YeneTube
@yenetube
119K
subscribers
31.3K
photos
483
videos
79
files
3.85K
links
መረጃዎችን ለመላክ
@Fikerassefa
Download Telegram
Join
YeneTube
119K subscribers
YeneTube
#በዛሬው
ዕለት ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባውን የኦሮሞ ነጻነት ግምባር ኦነግ አባላትና አመራር ቡድንን ለመቀበል ህዝቡ
#በመስቀል
አደባባይ ተሰባስቧል።
ከንጋቱ ጀምሮ ከአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ከሚገኙ ከተሞች ቁጥሩ ከፍ ያለ ነዋሪ ለአቀባበል ስነ ስርዓቱ መስቀል አደባባይ ተገኝቷል።
@yenetube
@mycase27