YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#TPLF

"ኢትዮጵያ ውስጥ አሃዳዊነትና የመገንጠልን ፖለቲካ እንደ የፖለቲካዊ ግብ ይዘው የሚታገሉ ሀይሎች ነበሩ። ይሄ በመሆኑ የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ሲረቅና ሲፀድቅ እነዚህ ሁለት ሀሳቦች ለማስታረቅ ነው የተመኮረው።


በሁለቱንም አስተሳሰቦች የነበሩ የገመድ ጉተታዎች ለማስቀረት አገሪትዋ በፌደሬሸን እንድትተዳደር ነው የተደረገው። በዋናነት ህገ መንገስቱ እነዚህ ሁለት አስተሳሰቦች ነው ግምት ያስገባው። ይህንን በመደረጉ ሁለቱንም አስተሳሰቦች ለማስታረቅ ተችሏል። በመሆኑም ህገ መንግስቱ ሲተች በይዘቱና በጠቀሜታው ሳይሆን ተደጋግሞ ሲባል እንደምንሰመው የህወሓት ህገ መንግስት ነው፤ ነው የሚባለው።

ህገ መንግስቱ የህወሓት ነው አይደለም ሌላ ነገር ሆኖ፣ ህገ መንግስቱ ልማት፣ ዲሞክራሲና ልማተት የሚያመጣ ከሆነ፣ የአገር ቀጣይነት የሚዪረጋግጥ ከሆነ የህወሓት ቢሆንስ ምን ችግር አለው? የአሜሪካ ህገ መንግስትም እኮ ጀምስ ማዲሶን ነው የፃፈው፤ አሜሪካውያን ህገ መንገስቱ የማዲሶን ስለሆነ አንቀበለውም አላሉም። ስለዚህ ህገ መንግስቱ መተቸትም መቀበልም ካለብን ከይዘቱ ተነስተን ነው መሆን ያለበት።

https://telegra.ph/Tplf-09-25