YeneTube
117K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.9K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#update ጠ/ሚር አብይ አህመድ

ክቡር ጠ/ሚር #አብይ አህመድ በአማራ ክልል ጉብኝት ጀመሩ። በቆዮታቸው በጎንደር ከተማ ከተለያዩ #ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይቶችን ያካሂዳሉ።

በተጀመሩ ፕሮጀክቶችም ጉብኝት አድርገዉ ወደ ሌላ ከተምሞች የመራሉ።
ምንጭ ፦ የጠ/ሚ/ጽ ቤት
@yenetube @mycase27