YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ ደሪቶ ቀበሌ #በደረሰ የመኪና አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ20 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ማጋጠሙ #ተገለፀ

በትናትናው ዕለት ከቡሌ ሆራ ወደ ሞያሌ ሰውና ቤንዚን ጭኖ ሲጓዝ የነበረው መኪና ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ተገልብጦ ጉዳቱ እንዳጋጠመ ታውቋል።

አደጋ የደረሰበትን ምክንያት ለማወቅ የማጣራት ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝም ተነግሯል።

መኪናው የያዘው ቤንዚን የጉዳቱን መጠን ከፍ እንዳደረገውና እንዳባባሰው ተነግሯል።
ምንጭ ፦ኤፍ.ቢ.ሲ
@yenetube @mycase27