YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#በኢትዮጵያ ለሙከራ የወጣው #ድፍድፍ ነዳጅ #ለኤክስፖርት የሚውል አለመሆኑን የመአድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ #ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

በማዕድን ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አሰፋ ኩምሳ ድፍድፍ ነዳጁ ለኢንዱስትሪዎች በግብአትነት የሚውል
መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ድፍድፍ ነዳጁን የማውጣት ስራ አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል፡፡

©EBC
@yenetube @mycase27