ይሄ ልጅ አዲስ አበባ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ላይ
#በማፌዝ ወይንም እውነትም ቫይረሱን
#ለማሰራጨት እየሞከረ ነው
#የታክሲ_በር እና
#መደገፊያዎችን ቫይረሱን ለማሰራጨት ሲሞክር የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። በሀገር ደረጃ የመጣብን ጦስ ላይ የሚቀልድ በህግ ሊቀጣ ይገባል።
ልጁን የምታውቁት ወይንም ቪዲዮውን የቀረፀውን ግለሰብ የምታውቁት አድራሻውን ላኩልን ወይንም ለአቅራቢያችን ላሉ ፓሊስ ጣቢያ አሳውቁ።
#Share አድርጉ ማንነቱ እስኪገኝ
@Yenetube @Fikerassefa