#Benishagul #በቤንሻንጉል ጎሙዝ ክልልና በኦሮምያ አጎራባች አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት አሁንም
#አልቆመም።
የተፈናቃዮች ቁጥር
#ከዕለት ወደ ዕለት
#እየጨመረ መሆኑንና አሁን ከ85 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የረድዔት ሰራተኞች እየተናገሩ ነው።
መንግስት ጣልቃ ገብቶ ለማረጋጋት እየሞከረ ቢሆንም በገጠራማና ሰሞኑን ሰላም ከነበሩ አካባቢዎች ነዋሪዎች እየተፈናቀሉ ነው።
ምንጭ ፦ ዋዜማ ራዲዮ
@Yenetube @Mycase27