YeneTube
119K subscribers
31.4K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ዛሬ በሀዋሳ ቅዳሜ 12/01/11 በ #ሲዳማ_ቡና እና በ #ቅ/ጊዮርግስ መሀል በሚደረገው ጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ጫዋታ የፀጥታ ስጋት እንዳይኖር የ #ኤጄቶ አባላት በበጎ ፍቃደኝነት ተሳትፍዋል።
ሆኖም ጫወታሁም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

ቅዱስ ጊዮርጊስ በመለያ ምት አሸፏል።
@YeneTube @Fikerassefa