YeneTube
117K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.9K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ኮሜዲያን ፍልፍሉ ባልተገባ ቦታ መኪናው አቁመሀል በሚል ዛሬ ቻርጅ ተፅፎበታል።

ፍልፍሉም "የማህበራዊ ሀላፊነቴን በመውጣት ላይ ነኝ ህብረተሰቡን እጁን እንዲታጠብ በማስተማር ላይ ነኝ " በማለት ተማፅኗት ነበር ትራፊኳን ነገር ግን ትራፊኳ #ቅጣት_ፅፋበታለች

በዚህ ሰዐት ፍልፍሉን መቅጣት ነው የሚቀድመው ወይስ #ህብረተሰብን_ስለ_ንፅህና_ማስተማር ?

Photo :- Samuel Getachew
@Yenetube @Fikerassefa