የተያዙ ሰዎች የጤናቸው ሁኔታ -
#ሊያ_ታደሰ- በቫይረሱ የተጠቁ ግለሰቦች ጤናቸው ደና ነው የጉንፋን ምልክት ብቻ ነው የሚታይባቸው።
-ዛሬ በቫይረሱ የተያዘ ግለሰብ
#ከዱባይ ነው የመጣው ኢትዮጵያ የገባው ማርች 12 እንዲሁም ማርች 13 ላይ ምልክት አሳይቷል ክትትል ተደርጎበት ቫይረሱ እንዳለበት ታውቋል።
- ከአምቡላንስ ያመለጠው ግለሰብ ናሙና የተወሰደ ለሊት ነው ውጤቱ ገና አልተገለፀም።
#ዶርሊያታደሰ #ጤናሚንስትር@Yenetube @Fikerassefa