መንግስት በጦርነቱ ወቅት የጦርነት ቀጠና በነበረችው የአፋሯ ዳርሳጊታ(#ካሳጊታ)ላይ ተቀብሮ ዛሬ ላይ ንፁሀን እና ሮጠው ያልጠገቡ ህፃናትን፣ ሴቶችን እየፈጀ ያለውን #ፈንጂ መንግስት ምርመራ አድጎ ከአካባቢው በማፅዳት በየቀኑ የሚጠፋውን የሰው ህይወት መታደግ አለበት ለነገ የማይባል ስራ ነው።
ይድረስ ለመንግስታችን።
ከአፋር ማህበረሰብ
@Yenetube @Fikerassefa
ይድረስ ለመንግስታችን።
ከአፋር ማህበረሰብ
@Yenetube @Fikerassefa