#ከዘጠኝ ሀገራት የተውጣጡ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን በመጎብኘት ላይ #ይገኛሉ።
የኢንዱስትሪ ፓርኩን ከዘጠኙ የውጭ ሀገራት የፖለቲካ ፓርቲዎች የተውጣጡ 32 ተወካዮች ናቸው እየጎበኙ የሚገኙት።
የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍፁም ከተማ፥ ለጎብኚዎቹ ስለ አጠቃላይ ኢንዱስትሪ ፓርኩ ማብራሪያ #ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም የኢንዱስትሪ ፓርኩ ስለ ፈጠረው የስራ እድል፣ የወጪ ንግድ መር ስለመሆኑ እንዲሁም የኢትዮጵያን ወደ ኢንዱስትሩ ሽግግር ያረጋግጣል ተብው ከሚጠበቁ አንዱ መሆኑን ጠቅሰዋል።
ከማብራሪያው በመቀጠልም ፓርኩ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች፤ በተለየም የውሃ ማከሚያ ተቋሙ እና አንድ የተመረጠ ፋብሪካን ይጎበኛሉ።
የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮቹ በትናንትናው እለት በተጀመረው 11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ በግንግድነት ተጋብዘው የመጡ ናቸው።
የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮቹ የጅብቲው ገዥ ፓርቲ አር ፒፒ፣ የቻይናው ኮሚኒስት ፓርቲ ሲፒሲ፣ የኬንያው ገዥው ፓርቲ ጁብሊ፣ ሩዋንዳው ገዥ ፓርቲ አርፒኤፍ፣ የጀርመን የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ፣ የሱዳን፣ ታንዛኒያ የደቡብ አፍሪካ እና የታንዛኒያ ፖለቲካ ፓርቲ #ናቸው።
©fbc
@yenetube @mycase27