YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የኢትዮዽያ ዋነኛውና ትልቁ የብሔራዊ ደህንነት #ስጋት #የብሔር_ፖለቲካ መሆኑን የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሄራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ተመስገን ጡሩነህ አስታወቁ።

አቶ ተመስገን ይህን የተናገሩት ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት ሲሆን፤ የብሔር ፖለቲካ ፖለቲካዊ መፍትሔ ካልተሰጠው ለውጭ ሀይሎች መሳሪያ፤ በውስጣችን ደግሞ ለእርስ በርእስ ግጭት ምክንያት ሊሆን የሚችል ነው ብለዋል።

-ELU
@YeneTube @FikerAssefa