YeneTube
በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ትናንት የኮሮና ተሕዋሲ ከተገኘባቸው 13 ሰዎች 2ቱ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን የአገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እንዳለው ተሕዋሲው የተገኘባቸው 13ት ሰዎች በሙሉ ከሌላ አገር የተጓዙ ናቸው። የጤና ጥበቃ ምኒስትር ድዔታ ዶክተር ሊያ ታደሰ መረጃው እንደደረሳቸው አረጋግጠው ጉዳዩን እየተከታተሉ መሆኑን ገልጸዋል። የአረብ ኤሚሬቶች የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር…
#የኮሮና ተሕዋሲ የተገኘባቸው ሁለት ኢትዮጵያውያን የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ነዋሪ መሆናቸውን ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ምኒስትር ድኤታዋ ኢትዮጵያውያኑ "በዚያው ለአመታት የኖሩ በቅርቡም ያልተጓዙ መሆናቸውን አረጋግጠናል" ብለዋል
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
#የኮሮና ማከሚያ መድሀኒት
በጃፓን የተመረተው መድሀኒት ለኮሮና ቫይረስ ውጤታማ መድሀኒት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ስትል ቻይና ገለጸች፡፡
ዘጋርዲያን በዘገባው እንዳመለከተው አዲስ የጉንፋን ዝርያ ያለውን በሽታ ለማከም ጃፓን የምትጠቀመው መድሀኒት የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለማከም ውጤታማ መሆኑን የቻይና ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
የቻይና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ባወጣው መግለጫ በጃፓን ፋጂ ፊልም የተመረተው “ፋቪፒራቪር” የተሰኘው መድሀኒት በሁዋንና ሼንዜን ከተሞች በ340 የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ላይ ተሞክሮ ጥሩ ውጤት መታየቱ ተገልጿል፡፡
የጃፓን ብሄራዊ ቴሌቪዥን NHK የሚኒስትሩን መረጃ ጠቅሶ እንደዘገበው የኮሮና ቫይረስ የነበረባቸው ሰዎች መድሀኒቱ ከተሰጣቸው ከቀናት በኋላ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ታውቋል፡፡
Via:- EBS

ኢትዮጵያ ቴሌኮም የኢንተርኔት ዋጋ ማስተካከያ እየመከርኩ ነው ብሏል።
ኢትዮጵያ ቴሌኮም #የኮሮና_ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ተከትሎ የኢንተርኔት ፍላጎትን ታሳቢ በማድረግ እየቀረቡ ያሉ የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄዎችን እየመረመርኩ አለ።
ሸገር FM የኢትዮ ቴሌኮም ስራ አስኪያጅ ፍሬህይወት ታምሩ ጋር የስልክ ቶይታ ነበረው በቆይታውም ኢትዮ ቴሌኮም የኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የዋጋ ቅናሽ ቢደረግ ሊያስከትል የሚችለው የኔቶርክ መጨናነቅ እያጠናን ነው ብለዋል። በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ኢንተርኔት ተጠቃሚ ቁጥር መጨመሩን እንዲሁም የተንቀሳቃሽ WiFi እና የብሮድባምድ አገልግሎት በከፍተኛ ቁጥር መጨመሩን ስራ አስኪያጇ ተናግረዋል።
Via:- ሸገር FM
@Yenetube @FikerAssefa

በዓለም ደረጃ #የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር 21 ሚሊዮን ደረሰ
በዓለምአቀፍ ደረጃ #የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ21 ሚሊዮን ያለፈ ሲሆን 764ሺ ሰዎች ደግሞ ህይወታቸውን ማጣታቸውን ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡