YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የኔቲዩብ ከምንም ጊዜ በላይ አባላቶቻችን ለማስደስተ ከጊዜ ወደ ጊዜ የተሻሉ እና ለየት ያሉ #ዜናዎችን እንዲሁም ሀገር እውቅ #በፎቶ አመካኝተን በመልቀቅ #እንታወቃለን። ተግተን በመስራት ላይ ነን ዛሬ ደግሞ #በአዲስ መልኩ በአለማችን ላይ የተፈጠሩ #የቴክኖሎጂ ውጤቶች እንድታውቁ በዚህ መልኩ አቅርበናል⬇️

1⃣ትዕይንት መስኮት(TV) :- ጀርመን

2⃣ድምፅ ማጉያ:- ጀርመን

3⃣ደማሚት:- ሲውዲን

4⃣የባቡር ሀዲድ:- ዩናይትድ ክንግደም

5⃣ሄሊኮፕተር :- ፈረንሳይ

6⃣ቴሌግራፍ:- ዩናይትድ ስቴት

7⃣በይነ መረብ(internet) :- ዩናይትድ ስቴት

8⃣ፒያኖ:- ጣልያን

9⃣የማጨጃ መኪና :- ዩናይትድ ኪንግደም

1⃣0⃣ቴምብር :- ዩናይትድ ኪንግደም
___________________________
ማወቅ ደግ ነው ያወቁትን ማጋራት ደግነት ነው!!! #Share #Share
@YeneTube @FikerAssefa