የኢትዮጵያ መንግሥት ሊያቋቁም ያቀደው የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን #በመቐለ_ከተማ በተደረገ #ሰልፍ ተቃውሞ ገጠመው። ቅዳሜ ዕለት በትግራይ ክልል ዋና ከተማ በተካሔደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ «የማንነት እና የወሰን ጉዳይ በሕገ-መንግሥት እንጂ በኮሚሽን አይፈታም» የሚል መፈክር በመድረክ መሪዎች ተሰምቷል።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa