“ዲፋክቶ መንግስት ያዋጣል ብሎ የሚያስብ ፓርቲና ፖለቲከኛ እጅግ በጣም ለትግራይ ሕዝብ ጥፋት እየደገሰ ያለ ነው”
#አቶ_ገብሩ_አስራት_የአረና_ትግራይና የመድረክ_ስራ_አስፈጻሚ_ኮሚቴ_አባል።
• ሕወሓት ይፋዊ በሆነው ልሳኑ ወይን ጋዜጣ ላይ ዲፋክቶ መንግስት እንመሰርታለን ነው ያሉት።
• የሕወሓት አመራር ስለተቸገረና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስለተበላሸ እንገነጠላለን የሚለው ነገር የማያዋጣ ለሕዝብ የማይበጅ፤ ጥፋትን የሚያስከትል ነው ብዬ አምናለሁ፡፡
• ዲፋክቶ መንግስት ማለት ሕገወጥ መንግስት ማለት ነው፡፡ ለሕወሓት አመራር ፤ ለአንዳንድ አክቲቪስቶች እንዲመች ሲባል የትግራይን ሕዝብ ወደ አልተፈለገ መንገድ እየመሩት እንዳሉ ሊሰመርበት ይገባል፡፡
• ይሄ ትግራይን ነጻ እናወጣለን፣ ዲፋክቶ መንግስት (ኢ-መደበኛ ) የሆነ መንግስት ነው።
• ዲፋክቶ መንግስት በአለም መንግስታት እውቅና ፤ፓስፖርትና ቪዛ የለህም። መንቀሳቀስ አትችልም፡፡ ልትነግድ አትችልም፤ ሕገወጥ ነህ፤ ኢንቨስትመንት የሚባል ነገር የለም፤ የውጭ ኢንቨስትመንት አይኖርም፡፡ የውጭ ምንዛሪ ማንቀሳቀስ አትችልም፤ መጨረሻም ላይ ከጎረቤቶችህ ጋር ወደ ግጭት ወደ ጦርነት ውስጥ ነው የምትገባው።
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-12-26