#ቢሾፍቱ
#የኢሬቻ በዓልን ለማክበር ከጋሞ ብሔረሰብ የመጡ አባቶችና ወጣቶች #ቢሸፍቱ ደረሱ። #የኦሮሞ አባ ጋዳዎችም እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ተቀብለዋቸዋል። የኢሬቻ በዓል የክረምቱ ወራት አልፎ የበጋው ወራት በመጀመሩ ለአምላክ #ምስጋና የሚቀርብበት በዓል በመሆኑ የሁላችንም በዓል ነው እንኳንም የኛን በዓል #በዓላቸሁ አድርጋችሁ ለማክበር በመምጣታችሁ እናመሰግናለን ብለዋል።
📌ቀን ላይ የተላከ መልክት ነበር
©MOHAMMED NURE ENDRIES
@YeneTube @Fikerassefa

#የኢሬቻ በዓል ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ በመከበር ላይ ይገኛል
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ #ለፍቅርና ለአንድነት” በሚል መሪ ቃል ነው በመከበር ላይ ይገኛል።
📌ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች፣ ከውጭ ሀገራት የመጡ ዳያስፖራዎች እና በሚሊዮኖች የሚቆጠር ህዝብ በበዓሉ ላይ ታድሟል።
📌ኢሬቻ የኦሮሞ የገዳ ስርዓት መገለጫ ከሆኑት ወስጥ አንዱ ሲሆን፥ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ በተለያዩ ቦታዎች በስፋት የሚከበር የባህልና እሴት መገለጫ የምስጋና በዓል ነው።
📌በዓሉ ያለምንም ስጋት በነጻነት እየተከበረ እንደሚገኝና ወጣቶችም በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር በመቀናጀት የህብረተሰቡን ደህንነት እያስከበሩ ይገኛል፡፡
በበዓሉ ላይ ከተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት የተከበረ ሲሆን ሠላም ፣አንድነትና ፍቅር የተንጸባረቀበት ነው።
ዛሬ ከሌሊቱ 10 የተጀመረው የኢሬቻ በአል አከባበር በሰላማዊ መንገድ እተከበረ ይገኛል፡፡
📌EBC የአከባበር ስነስርዓቱን
ከስፍራው በቀጥታ እያሰራጨ ይገኛል፡፡
@yenetube @mycase27