YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ሕወሃት ቅዳሜ እና ዕሁድ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ እንደጠራ የትግራይ ክልል ዜና አውታሮች ዘግበዋል፡፡ ጉባዔው በኢሕአዴግ ውህደት እና ሕወሃት በወሰደው አቋም ላይ ተወያይቶ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል፡፡ ለሕወሃትም የወደፊቱን የጉዞ አቅጣጫ ይተልማል፡፡

#ሕወኃት
@YeneTube @Fikerassefa