YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#በቡራዩና በአከባብዊ ነዋሪዎች መካከል ግጭት የቀሰቀሱት «99 አባላትን የያዙ እና የፖለትካ አላማ ያላቸዉ» #ቡድኖች ናቸዉ ሲሉ የኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሼን ጉዳዮች ፅፈት/ቤት ሐላፍ ዶክተር #ነገሪ ሌንጮ ለDW ተናገሩ።

ከነዝህም ዉስጥ #ስድስት ሰዎች ሲያዙ ቀሪዎችን ለማያዝ ፖሊስ እየሰሰ መሆኑን ዶክተር ነገሪ #አስታዉቀዋል

የተያዙት ስድስት ግለሰቦች ሶስት #ክላሽንኮቭ#ስምንት ሽጉጭ፣ #ሁለት መኪና፣ #ስምንት ሚሊዮን ብር የያዘ የባንክ ሒሳብ፣ #የባንክና የመሬት አስተዳደር የሐሰት ማህተምና የሐሰት #ገንዘብ እንደተገኘባቸዉም ገልፀዋል።

እነዚህ ግለሰቦች በቅርቡ ከዉጭ የገቡ #የፖለትካ ፓርቲዎችን «በማስመሰል» ጥቃት ፈፅመዋል ስሉ ዶ/ር ነገሪ አክለዉበታል።

እነዚሕ ቡዲኖች በሚችሉት መንገድ «የፖለትካ ስልጣን ለመያዝ የሚፈልግ አካል #መጠቀሚያም» ናቸዉም ብለዋል።

ፖሊስ በአፋጣኝ ርምጃ ባይወስድ ኖሮ «የከፋ ጉዳት ይደርስ ነበር» ዶክተር ነገሪ እንደሚሉት።
ምንጭ ፦ DW
@yenetube @mycase27