አቶ ኤፍሬም ወ/ኪዳን በጊዜያዊነት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ።
አቶ ኤፍሬም ወልደ ኪዳን በቅርቡ በሞት የተለዩት የግድቡ ስራ አስኪያጅ የኢንጅነር #ስመኘው_በቀለ ምክትል በመሆን አገልግለዋል።
@YeneTube @Fikerassefa