YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ቃፍታ ሸራሮ ብሄራዊ ፓርክ ውስጥ በተነሳ እሳት 1500 ሄክታር ያላነሰ የፓርኩ ክፍል ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ የእሳት ሰደዱ አሁንም #ሙሉ_በሙሉ አልቆመም ሲል DW አስነብቧል።

የደረሰው የእሳት አደጋ በእንስሳት መኖርያና ደን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ የተገለፀ ሲሆን በእንስሳት ላይ የደረሰ ጉዳት ይኑር አይኑር እስካሁን ማረጋገጥ አለመቻሉን የፓርኩ አስተዳደር ገልፅዋል፡፡

በትግራይ ክልል ቃፍታ ሑመራ ወረዳ በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አዋሳኝ ስፍራ የሚገኘው ቃፍታ ሸራሮ ብሄራዊ ፓርክ ውስጥ እሳቱ የተነሳው ካለፈው ሰኞ ጀምሮ እንደነበር የፓርኩ አስተዳደር ሐላፊ አቶ ዘነበ አሰፋ ለዶቸቨሌ DW ገልፀዋል፡፡

የፓርኩ አስተዳዳሪ እንዳሉት የእሳቱ መጠንና የሚሸፍነው የፓርኩ ክፍል የቀነሰ ቢሆንም አሁንም ሙሉ በሙሉ አልጠፉም፡፡ የእሳቱ መነሻ ምክንያት ወደ ፓርኩ በሕገወጥ መንገድ የሚገቡ በወርቅ ቁፋሮ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ የፓርኩ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በፓርኩ ውስጥ በተደጋጋሚ የእሳት ቃጠሎ የሚነሳ መሆኑ የተጠቆመ ሲሆን የአሁኑ የተለየ የሚያደርገው በዝሆኖች መኖርያ ስፍራ ላይ የደረሰ በመሆኑ ነው ሲሉ አቶ ዘነበ ጨምረው ገልፀዋል፡፡

ቃፍታ ሸራሮ ብሄራዊ ፓርክ በትግራይ የሚገኝ ብቸኛ ፓርክ ሲሆን በዝሆኖች መኖርያነቱ ይበልጥ ይታወቃል፡፡

Via:- DW
@YeneTube @FikerAssefa
#ማራ
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ

#ሙሉ_በሙሉ_እውነተኛ_ታሪክ

የሞት ፍርድ የተፈረደባት አንዲት እንስት ይቅርታ ጠይቂና የሞት ፍርዱ ይነሳልሽ ብትባል እንቢ አሻፈረኝ ትላለች፡፡

ምሕረትን እንዳትቀበል ያደረጋት፣ ሕይወቷን ያስመረረውና የሞት ጽዋውን ያሰኛት ምክንያት ምን ይሆን?

የሴተኛ አዳሪዎች ንግስት፣ የልኡላን ቅምጥ የሆነችው እንስት በሴቶች የሚደረጉ አስገራሚ አብዮቶች ምልክት ተብላ ተሞግሳለች፡፡ ሙሉ በሙሉ እውነተኛ ታሪክ የሆነው #ማራ መጽሐፍ እነሆ በገበያ ላይ ውሏል፡፡

📗📒📕
“ከእስር ቤት የምትወጪበት አንድ ተስፋ ተገኝቷል፡፡ ለፕሬዚዳንቱ የይቅርታ መልዕክት ፅፈሽ ይቅርታ እንዲደረግልሽና ሁለተኛ ወንጀል ላለመስራት ቃል የምትገቢ ከሆነ ከእስር ቤት እንደምትወጪ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡”

“አልፈልግም። በምሕረት ብወጣም መግደሌን አላቆምም!”

“አንቺ ወንጀለኛ ነሽ!”

“አይደለሁም! እናንተ ሁላችሁም ናችሁ ወንጀለኞች፡፡ አባቶች፣ አጎቶች፣ ባሎች፣ የሴተኛ አዳሪ ደንበኞች፣ ዶክተሮች፣ ጋዜጠኞች፣ በሁሉም ሙያ ላይ ያላችሁ ሁላችሁም ወንዶች! አባቴ፣ አጎቴ፣ ባሌ… ሁላችሁም ሴተኛ አዳሪ ሆኜ እንዳድግ አስተምራችሁኝ አልፋችኋልና ወንጀለኞች ናችሁ!!!”
📚#ከመጽሐፉ_የተወሰደ

#ማራ መጽሐፍ
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል፡፡
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና መጽሐፍ ሽልማቶችን ለማግኘት ቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ።)

*
Telegram- https://tttttt.me/teklu_tilahun
Forwarded from YeneTube