ከኦሮሚያ የተፈናቀሉ ዜጎች ሽኝት ተደረገላቸው ።
ባለፈው ዓመት ከኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ቦረቻ ወረዳ ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች አካባቢው ሰላም በመሆኑ ወደ መጡበት እንዲመለሱ ሽኝት ተደርጎላቸዋል።
የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ #አማረ ክንዴ አንደተናገሩት ተፈናቃዮች እንዲመለሱ ከዞኑ አስተዳደር ጋር ስምምነት ላይ ተደርሷል።
በጉዞ ላይ እና ከደረሱም በኋላ የሚጠቀሙባቸው አልሚ ምግብ እና ዱቄት መዘጋጀቱንም ኃላፊው ተናግረዋል።
አቶ አህመድ ኑር ከተፈናቃዮች መካከል አንዱ ሲሆኑ የክልሉ መንግሥት ላደረገው ድጋፍ ምስጋና #አቅርበዋል።
መንግሥት የዜጎችን ተዘዋውሮ የመሥራት ሕገ-መንግሥታዊ መብት ማስጠበቅ አንዳለበትም አቶ #አህመድ አሳስበዋል።
ምንጭ ፦አብመድ
@yenetube @mycase27