#ባህር_ዳር ጠ/ሚ_ዶክተር_አብይ _አህመድ⬇
ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ ባህር ዳር ከተማ መግባታቸው ተሰምቷል። ከሳምንታት በፊት ከዚህ ዓለም በሞት በተለዩት የብአዴን አመራር አቶ ተስፋየ ጌታቸው መኖሪያ ቤት በመሄድም ቤተሰቦቻቸውን አፅናንተዋል።
©AM
@Fikerassefa @YeneTube

#ባህር ዳር⬆️
#ታማኝ_በየነ ሰኞ ነሀሴ 28/2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ ባሕር ዳር ይገባል፡፡
አርቲስት እና አክቲቪስት ታ ማኝ በየነ 3 ሰዓት ላይ ወደ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ያመራል ተብሏል፡፡
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እንዳስታወቀው ሁሉም አድናቂዎቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ ወደ አየር መንገዱ መሄድ ሳይጠበቅባቸው በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም የሚጠብቁት ይሆናል፡፡
©AMMA
@Fikerassefa @Yenetube

#ሰበር_ዜና #ባህር_ዳር
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መደረጉን የጠቅላይ ሚንስትር ፕሬስ ሴክሬተሪ ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ፡፡ በክልሉ ዛሬ በተደራጀ ሁኔታ በመንግስት መዋቅር ላይ ጥቃት ለመሰንዘር መሞከሩን አቶ ንጉሱ ገልፀዋል፡፡
በክልሉ መፈንቅለ መንግስት በማካሄድ የመሪ ድርጅቱ አዴፓ እና የአማራ ክልል ህዝብ ያገኘውን ነፃነትና ሰላም ለመንጠቅ እንዲሁም በህዝቡና በመንግስት ላይ ጥቃት ለመፈፀም የተደራጀ እንቅስቃሴ መደረጉንም ነው አቶ ንጉሱ የገለፁት፡፡
የተደረገውን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የፌደራል መንግስት የፀጥታ መዋቅር ክልሉን በተለይም ባህርዳር ከተማና አካባቢውን በቁጥጥር ስር አውሎ በተግባሩ የተሳተፉት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ትእዛዝ መሰጠቱም ተገልጿል፡፡ ህብረተሰቡም አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ ጥሪም ቀርቧል፡፡
Via #etv
@Yenetube @FikerAssefa