YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የ12 ክፍል ውጤት በተመለከተ

ከሰዓታት በፊት የ12 ክፍል ተፈታኞች ውጤት መውጣቱ ይታወቃል ሆነ አንዳንዶቹን ሲያስደስት ገሚሱን ደሞ ውጤቱን መበላሸቱ የተለያዩ ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች ቅሬታቸው እያሰሙን ይገኛል።

የተማሪዎች ውጤት በተለይም #አፕቲቲውድ (aptitude) በመባል የሚታወቀው ትምህርት የተማሪዎች ውጤት የራሳቸ እንዳልሆን በተለይ ለየኔቲዩብ ጠቁመዋል።

እንዲሁም ችግር አለበት በለሁን ከተላኩልን ቁጥሮች መካከል ሙሉውን ማለት በሚያስችል መልኩ አይተናል ሆኖ ተማሪዎቹ ከ aptitude ውጪ የቀሩትን ትምህርት ከ80 በላይ ያመጡ ሲሆን የአፕቲቲውድ ውጤታቸው ግን ከ20 የማይበልጥ መሆን ባደረግነው የማጣራት ስራ አረጋግጠናል።

የሚመለከተው አካል #ውጤቴ_ላይ_ችግር_አለበት የሚሉ ተማሪዎች እንደሚያስተናግድ #ተስፋ እናደርጋለን።

@YeneTube @FikerAssefa