ኖቤል እጩነት ⬆️
ጠ/ሚ #አብይ_አህመድ ለ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት በዕጩነት ተመዝግበዋል። ዕጩ ግለሰቦችን የማስመዝገቢያ ጊዜ ሀሙስ ሌሊት የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ጠ/ሚ አብይ በኖርዌ ሳውዝ ኢስትርን ዩንቨርስቲ ተ/ፕሮፌሰር በሆኑት ዶ/ር #ግሩም_ዘለቀ ነው የተጠቆሙት።
ቀዳማዊ #ሀይለስላሴ ለኖቤል የሰላም ሽልማት በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1938 ዓ.ም እና በ1964 ዓ.ም ዕጩ ሁነው መቅረባቸው የሚታወስ ሲሆን፣ በ1964 ዓ.ም ዶክተር #ማርቲን_ሉተርኪንግ አሸናፊ ሆነዋል።
ምንጭ:- Ethiopian live Update
@YeneTube @Fikerassefa