YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) መዋህዳቸው ዛሬ ይፋ ያደርጋሉ። የኦዴፓ ምክትል ሊቀመንበር አቶ #ለማ_መገርሳና የኦዴግ ሊቀመንበር አቶ #ሌንጮ_ለታ ውህደቱን በተመለከተ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ከተቃዋሚ ፓርቲ ጋር ውህደት ሲፈጽሙ የአሁኑ ሁለተኛው ሲሆን፤ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ከሳምንት በፊት ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ጋር ውህደት መፈጸሙ ይታወሳል።

@YeneTube @Fikerassefa