YeneTube
119K subscribers
31.4K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ዛሬ ዕለት ከሲዳማ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣቱ የዞኑ ነዋሪዎችን ሀዋሳ ከተማ ሚሊንየም አዳራሽ ስብሰባ እያደረጉ እንደሆነ መረጃዎች ለየኔቲዩብ ደርሷል።
በውይይት ይነሳሉ ተብሎ ከሚጠበቁ ነጥቦች መካከል:-

#ሲዳማ ብሔር ራሱን ችሎ ክልል የመሆን ሂደት በምን ላይ ይገኛል?

#ሪፈረንደም ቀን ተወስኖ ይነገረን የሚሉ መሆናቸው ስብሰባው ላይ የተሳስተፉ ተሳታፊዎች አሳውቀውናል።
@YeneTube @Fikerassefa