YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#update ጎንደር

ክቡር ጠ/ሚር አብይ #አህመድ በአማራ ክልል ከሚገኙ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በጎንደር ከተማ ዉይይት #እያደረጉ የገኛሉ። ዉይይቱም በክልሉ በሰዎች መሃል ግጭጥ በፈጠሩ ጉዳዮች ላይ የሀገር ሽማግሌዎች #ችግሮቹን ለመፍታት እያደረጉ ባሉት ጥረት ላይ ነው።
ምንጭ ፦ የጠ/ሚ /ጽ ቤት
@yenetube @mycase27