YeneTube
የሠላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል እና የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ከከፋ ህዝብ ከተውጣጡ አካላት ጋር ውይይት አካሄዱ የሠላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል እና የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ከከፋ ህዝብ የተውጣጡ አካላት ጋር ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በተዘጋጀው…
የደቡብ ክልል መንግስት ኮምዩኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከላይ እንደለቀቅነው ቢዘግብም ከከፋ ህዝብ የተውጣጡ ስብሰባው ላይ የተሳተፊ የነበሩ ግለሰብቦች በስልክ ጠይቀን እንዳረጋገጥነው ከሆነ ስብሰባው ሳይጠናቀቅ ተሳታፊዎቹ ስብሰባውን #ረግጠው መውጣታቸውን ገልጸውልናል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa