YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.92K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#በኦሮሞ ህዝብ ስም የተደራጁ የተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲዎች #የተጀመረውን ለውጥ በማስቀጠል በአንድነት መስራት #እንዳለባቸው የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበር እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳር አቶ #ለማ መገርሳ አስታወቁ።

📌ርዕሰ መስተዳድሩ በ9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባዔ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ንግግር ባደረጉበት ወቅት በህዝቡ ስም የተደራጁ የፓለቲካ ፓርቲዎች መከፋፈል በህዝቡ አንድነት ላይ ከባድ አሉታዊ ተፅዕኖ ያለው በመሆኑ በልዩነቶቻቸው ዙሪያ በመነጋገር በአንድነት መስራት እንደሚገባችው አሳስበዋል።

📌የህዝብን ጥቅም በሚያስከብሩ ጉዳዮች ላይ በአንደነት መስራት እንሚያስፈልግም ገለፀዋል።
©fbc
@yenetube @mycase27