YeneTube
119K subscribers
31.4K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በፌደራል ያሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮቼን ስለ ደቡብ ክልል አደረጃጀት ባስጠናሁት ጥናት ላይ በአዳማ ከተማ እያወያየሁ ነው- ብሏል ደኢሕዴን፡፡

ከክልሉ ውጭ ያሉ አባላትና ተወላጆችም ተሳታፊ መሆናቸውን ድርጅቱ በማኅበራዊ ድረ ገጹ ባሰራጨው መረጃ አስታውቋል፡፡ አመራሮቹ ሳይንሳዊ የተባለው ጥናት ባቀረባቸው የአደረጃጀት አማራጮች ላይ ነው የሚወያዩት፡፡ አንደኛው አማራጭ 55 ለ1 (#ሲዳማ_ክልል_ሆኖ) የሚለው እንደሆነ ቀደም ሲል መገለጹ ይታወሳል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa