#አስተያየት
የ12 ክፍል ዉጤት ትናንት መለቀቁ የሚታወስ ነዉ። ሆኖም ዉጤቱን ተከትሎ በርከት ያሉ ቅሬታዎች በመላዉ ሀገሪቱ ላይ ካሉ ተማሪዎች ሲነሱ እየሰማን ነው።
ምንም እንኳ በብዛት 'SAT' ላይ ችግር እንዳለ ቢወራም ችግሩ ሌሎች ትምህርቶች ላይም በብዛት ስለሚታይ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ተማሪዎች 12 አመት ህልማቸውን ለማሳካት የለፉበት መሆኑንና ቀጣይ ተማሪዎችም የልፋታቸውን ማግኘት እንደሚችሉ እምነት መፍጠርን ከግምት ዉስጥ በማስገባት ጉዳዩን በትኩረት አይቶት SAT ብቻ ሳይሆን #ሙሉ_ፈተናዉ በድጋሚ ቢያታራ ጥሩ ነዉ።
@YeneTube @FikerAssefa