#እስራዔል ተማሪዎቿ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ እንዳያደርጉ መወሰኗን ሚድል ኢስት ሞኒተር ዘግቧል፡፡ ለእስራዔላዊያን በተለይ ከሱማሌ ክልል የሚነሳ የደኅንነት ስጋት (የሽብር ጥቃት) እንዳለ የእስራዔል መንግሥት ያምናል፡፡
በዚህ ዐመት ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ አየር በረራዎችም ተሰርዘዋል ብሏል ዘገባው፡፡
ምንጭ:- ዋዜማ ራዲዮ
@YeneTube @FikerAssefa
በዚህ ዐመት ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ አየር በረራዎችም ተሰርዘዋል ብሏል ዘገባው፡፡
ምንጭ:- ዋዜማ ራዲዮ
@YeneTube @FikerAssefa