YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ቴዲ_አፍሮ ⬆️⬆️
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን የመከረም የሙዚቃ ኮንሰርት ከመንግስት ፍቃድ ማገኘቱን ገልጿል።

©ቴዲ አፍሮ ኢንስታግራም ገፅ
@YeneTube @Fikerassefa
#ቴዲ አፍሮ ከቡራዩና አካባቢው ለተፈናቀሉ ሰዎች #የአንድ_ሚሊዮን_ብር እርዳታ ሰጠ⤵️

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩና አካባቢው በተፈጸመ ጥቃት ሳቢያ ለተፈናቀሉ ሰዎች ሐሙስ መስከረም 10 ቀን 2011 ዓ.ም. የአንድ ሚሊዮን ብር እርዳታ አደረገ፡፡

‹‹እርስ በርሳችን ተዋደንና ተፋቅረን መኖር ሲገባን በአገራችን እንዲህ ዓይነት ድርጊት መፈጸሙ ሊኮነን ይገባል፤›› ሲል ለሪፖርተር የተናገረው ቴዲ አፍሮ፣ ‹‹ባላሰቡትና ባልገመቱት ሁኔታ በተፈጸመ ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡት ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን፣ ቤተሰቦቻቸውንም ያጽናልን፣ እንዲህ ዓይነት ነገር ድጋሚ እንዳይከሰት ለፍቅር ተግተን መሥራት ይገባናል፤›› በማለት መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡

©ሪፓርተር-ታምሩ ፀጋዬ
@YeneTube @Fikerassefa