YeneTube
117K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.9K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በመተማ ከተማ ከስብሰባ በሚመለሱ የአካባቢው ነዋሪዎች ላይ #ተኩስ በመክፈት #ግድያ የፈፀሙና የአካል ጉዳት ያደረሱ 14 ታጣቂዎች፣ ከ11 የጦር መሳሪያና ከ1 #የእጅ ቦምብ ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የምዕ/ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ #ለኢቢሲ ዜና ተናገሩ።

@YeneTube @Fikerassefa