YeneTube
117K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.9K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ኢትዮ ቴሌኮም ቅናሽ ለአለም አቀፍ ጥሪዎች ቅናሽ አደረገ።

ኢትዮ ቴሌኮም በዓለም አቀፍ ጥሪዎች እና የአጭር የፅሁፍ መልዕክት ዋጋ ላይ #ቅናሽ ማድረጉን ገለፀ። ኩባንያው ዛሬ በሰጠው መግለጫ በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥሪዎች ላይ ከ10 እስከ 40 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን ነው ያመለከተው።

በተጨማሪም በዓለም አቀፍ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ላይ እስከ 51 በመቶ ቅናሽ አድርጓል።

በመግለጫው የዋጋ ቅናሹ በስድስት ዞኖች ተከፋፍሎ መደረጉም ተመልክቷል።

በዚህም መሰረት፦

በአፍሪካ- ቀደም ሲል በደቂቃ 10 ብር ከ29 ሳንቲም የነበረ ሲሆን፥ በቅናሹ 7 ብር ከ50 ሳንቲም፣

በእሲያና መካከለኛው ምስራቅ- በደቂቃ 8 ብር ከ63 ሳንቲም የነበረው 7 ብር ከ19 ሳንቲም፣

ሰሜን አሜሪካ- 8 ብር ከ63 ሳንቲም የነበረው 7 ብር ከ17 ሳንቲም፣

ደቡብ አሜሪካ- 10 ብር ከ29 ሳንቲም የነበረው 7 ብር ከ36 ሳንቲምና

ኦሺኒያ ደሴቶች- 23 ብር የነበረው 8 ብር ከ95 ሳንቲም ሆኖ ነው ቅናሽ የተደረገው።

ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ
@YeneTube @Fikerassefa
አፕል የአይፎን ስልክ የመሸጫ ዋጋ ላይ ቅናሽ ሊያደርግ መሆኑን ፍንጭ ሰጠ

የአፕል ኩባንያ ሀላፊ ቲም ኩክ በተወሰኑ ስፍራዎች የአይ ፎን ስልኮች የመሸጫ ዋጋ ላይ #ቅናሽ ሊደረግ ይችላል በማለት #ፍንጭ መስጠታቸው ተነግሯል።

አፕል የዋጋ ማስተካከያውን የሚያደርገው እያጋጠመው ያለውን የሽያጭ #ማሽቆልቆል ለማስተካከል እንደሆነም ነው የተገለፀው።

ኩባንያው የገቢው መቀነስን ከቻይና ኢኮኖሚ መቀዛቀዝ ጋር ያያያዘ ቢሆንም፥ የኩባንያው ሀላፊ ቲም ኩክ ግን ከዚህ የተለየ ሀሳብ አላቸው።

እንደ ሀላፊው ቲም ኩክ ገለጻ፥ የአፕል ገቢ እንዲቀንስ ካደረጉ ነገሮች መካከል የዋጋው መወደድ አንዱ ነው።

በተለይም በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ያለው የዶላር የውጭ ምንዛሬ ዋጋ የአይፎን ስልኮች ውድ አንዲሆን ማድረጉንም አንስተዋል።

የአፕል ኩባንያ በያዝነው ወር የአይፎን ስልኮችን የመሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ማድረግ መጀመሩን የገለጹት ቱም ኩክ፥ የዋጋ ማስተካከያው በተለይም ከውጭ ምንዛሬ ጋር ተያይዞ የአይፎን ስልክ መግዛት የሚከብዳቸውን ደንበኞች ማእከል ያደረገ ነው ብለዋል።

ምንጭ፦ ቢቢሲ
@YeneTube @FikerAssefa
#Buy2Go
እንኳን ወደ Buy2go የሸቀጣሸቀጥ ምርቶች አከፋፋይ በደህና መጡ፡፡ የሱቅ ወይም የሱፐርማርኬት ባለቤት ኖት?አልያም ለድርጅትዎ የሸቀጣሸቀጥ ምርት በካርቶን/በእሽግ ለመግዛት ይፈልጋሉ

ከ Play Store ወይም ከ App Store በማውረድ ተጠቃሚ ይሁኑ:: ለበለጠ መረጃ 9191 ይደውሉ፡፡

#ባይ2ጎ #ቅናሽ #Buy2Go #Afra #AfraImportExportPLC #Delivery #Retail #FMCG #Discount #Wholesale #Shopping #AddisAbaba #Trust_Your_Order
👍10
#Buy2Go
እንኳን ወደ Buy2go የሸቀጣሸቀጥ ምርቶች አከፋፋይ በደህና መጡ፡፡ የሱቅ ወይም የሱፐርማርኬት ባለቤት ኖት?አልያም ለድርጅትዎ የሸቀጣሸቀጥ ምርት በካርቶን/በእሽግ ለመግዛት ይፈልጋሉ?

ከ Play Store ወይም ከ App Store በማውረድ ተጠቃሚ ይሁኑ:: ለበለጠ መረጃ 9191 ይደውሉ፡፡

#ባይ2ጎ #ቅናሽ #Buy2Go #Afra #AfraImportExportPLC #Delivery #Retail #FMCG #Discount #Wholesale #Shopping #AddisAbaba #Trust_Your_Order
👍72

👍103😭3