ኢትዮጵያ ከሱዳን በመግባት ላይ ለሚገኙ ስደተኞች የመጠለያ ጣቢያ ልታቋቁም ነው!
ኢትዮጵያ የሱዳኑን ግጭት ሸሽተው ወደ ግዛቷ በመግባት ላይ ለሚገኙ ስደተኞች፣ የመጠለያ ጣቢያ ለማቋቋም እየሠራች መኾኗን፣ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቀ፡፡
የተቋሙ የኮሙኒኬሽንና የውጭ ግንኙነት ዲሬክተር አቶ በአካል ንጉሤ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ እስከ አሁን ድረስ ከሱዳን ተፈናቅለው ወደ ኢትዮጵያ ከገቡት ሰዎች መካከል፣ 3ሺሕ200 ጥገኝነት ጠያቂዎች መመዝገባቸውን ተናግረዋል፡፡ ለእነኚኽ ጥገኝነት ጠያቂዎች፣ በዐማራ ክልል መተማ አካባቢ፣ የመጠለያ ጣቢያ ለማቋቋም፣ የቦታ ጥናት መደረጉን ዲሬክተሩ አመልክተዋል፡፡
የኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት የኮሙኒኬሽንና የውጭ ግንኙነት ዲሬክተር አቶ በአካል ንጉሤ፣ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ የሱዳኑን ግጭት ሸሽተው ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ካሉት ሰዎች መካከል፣ በተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ሥር ከለላ የሚደረግላቸው ስደተኞች እና ጥገኝት ጠያቂዎች እንደሚገኙባቸው ገልጸዋል፡፡
ለእነዚኽ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች፣ በዐማራ እና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች፣ ጊዜያዊ የማቆያ ማዕከላት እንደተገነቡላቸው የተናገሩት አቶ በአካል ንጉሤ፣ በዘላቂነት የሚኖሩባቸውን መጠለያዎች ለማቋቋም አስፈላጊው ሥራ እየተሠራ እንደኾነ አስታውቀዋል፡፡
ኢትዮጵያ፣ ከሱዳን በመግባት ላይ ለሚገኙ ስደተኞች ድጋፍ በማድረግ ላይ እንዳለች አቶ በአካል ጠቅሰው፣ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እየቀረበ ያለው እገዛ ግን፣ በቂ እንዳልኾነ አመልክተዋል፡፡የሱዳኑን ግጭት ሸሽተው ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ያሉት ሰዎች ብዛት፣ ከ18 ሺሕ በላይ መድረሱን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ/UN-OCHA/ ማስታወቁን መዘገባችን ይታወሳል፡፡
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው "ቤተ- መንግስት" ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልል እና የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡የሃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ቤተ መንግስቱ የኦሮሞን ሕዝብ ወግ፣ ባህል እና ታሪክ በሚያንጸባርቅ መልኩ እንደሚገነባ ተገልጿል፡፡
[FBC]

በበጀት አመቱ 9 ወራት ምንም አይነት ቀጥተኛ የበጀት ድጋፍ ከውጭ የልማት አጋሮች እንዳልፈሰሰ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በበጀት አመቱ 7.7 ቢሊየን ብር ቀጥተኛ የበጀት ድጋፍ እንደሚኖር ይጠበቅ የነበረ ቢሆንም እስካሁን ምንም አለመገኘቱን ነው የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ያስታወቁት፡፡ከሰሜኑ ግጭት ጋር ተያይዞ አጋር አገራት እና ተቋማት በተለይ ምእራባውያን መንግስት ላይ ጫና ለማሳረፍ በማሰብ ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ በአብዛኛው ማቀዛቀዛቸው ይታወሳል፡፡በመሆኑም መንግስት ከአጋሮች ለወትሮው ሲያገኘው የነበረው ድጋፍ ባለፉት አመታት በከፍተኛ ሁኔታ ቅናሽ ታይቶበታል፡፡
[Capital]

የሲዳማ ክልል 136 አመራሮችን በሙስና ከሠሠ!
የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ፣ የክልሉ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር እና የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የፋይናንስ ሓላፊዎችን ጨምሮ 136 አመራሮች እና ባለሞያዎች፣ በሙስና ወንጀል መከሠሣቸውን አስታወቀ።
ክሥ ከተመሠረተባቸው መካከል 72ቱ፣ ከአንድ እስከ 11 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤት ውሳኔ ማስተላለፉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ ገልጿል።በሙስና እና ብልሹ አሠራር በሕግ እንዲጠየቁ የተለዩት 505 አመራሮች እና ባለሞያዎች ሲኾኑ፣ መዝብረዋል የተባሉትን 60 ሚሊዮን ብር ተመላሽ ማድረጉን፣ የሲዳማ ክልል ዋና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ማቶ ማሩ አስታውቀዋል።
የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ማቶ ማሩ፣ ትላንት ሰኞ፣ ግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም. ማምሻውን በሰጡት መግለጫ፣ በክልሉ፣ ሙስናንና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል በተደረገው እንቅስቃሴ ውጤት መገኘቱን ተናግረዋል።የሌብነት እና ምዝበራ ወንጀል የተፈጸመው፥ ለኢንቨስትመንት በሚል መሬት በመቀራመት፣ የፋይናንስ ሥርዐቱን በመጣስ፣ በመንግሥት ቤቶች አስተዳደር፣ በገቢ ግብር እና ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን በማዘጋጀት እንደኾነ፣ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ አብራርተዋል፡፡
በሙስና ወንጀል እና በብልሹ አሠራር ለተጠየቁ ሁለት ደንበኞቻቸው ጥብቅና መቆማቸውን የተናገሩት አቶ ዓለማየሁ አየለ፣ አንዱ ደንበኛቸው ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ ገልጸው፤ ሦስት ዓመት ከስድስት ወር ለተፈረደበት ሌላ ደንበኛቸው ይግባኝ መጠየቃቸውን ለአሜሪካ ድምፅ በስልክ ተናግረዋል።
የቁጥጥር እና ክትትል ሥራው፣ በክልሉ መንግሥት በተቋቋመው ኮሚቴ መከናወኑን የተናገሩት ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ አቶ ማቶ ማሩ፣ በሒደቱ፣ ከሕዝብ 118 ጥቆማዎች መቀበላቸውንና የኅብረተሰቡ ተሳትፎ የጎላ ሚና መጫወቱን አስረድተዋል።ከኅብረተሰቡ የተሰጡ ጥቆማዎች በምርመራ መለየታቸውን የጠቀሱት የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ፣ መሬትን ጨምሮ የተመዘበረ የሕዝብ ሀብትን ለማስመለስ በተደረገ ጥረት ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል፡፡
በሐዋሳ፣ በይርጋለም፣ በለኩ እና ሆኮ ከተሞች፣ በሕገ ወጥ መንገድ ለግለሰቦች ተላልፎ የነበረ ከአምስት ሄክታር በላይ መሬት፣ ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ ተደርጓል፤ ብለዋል።በሲዳማ ክልል ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ አንዳንዶቹ፣ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በሚያወጧቸው መግለጫዎች፣ በክልሉ፣ ሙስና እና ብልሹ አሠራር ተንሰራፍቷል፤ ሲሉ፣ በገዥው ፓርቲ እና በመንግሥት ላይ ወቀሳ እና ትችት ያቀርባሉ።
የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ማቶ፣ መረጃ እና ማስረጃ ቀርቦበት፣ በሕግ የማይጠየቅ አካል እንደማይኖር አረጋግጠዋል።በአሁኑ ወቅት በ193 መዝገቦች ክሣቸው እየታየ የሚገኙት የቀሪዎቹ 369 አመራሮች እና ባለሞያዎችም ጉዳይ፣ በፍርድ ሒደት ላይ መኾኑን ያስታወቁት ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ፣ በሙስና እና ብልሹ አሠራር የተሳተፉ ባለሥልጣናትን በሕግ የመጠየቁ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አመልክተዋል።

👍1
Are you the one?
👉 Learning Management System Developers
👉 Tech Startups & Incubators
👉 Digital Solution Providers
👉 Music Streaming Service Providers
👉 Coding Learning Centers
👉 Digital Library Service Providers
👉 Social Media Training Centers
👉 Student Tutorial Service Providers
👉 Professional Toastmaster's Clubs
👉 Student Club Association
👉 Online Education Service Providers
👉 Digital Theology Service Platforms
👉 Distance Education Learning Centers
👉 Short-term Training Service Institutes
When Yes:
Don't miss a chance to exhibit at the
Edition
5th
Event
Back to School Africa
Festival, 2023.
When
May 19 - 21/2023
Dates
Friday, Saturday, & Sunday
Duration
9am - 7pm
Visit event website👇!
www.backtoschoolafrica.com
Follow us on👇
Facebook and LinkedIn
Contact us
☎️ : +251 974 08 2036
+251 974 08 2037
With Support of
FDRE Ministry of Education
Sponsors
Oracle Academy
Study in Japan
BUKU Digital Platform
DSTV Ethiopia

መርጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል በቲክቶክ መቷል።
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
tiktok.com/@u0917040506_0912718883

አዲስ ነገር ከነዳጅ!!ስልፍ ቀረ‼️
በአንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋሉ ሠልፎች ፤ ኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግብይት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአሽከርካሪዎች እንዲሁም በነዳጅ ማድያዎች በኩል ግብይት ለመፈፀም ቅድመ ዝግጅት ባለመደረጉ ብዙ ሰዓታትን በሰልፍ ላይ እንደሚያጠፉ የከተማዋ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።
ይህንንም ተግዳሮት ከግምት ውስጥ በማስገባት ነዳጅ በተሰኝው መተግበሪያ ላይ በነዳጅ ማደያዎች ያለውን ሰልፍ ለመቅረፍ አሽከርካሪዎች በመጅመሪያ
✅ ነዳጅ መተግበሪያን በመክፈት
STANDBY ሚለውን ይምረጡ❗️
✅ የመዘገቡትን መኪና ይምረጡ
✅ሚቀዱትን መጠንና ነዳጅ አይነት ያስግቡ፦
🚀ወድያውኑ ስታንድ ባይ ኮድ ይሰጦታል❗️
አሽከርካሪው የሚደርሰውን ኮድ ለነዳጅ ቀጂው በሚሰጥበት ወቅት መተግበሪያው ላይ የሚመጣለትን ሙሉ መረጃ በማረጋገጥ ግብይቱን በቀላሉ ማጠናቀቅ ይችላል።
ይህም የነዳጅ ቀጂው ሙሉ መረጃ አስገብቶ ግብይት እስኪፈጠር ደረስ ያለውን ጊዜ በመቆጠብ ከአላስፈላጊ ሰልፍ እና መንገላታት የነዳጅ ግብይቱን እንደሚያሳልጥ ተነግሯል።
በነዳጅ አፕ ይጠቀሙ ግዚዎትን ይቆጥቡ።
✅ አሁኑኑ ከ PLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp

ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር ፣
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 30/2015 በመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ይሰጣል!
የ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 30/2015 ድረስ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ግንቦት 09/2015 ተፈርሞ፤ ለኹሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች፣ ለኹሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ለኹሉም የክልል ትምህርት ቢሮዎች የተሰራጨ ደብዳቤ ፈተናው በተጠቀሱት ቀናት እንደሚሰጥ አመላክቷል፡፡በዚህም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከሐምሌ 15 ቀን 2015 ጀምሮ ብሔራዊ ፈተናውን የመስጠት ሥራ ላይ ብቻ ትኩረት እዲያደርጉ የትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ ማስቀመጡ ተገልጿል።
በተጨማሪም በ2015 የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃን እና ባለፉት ዓመታት የህግ መውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላስመዘገቡት ተማሪዎች በመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ውስጥ ፈተናው ከሐምሌ 3 እስከ 13 ባሉት ቀናት ተሰጥቶ እንዲጠናቀቅ ሚኒስቴሩ በደብዳቤው አሳስቧል።
ሚኒስቴሩ አክሎም፤ በ2014 የ12ኛ ክፍል አጠናቀው ፈተና በመውሰድ በልዩ ሁኔታ የሬሜዲያል ኘሮግራም ተጠቃሚ ለሆኑ ተማሪዎች ለአንድ ሴሚስተር የተሰጠው ትምህርት በማዕከል የጋራ ፈተና ተዘጋጅቶ ለተቋማት እንዲላክ፣ ተቋማት ፈተናውን የማስተዳደር ውጤት የመግለጽና በ2016 ፍሬሽማን ፕሮግራም ለመከታተል ብቁ ሆነው የተገኙት (ማለትም በተቋማት የውስጥ ፈተና 50 ከመቶ፣ በማዕከል የተዘጋጀው ፈተና 50 ከመቶ) ተደምሮ በድምሩ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡቱን እንዲያሳወቁ፣ ይህ አጠቃላይ ሂደት እስከ ሰኔ 30/2015 ድረስ እንዲጠናቀቅ አሳስቧል።

“ፖሊሲያችን፥ የግዛት አንድነቷ የተጠበቀ ሉዓላዊት ኢትዮጵያን መደገፍ ነው” - አምባሳደር ማይክ ሐመር
የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር፣ ከትላንት በስቲያ፣ በዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ ግዛት በሎስ አንጀለስ ከተማ ውስጥ ከሚኖሩ፣ የዐማራ ማኅበረሰብ ተወላጅ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ጋራ ተገናኝተው፣ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች እና በተለይ በዐማራ ማኅበረሰብ ላይ ይፈጸማሉ በተባሉ ጥቃቶች ዙሪያ ተወያይተዋል።
ሰኞ ግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም ሎሰ አንጀለስ ውስጥ የዐማራ ማኅበረሰብ ተወላጅ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ጋራ ተገናኝተው፣ የተወያዩት አምባሳደር ማይክ ሐመር፣ በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው የሰላም ስምምነት ይዘት እና አፈጻጸም፣ በዐማራ ክልል እና ከዐማራ ክልል ውጪ በሚኖሩ የዐማራ ማኅበረሰብ አባላት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችንና ሌሎች የአሜሪካን ፖሊሲ የሚመለከቱ ጥያቄዎች የቀረቡላቸው ሲኾን፣ በኢትዮጵያ፣ ልዩ ልዩ ማኅበረሰቦች ያሉባቸውን ችግሮች እንደሚረዱና አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈጸምን ማንኛውም የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ተቃውማ እንደምትናገር አመልክተዋል።
"ዐዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲያችንም ኾነ፣ እኔም አጋጣሚውን በአገኘኹበት ጊዜ፣ ከዐማራ የፖለቲካ አመራሮች ጋራ ተገናኝተን ተወያይተናል። ልክ የኦሮሞ፣ የትግራይ እና ሌሎች ማኅበረሰቦችን እንደምንሰማው፣ የዐማራ ማኅበረሰብም ያለበትን ስጋት እናውቃለን። በእውነት ይህ ወቅት፣ ለኢትዮጵያውያን ፈታኝ ነው፤ ይገባኛል። ኾኖም፣ አንድ ፖሊሲ አለን። ሉዓላዊት የኾነች ኢትዮጵያን፣ የግዛት አንድነቷን በጠበቀ መልኩ የመደጋፍ እና እነዚኽን ግጭቶች እንደምን በሰላማዊ መንገድ መፍታት እንደሚቻል የመሥራት ፖሊሲ አለን፡፡”
አምባሳደር ሐመር አክለውም፣ በኢትዮጵያ የሚታዩት ወቅታዊ ችግሮች እንዲፈቱ፣ በአሜሪካ የሚኖረው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ማኅበረሰብ፣ ትልቅ ሚና እንዳለው ያስገነዘቡ ሲኾን፣ ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን የሚያስችሉ መፍትሔዎችን ለመደገፍ ዝግጁ እንደኾነችም ጠቁመዋል።
“በጣም አስቸጋሪ ለኾኑ ጉዳዮች፣ ሰላማዊ መፍትሔ ለማግኘት እየሞከርን ነው። የአፍሪካ ኅብረት፣ ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች፥ አገሪቱ ወደፊት እንድትራመድ፣ አስፈላጊ መፍትሔዎችን ለማምጣት እና ግጭትን ለማቆም የተደረሰውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ እየሞከሩ ባሉበት ወቅት፣ ዩናይትድ ስቴትስ ድጋፏን ለመቀጠል ተዘጋጅታለች።"
በውይይቱ ላይ የተሳተፉ የዐማራ ማኅበረሰብ አባላት፣ በዐማራ ተወላጆች ላይ ተፈጽመዋል ያሏቸውን የጋዜጠኞች፣ የመብት አቀንቃኞች እና የፖለቲከኞች እስራት፣ የኢንተርኔት መታገድ እና በታጠቁ አካላት የሚደርሱባቸውን ጥቃቶች አንሥተው ጥያቄ አቅርበዋል። ከተወያዮቹ መካከል አንዱ የኾኑት ዶር. ጌታቸው አበበ፣ ስለነበረው ውይይት የተሰማቸውን ነግረውናል።
ውይይቱን ያሰናዳው የሎስ አንጀለስ ዐማራ ማኅበረሰብ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ቤተ ልሔም ሙሉጌታ አየለ በበኩላቸው፣ የማኅበረሰቡ አባላት፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን፣ በዐማራ ኅብረተሰብ ላይ ይደርሳል ያሉት ጥቃት መቆም እንዳለበት ገልጸው፣ ለአምባሳደር ሐመር ያስተላለፉት መልዕክት መደመጡ ተስፋ እንደሰጣቸው አመልክተዋል።
“በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ሁሉም ሰዎች፣ በአንድነት እና በዴሞክራሲ መንገድ እንዲኖሩ ነው የምንፈልገው፤” ያሉት ሌላው የውይይቱ ተሳታፊ አቶ አሰፋ ድረስ በበኩላቸው፣ አምባሳደር ሐመር፣ በውይይቱ የተነሡ ሐሳቦችን በተግባር ላይ እንደሚያውሏቸው ያላቸውን ተስፋ ተናግረዋል።
"የዩናይትድ ስቴትስ ፍላጎት፣ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ደኅንነት ነው፤” ያሉት ሐመር፣ በሰላም፣ በትምህርት እና በጤና የመኖር ዕድል ለማግኘት እንደሚፈልጉ የሰው ልጆች ሁሉ፣ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ሕዝቦች ሰብአዊ ደኅንነት የአሜሪካ ትኩረት መኾኑን አስምረውበታል።
በሎስ አንጀለስ ከሚኖሩ የዐማራ ማኅበረሰብ ተወላጆች በተጨማሪ፣ ከኦሮሞ፣ ከትግራይ እና ከሶማሌ ማኅበረሰብ ጋራም እንደሚገናኙ ያስታወቁት ሐመር፣ ሁሉም ማኅበረሰቦች የየራሳቸው ስጋት እንዳለባቸው ሁሉ፣ የሚጋሯቸው የጋራ ችግሮችም በመኖራቸው፣ አብረው መሥራት እንደሚችሉም አስገንዝበዋል።
[VoA]

❤1
በኢትዮጵያ በየቀኑ በአማካይ 27 እናቶች ከወሊድ ጋር በተያያዘ ህይወታቸዉን እንደሚያጡ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ!
በኢትዮጵያ በየእለቱ ከወሊድ ጋር በተያያዘ 27 እናቶች ህይወታቸዉ እንደሚያልፍ በጤና ሚኒስቴር የእናቶች ፣ህጻናትና ወጣቶች ጤና አገልግሎት መሪ ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ብሩክ ሀይሉ ለብስራት ራዲዮ ተናግረዋል። በየአመቱም 10 ሺህ ገደማ እናቶች በ እርግዝና ወቅት በሚያጋጥሙ የተለያዩ የጤና እክሎች ህይወታቸዉ ያልፋል ብለዋል።
ለሚመዘገቡት የሞት ቁጥሮች ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ከፍተኛ የሆነ ደም መፍሰስ ፣ በእርግዝና ግዜ የሚከሰት የደም ግፊትና ኢንፌክሽን ዋነኛ ምክንያቶች መሆናቸዉን አቶ ብሩክ ጠቁመዋል። ቅድመ እርግዝና እና ቅድመ ወሊድ ክትትል የሚያደርጉ እናቶች ቁጥር አናሳ መሆኑም ለሚሰተዉ ሞት ሌላኛዉ ምክኒያት እንደሆነ ገልጸዋል።በተመሳሳይ እ.ኤ.አ በ 2020 በተሰራ ጥናት በኢትዮጵያ ከ 100 ሺህ ወሊዶች ዉስጥ 2 መቶ 67 እናቶች በእኚሁ ምክኒያቶች ህይወታቸዉ ይቀጠፋል ብለዋል።
በአለም ጤና ድርጅት በአመቱ በተሰራ ሌላ ጥናት በአለማቀፍ ደረጃ በየእለቱ 8 መቶ እናቶች ከወሊድ ጋር በተያያዘ ህይወታቸዉ የሚያልፍ ሲሆን ይህም በየ 2 ደቂቃዉ የአንድ እናት ህይወት ያልፋል እንደማለትም ነዉ።ከነዚህ ዉስጥ 87 በመቶ የሆነዉ ከሰሀራ በታች እና በደቡብ እስያ ባሉ ሀገራት ይመዘገባል ያሉ ሲሆን 95 በመቶ የሚሆነዉ ደግሞ በዝቅተኛ እና መካከለኛ ሀገራት ነዉ ብለዋል።
[ዳጉ ጆርናል]

በአዲስ አበባ አንድ እቁላል ከ14 ብር እስከ 16 ብር እየተሸጠ ነው፡፡
-‹‹ለእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ በኩንታል ከ 3 ሺህ 680 እስከ 4 ሺህ ብር ወጪ እያስደረገን ነው››--- የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባሪዎች ማህበር
በመኖ መወደድ እና ከዚህ ቀደም ተከስቶ በነበረው ወረርሺኝ ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዶሮዎች መሞታቸው አብዛኛው ዶሮ አርቢ አባላትን ዘርፉ ውስጥ እንዳይቆዩ እያደረጋቸው መሆኑ ተገልጧል፡፡
ይህን ያለው የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባሪዎች ማህበር ነው፡፡የማህበሩ ምክትል ሃላፊ አቶ ቴዎድሮስ ካሳሁን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣የመኖው መወደድ የእንቁላል ዋጋ ከዚህም በላይ ከፍ እንዲል ሊያደርገው እንደሚችል ስጋታቸውን ገልፀዋል።
ሬዲዮ ጣቢያው ባደረገው ቅኝት በአማካይ የ1 እንቁላል ዋጋ ከ 14 ብር አስከ 16 ብር እየተሸጠ ይገኛል፡፡አንድ እንቁላል ጣይ ዶሮ ከምታስገኘው ገቢ 75 ከመቶዋ ወጪዋ መሆኑን አቶ ቴዎድሮስ ተናግረዋል።
አቶ ቴዎድሮስ ጨምረውም ቀደም ሲል " ዶሮ እና የዶሮ ውጤቶችን ያለ ስጋት መጠቀም ይቻላል " የሚል ትዕዛዝ አስከተሰጥበት ቀን ድረስ በነበረው ጊዜ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዶሮዎች መቀበራቸውን እና ብዙ አርቢዎችም ላይ ኪሳራ ማስከተሉን ተናግረዋል።
በማህበሩ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት 125 አርቢ አባላት መኖራቸውንም ተሰምቷል። ዘርፉ በባንክ በብድር ቢደገፍ ፣ እውቀቱ እና ማምረቻ ቦታው ለወጣቶች በመስጠት ቢታገዝ ፣ ገበሬው ደግሞ በማርባቱ ሂደት በብዛት ቢቀላቀል መሻሻል ሊኖረው ይችላልም ብለዋል፡፡
Via Ethio FM

የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂዎች መውጫ ፈተና ከፊታችን ሐምሌ 3 ቀን ጀምሮ ይሰጣል!
የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።የ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃን በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ፈተናውን እንደሚወስዱ ተገልጿል።
በ2014 ዓ.ም የሕግ መውጫ ፈተና ተፈትነው ማለፊያ ነጥብ ያላስመዘገቡ ተማሪዎችም በዚሁ ጊዜ ፈተናውን የመንግስት ዩኒቨርሲቲ የመፈተኛ ማዕከላት ውስጥ መውሰድ ይችላሉ ተብሏል።ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ለመሥጠት የተለያዩ ዝግጅቶችን ሲያደርግ መቆየቱንም የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል።

የኮሌራ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ አራት ክልሎች የተዛመተ ሲሆን፤ በደቡብ ክልል 18 ሰዎች በበሽታው ሞተዋል።
የኮሌራ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ አራት ክልሎች መዛመቱን የጤና ሚኒስቴር ሲገልጽ፣ በደቡብ ክልል ልዩ ልዩ ዞኖች እና ወረዳዎች ደግሞ፣ 18 ሰዎችን ለኅልፈት መዳረጋቸውንና 919 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን፣ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።ወረርሽኙ በበረታባቸው የክልሉ ዞኖች፣ ትላንት እና ዛሬ ክትባት መስጠት መጀመሩን፣ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዲሬክተር አቶ ማሙሽ ሑሴን ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ፣ የኮሌራ ወረርሽኝ፣ በአራት ክልሎች መዛመቱን ያስታወቀው የጤና ሚኒስቴር፣ ወረርሽኙን ለመከላከል፣ ለ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች ክትባት እንደሚሰጥ አመልክቷል፡፡በኢትዮጵያ አራት ክልሎች ተዛምቶ ጉዳት እያደረሰ የሚገኘው የኮሌራ ወረርሽኝ፣ በዐዲስ መልክ በተከሠተባቸው የደቡብ ክልል አምስት ዞኖች እና ሦስት ልዩ ወረዳዎች፣ ሰዎችን ለኅልፈተ ሕይወት እና ለሕመም መዳረጉን፣ የደቡብ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዲሬክተር አቶ ማሙሽ ሑሴን፣ ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ፣ በደቡብ ክልል እንደ ዐዲስ በተስፋፋው የኮሌራ ወረርሽኝ የ18 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉንና 919 ሰዎች ደግሞ በበሽታው መያዛቸውን አስረድተዋል።በክልሉ፣ ለተከታታይ አምስት ቀናት ይሰጣል የተባለውን የኮሌራ ክትባት ዘመቻ፣ ትላንት ማክሰኞ፣ ግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም.፣ በደቡብ ኦሞ ዞን ያስጀመሩት የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ፣ ወረርሽኙ፥ በአገር አቀፍ ደረጃ በአራት ክልሎች መከሠቱን አረጋግጠዋል።
ዕድሜያቸው፣ ከአንድ ዓመት በላይ ለኾኑ 1ነጥብ5 ሚሊዮን ዜጎች፣ የኮሌራ ክትባት እንደሚሰጥ፣ ሚኒስትር ዴኤታው ማስታወቃቸውን፣ የክልሉ መንግሥት ቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።የክትባት ዘመቻው፣ በደቡብ ኦሞ ዞን በናፀማይ ወረዳ የተጀመረ ሲኾን፣ ወረርሽኙ በባሰባቸው በጋሞ ዞን ማላጋርዳ ወረዳም፣ በዛሬ ዕለት መሰጠት መጀመሩን፣ በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የጤና እና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት ዳይሬክቶሬት ዲሬክተር አቶ ታረቀኝ መርዕድ ገልጸዋል።
በጋሞ ዞን፣ እስከ ትላንትናው ዕለት ድረስ፣ ከ400 በላይ የሕመምተኞች ቁጥር መመዝገቡን የጠቀሱት ዲሬክተሩ፣ ወደ ጤና ተቋም ከመድረሳቸው በፊት አምስት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉንና በአጠቃላይ ስምንት ሰዎች መሞታቸውን አስታውቀዋል።
በሌላ በኩል፣ ባለፈው ሳምንት፣ በቡርጂ እና በአማሮ ልዩ ወረዳዎች በተዛመተው በዚኹ የኮሌራ ወረርሽኝ፣ ሰባት ሰዎች ለኅልፈተ ሕይወት መዳረጋቸውን መዘግባችን የሚታወስ ሲኾን፣ ለወረርሽኙ ጉዳት መባባስ፣ በልዩ ወረዳዎቹ ወሳኝ መሠረተ ልማቶች ባለመዘርጋታቸው እንደኾነ፣ የአማሮ ልዩ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽሕፈት ቤት የበሽታ መከላከል እና ጤና ማጎልበት ዋና የሥራ ሒደት የማኅበረሰብ ተግባቦት እና የጤና ኤክስቴንሽን አስተባባሪ አቶ አክሊሉ ካሌብ አመልክተዋል።
በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የጤና እና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት ዳይሬክቶሬት ዲሬክተር አቶ ታረቀኝ መርዕድም፣ የአቶ አክሊሉን አስተያየት ያጠናክራሉ፡፡የኮሌራ ወረርሽኙ፣ በዐዲስ መልክ የተከሠተባቸው የደቡብ ክልል አካባቢዎች፥ የጋሞ፣ የጎፋ፣ የደቡብ ኦሞ፣ የኮንሶ እና የጌዲኦ ዞኖች፣ እንዲሁም የአሌ፣ የአማሮ እና የቡርጂ ልዩ ወረዳዎች ናቸው።