አሁን #አዲስ_አበባ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ⬇⬇
ከገርጂ ወደ ጎሮ መንገድ በጎርፋ ስለ ተሞላ በተለዋጭ መንገድ ተጠቀሙ።
በተጨማሪ በመገናኛ - ጉርድ ሾላ - አያት መንገድም በተመሳሳይ ሁኔታ በጎርፋ ስለተሞላ ተለዋጭ መንገድ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።
@YeneTube @Fikerassefa