#update ፍርድ ቤቱ⤵️⤵️
#ፍርድ ቤቱ በተስፋዬ ኡርጌ የምርመራ ጉዳይ ላይ መርማሪ ፖሊስ በሚቀጥሉት 7 ቀናት የቴክኒክ ምርመራ ውጤት ይዞ እንዲቀርብ የመጨረሻ #ማስጠንቂያ ሰጠ
በተስፋዬ ኡርጌ የምርመራ ጉዳይ ላይ መርማሪ ፓሊስ በሚቀጥሉት 7 ቀናት የቴክኒክ የምርመራ ውጤት ይዞ እንዲቀርብ ፍርድ ቤቱ የመጨረሻ ማስጠንቀቂ ሰጥቷል።
በቀደሞው የመረጃ ደህንነት ሰራተኛ የምርመራ ጉዳይ ላይ ፍርድ ቤቱ በማስጠንቀቂያ የሰጠው መርማሪ ፓሊስ የተጨማሪ አስር ቀናት ጊዜ ይሰጠኝ ሲል ጥያቄ ማቅረቡን ተከትሎ ነው።
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ 1ኛው ወንጀል ችሎት በዛሬ ውሎው ለማርማሪ ፖሊስ ከማስጠንቀቂያ ጋር የተጨማሪ 7 ቀናት የምርመራ ጊዜ #በመስጠት የምርመራው ውጤቱን ለጥቅምት 12፣2011 ይዞ እንዲቀርብ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
©fbc
@yenetube @mycase27