YeneTube
በጊምቢ ወረዳ በተሽከርካሪ አደጋ የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ!! በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ዛሬ ከረፋዱ አምስት ሰዓት አካባቢ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። በወረዳው ጆብር ቀበሌ ልዩ ስሙ ቡሉል በተባለ ስፍራ የደረሰው ይሄው አደጋ የታርጋ ቁጥር ኮድ 3- 42548 ኦሮ ዶልፊን የህዝብ ማመላለሻ ከነቀምቴ ወደ ጊምቢ ከሚጓዝ የታርጋ ቁጥር ኮድ 3- 58995…
Update
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሥራ በማቆሙ ቅጥር ግቢውን ለቀው እንዲወጡ የታዘዙ ተማሪዎች ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ ሳሉ በደረሰ የመኪና አደጋ #አስራ_አራት ተማሪዎች ሞቱ፤ ተማሪዎች ጭኖ ወደ ጊምቢ በመጓዝ ላይ የነበረው ተሽካርካሪ ከጭነት መኪና ተጋጭቷል።
@YeneTube @FikerAssefa
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሥራ በማቆሙ ቅጥር ግቢውን ለቀው እንዲወጡ የታዘዙ ተማሪዎች ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ ሳሉ በደረሰ የመኪና አደጋ #አስራ_አራት ተማሪዎች ሞቱ፤ ተማሪዎች ጭኖ ወደ ጊምቢ በመጓዝ ላይ የነበረው ተሽካርካሪ ከጭነት መኪና ተጋጭቷል።
@YeneTube @FikerAssefa