የክላርኔት ሙዚቃ ተጫዋቹ ዳዊት ፍሬው ከዚህ አለም በሞት ተለየ!
የክላርኔት ሙዚቃ ተጫዋቹ ዳዊት ፍሬው ማረፉን የዳዊት ፍሬው ማረፍን ከቅርብ ወዳጆቹ ማረጋገጡን ለኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ዘግቧል። አርቲስት ዳዊት ለሙዚቃ ስራ ወደ ጣሊያን ተጉዞ ባለበት ማረፉ ነው የተገለጸው።
አርቲስቱ ሊያቀርብ ያሰበው የሙዚቃ ዝግጅት ተሰርዞ እንደነበር እና ዳዊት ወደጣሊያን ለመሄድ የሚያስችለውን ትኬት ለመጠቀም በሚል ወደ ጣሊያን ተጉዟል።
ክላርኔት ተጫዋች ሙዚቀኛው ዳዊት ፍሬው በተኛበት ክፍል ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ የጣሊያን ፖሊስ የአሟሟቱን ሁኔታ እያጣራም ይገኛል ሲል ጣቢያው ዘግቧል።
በጣሊያን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና የሞያ አጋሮቹ ከሀገሪቱ ፖሊስ ጋር ተነጋግረው የአርቲስቱን አስክሬን በሀገሩ ለማሳረፍ እንቅስቃሴ መጀመራቸውም ታውቋል::ዳዊት ፍሬው የክላርኔት የሙዚቃ መሳሪያውን እየተጫወተ የሰራው ሶስት የሙዚቃ አልበም ያለው ሲሆን የአንጋፋው ድምፃዊ ፍሬው ሀይሉ ልጅም ነው።
@YeneTube @FikerAssefa

👍1
ኢትዮጵያ ለውጭ ባለሀብቶች አምስት የባንክ ፈቃድ ልትሰጥ መሆኑ ተገለጸ!
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በባንክ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ላላቸው የውጭ ባለሀብቶች አምስት የሚደርሱ የባንክ ፈቃድ ለመስጠት ማቀዷ ተገለጸ፡፡
የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ ሰለሞን ደስታ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ከሦስት እስከ አምስት ለሚደርሱ በኢትዮጵያ በባንክ ዘርፉ መሰማራት ለሚፈልጉ የውጭ ባለሀብቶች የባንክ ፈቃድ እንደሚሰጥ መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ይህም የአገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ አገልግሎት ለውጭ ተፎካካሪዎች ክፍት ለማድረግ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡
እስካሁን የባንኩ ዘርፍ ለውጭ አገራት መዋዕለ ነዋይ አፍሳሾች ዝግ ሆኖ የቆየ ሲሆን፤ በቀጣይ አምስት ዓመታት ውስጥ ግን ለውጭ አገራት ተፎካካሪዎች ክፍት እንደሚደረግ ነው የተገለጸው፡፡
በተጨማሪም የውጭ ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ዘርፉም ከአገር ውስጥ ባለሀብቶች ጋር በጋራ የሚሰሩበት አማራጭ ሊኖር እንደሚችል በምክትል ገዥው በኩል ተጠቅሷል፡፡የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለይም በባንክ፣ በቴሌኮም፣ በትራንስፖርት እና አቬሽን ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት ካሳዩ ቆይተዋል ተብሏል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ለውጭ ኢንቨስተሮች ዝግ ተደርገው የቆዩ ዘርፎች ክፍ እንደሚደረጉ ቃል የገቡ ሲሆን፤ የመጀመሪያው የውጭ ቴሌኮም ፈቃድ ማግኘቱም ይታወቃል፡፡በተጨማሪም የመንግሥት የልማት ድርጅት እና ብቸኛ የቴሌኮም ድርጅት ሆኖ የቆየውን የኢትዮ ቴሌኮም 45 በመቶ ድርሻ ለውጭ ባለሀብት በመሸጥ ሦስተኛ የውጭ ቴሌኮም ፈቃድ ለመስጠት ጨረታ መጀመሩ ተገልጿል፡፡
✍Addis Maleda

ጥሩ ላፕቶፕ ለመግዛት አሰበዋል?እንግዲያውስ🔆𝐖𝐄𝐋𝐋 ኮምፒውተር 🔆አለሎት
👉እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የ2022/2023ሞዴል ላፕቶፖችን፣የተለያዩ ጌሚንግ እንዲሁም ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ከ አስተማማኝ ዋስትና እንዲሁም ከ በቂ መስተንግዶው ጋር ይዘን እንጠብቆታለን
አድራሻ: መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
👇ይህን ሊንክ በ መጫን የሚፈልጉት👇
https://tttttt.me/welllaptop
☎ call: 0943847549
Contact us @cr7_well

የሩሲያና ዩክሬን ዲፕሎማቶች በቱርክ ተደባደቡ!
የሩሲያ እና ዩክሬን ዲፕሎማቶች በቱርክ ለስብሰባ በሄዱበት ቡጢ መሰናዘራቸው ተሰምቷል።አሁን ደግሞ የጥቁር ባህር የኢኮኖሚ ትብብር በቱርክ ሙዲና አንካራ እየተካሄደ ይገኛል።የሩሲያ እና ዩክሬን ተወካዮች በዚህ መድረክ ላይ ሀገራቸውን ወክለው እየተሳተፉ ይገኛሉ።
የዩክሬን ተወካይ በመድረኩ ላይ የሀገሩን ሰንደቅ ዓላማ ይዞ ቆሞ እያለ የሩሲያ ተወካይ ወደ መድረኩ በመምጣት ነጥቆ ለመሄድ ሲሞክር አለመግባባቱ መከሰቱ ተገልጿል።የዩክሬኑ ተወካይም በሩሲያ አቻው ላይ በቡጢ መምታቱን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በስፋት በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል።
የቱርክ መንግሥት በበኩሉ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት እልባት እንዲያገኝ ብዙ ጥረቶችን እያደረግን ባለንበት ብዚህ ወቅት እንዲህ አይነት ክስተቱ መፈጸሙ ትክክል እንዳልሆነ በሀገሪቱ ፓርላማ ድረገጽ ላይ ይፋ ባደረገችው መግለጫ አስታውቃለች።የአንካራ ከተማ የጸጥታ ሀይሎችም ወደ ግጭት ገብተዋል የተባሉ የሩሲያ እና ዩክሬን ተወካዮች ላይ ምርመራ እያደረገ መሆኑን ገልጿል።
ሩሲያ ከሰሞኑ ዩክሬን በሰው አልባ አውሮፕላን ወይም ድሮን የታገዘ ጥቃት በክሪምሊን ቤተ መንግሥት ላይ ጥቃት አድርሳለች ስትል ከሳለች።ዩክሬን በበኩሏ ፕሬዝዳንት ፑቲንን ለመግደልም ሆነ በክሪምሊን ቤተ መንግሥት ላይ ምንም አይነት ጥቃት አልሰነዘርኩም ማለቷ ይታወሳል።
@Yenetube @Fikerassefa

በአማራ ክልል በንፁሃን ዜጎች ላይ ግድያ፣ ሞት፣ ጅምላ እስርና መፈናቀል እየተፈጸመ እንደሚገኝ ኢሰመጉ አስታወቀ!
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በንፁሃን ዜጎች ላይ ግድያ፣ ሞት፣ ጅምላ እስርና መፈናቀል እየተፈጸመ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አስታውቋል።ኢሰመጉ ጉዳዩን አስመልክቶ ለአዲስ ማለዳ በላከው መግለጫ፤ መንግሥትና የሚመለከታቸው አካላት ኹሉ በአማራ ክልል ላሉ ውጥረቶች በቂ ትኩረት እንዲሰጡ አሳስቧል።
በመግለጫው፤ በኢትዮጵያ አገራዊ ሉአላዊነት እና የግዛት አንድነት ለመጠበቅ የሚያስችል አንድ ጠንካራ የተማከለ ሰራዊት ለመገንባት በመንግሥት በኩል አቅጣጫ መቀመጡ አስታውሷል፡፡
በዚህም መሠረት የተለያዩ ክልሎች የልዩ ሃይል አባላቶቻቸውን እንደየምርጫው በመከላከያ፣ በፌደራል ፖሊስ እና በክልል ፖሊስ አባላት ማካተታቸው መገለጹን ያስታወሰው ኢሰመጉ፤ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በተለያዩ ዞኖች፣ ወረዳዎችና ቀበሌዎች የክልሉ ልዩ ሃይል አባላት የመንግሥት መልሶ የማደራጀት እንቅስቃሴን ተከትሎ የተለያዩ ሰልፎች፣ መንገድ መዝጋቶች፣ የትራንስፖርት መቋረጦች እንዲሁም ሞትም ጭምር መስተዋሉን ገልጿል።
በዚህም መንግሥት የተማከለ አገራዊ የጸጥታ ሀይል አስፈላጊነትን ለማህበረሰቡ በበቂ ሁኔታ በማስረዳት በአካባቢው ሰላምና መረጋጋት ይኖር ዘንድ በቂ ትኩረት ሰጥቶት አለመሰራቱ እንዲሁም ይህ ጉዳይ በቀጥታ የሚመለከታቸው አካላት ሰላማዊ በሆነ መንገድ ሃሳባቸውን በማቅረብ በመወያየት ሰላምን ለሚያመጣ ዘላቂ መፍትሄ የበኩላቸውን ሚና አለመወጣታቸው፤ ሁኔታዎች መልካቸውን እየቀየሩ በመንግሥት የጸጥታ አካላት እና በንጹሀን ዜጎች ላይ ግድያ፣ የአካል ጉዳት፣ እንዲሁም በአካባቢው የጅምላ እስርና መፈናቀል እየተፈጸመ እንደሚገኝ ኢሰመጉ ከአካባቢዎቹ ካሰባሰባቸው መረጃዎችና ማስረጃዎች ለመረዳት ችያለሁ ብሏል፡፡
በክልሉ በተፈጠሩ አለመግባባቶች ምክንያት በተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞዎች እንደነበሩ የገለጸው ኢሰመጉ፤ ከእነዚህም ተቃውሞዎች ጋር ተያይዞ ከአካባቢዎቹ ባሰባሰባቸው መረጃዎች መሰረት በምዕራብ ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ ሚያዚያ 02/2015 1 ሴት እና 3 ወንዶች መገደላቸውንና 9 ወንዶች መቁሰላቸውን፣ በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ከተማ ሚያዚያ 03/2015 ኹለት ወንዶች መገደላቸውን፣ በባሕር ዳር ከተማ ሚያዚያ 03/2015 ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ በወጡ ሰዎች ላይ በተተኮሰ ጥይት 1 ወንድ እና 1 ሴት ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን ገልጿል።
እንዲሁም የመንግሥት የጸጥታ ሀይሎች በደብረ ማርቆስ፣ በደሴ እና በባሕር ዳር ከተማ እና በሌሎች ከተማዎች ቤት ለቤት ፍተሻዎች እየተደረጉ መሆኑንና በእነዚህ ከተማዎች ውስጥ የሕግ ሥነ-ስርዓትን ያልተከተሉ እስራቶች እየተፈጸሙ መሆኑን፤ በዳንግላ፣ በደብረማርቆስ፣ በሞጣ፣ ሰከላ፣ በቢቸና፣ በደጀን፣ በሀይቅና በኮምቦልቻ ከተሞች ሰልፎችን አስተባብራችኋል በሚል በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰዎች እየታሰሩ መሆኑንና ፍርድ ቤትም እየቀረቡ አለመሆኑን ለመረዳት መቻሉን ኢሰመጉ አስታውቋል፡፡
በክልሉ ካሉ አለመግባባቶች ጋር ተያይዞ በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ሀይቅ ከተማ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፓርቲ ሰብሳቢ የነበሩ መምህርና ሌሎች አራት ሰዎች ከ21/08/2015 ጀምሮ በሀይቅ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደነበረና አምስቱም ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበው የጊዜ ቀጠሮ በመሰጠቱ በሀይቅ ከተማ ማረሚያ ቤት ታስረው እንደሚገኙም ገልጿል።
እንዲሁም በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት የፀጥታ ሃይሎች እና በተለያዩ ታጣቂ አካላት መሳሪያዎች እየተተኮሱ በመሆናቸው ምክንያት ነዋሪዎች ስጋት ውስጥ መውደቃቸውን ኢሰመጉ ከአካባቢዎቹ ካሰባሰባቸው መረጃዎች ለመረዳት መቻሉንም በመግለጫው አስታውቋል፡፡
በተጨማሪም የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ግርማ የሺጥላ ከመሃል ሜዳ ወደ ደብረ ብርሃን ሲመለሱ በመንዝ ጓሳ ላይ በታጣቂዎች በተፈጸመባቸው ጥቃት እሳቸውን ጨምሮ አምስት ሰዎች መገደላቸው እንደሚያሳስበውም ኢሰመጉ ገልጿል።
ማንኛውም አካል የአመለካከት እና ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ልዩነቶች ሲኖሩ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ሀሳቦችን መግለጽ እንደሚገባ እምነቱን የገለጸው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)፤ በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች፣ በአፍሪካ ቻርተር እንዲሁም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ-መንግሥት የተደነገጉ ተያያዥ የህግ መብትና ግዴታዎችን በመግለጫው አጣቅሷል።
በዚህም መሠረት ኢሰመጉ፤ "በአገሪቱ በመንግሥት አቅጣጫ ሰጪነት እየተከናወነ ያለው የክልል ልዩ ሀይል አባላትን መልሶ የማደራጀት እንቅስቃሴ አካል የሆነው የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የልዩ ሃይል አባላትን መልሶ የማደራጀት ሥራን ተከትሎ እየተፈጠሩ ላሉ ውጥረቶች መንግሥት ተገቢና በቂ ትኩረት በመስጠት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር፣ ከልዩ ሀይል አባላትና አመራሮች ጋር እንዲሁም ሌሎች ከሚመለከታቸው አካላት ኹሉ ጋር በመወያየት ላይ የተመሰረተ ዘላቂ ሰላም ሊያመጣ የሚችል መንገድን እንዲከተልና የጉዳዩን አሳሳቢነት በመረዳት እንዲሁም አፋጣኝ ዘላቂ መፍትሔ ካልተሰጠው በንጹሀን ላይ መጠነ ሰፊ የሆነ ጉዳት ሊያደርስ ስለሚችል መንግሥት በቂ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራበት ጥሪ አቅርቧል።
በአማራ ክልል የልዩ ሀይል አባላትን መልሶ የማደራጀት እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ ተመጣጣኝ ባልሆነ መልኩ ሀይልን በመጠቀም በሰዎች ላይ ግድያ እና የአካል ጉዳት እንዳይደርስ ተገቢው ጥንቃቄ እንዲደረግም አሳስቧል።
በተጨማሪም መንግሥት ተመጣጣኝ ያልሆነ እና አላስፈላጊ የሆነ ሀይልን በመጠቀም በሰዎች ላይ የተለያዩ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን የሚፈጽሙ አካላትን በሕግ ተጠያቂ እንዲያደርግም ኢሰመጉ ጠይቋል።እንዲሁም፤ በአካባቢው እየተደረገ ያለው የልዩ ሀይል አባላትን መልሶ የማደራጀት እንቅስቃሴ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈጸም መንግሥት ኹሉንም ባለድርሻ አካላት ያማከለ እንቅስቃሴ እንዲያደርግ የጠየቀው ኢሰመጉ፤ መንግሥት በአካባቢው በጅምላ የሚደረጉ ሕገ-ወጥ እስራቶችን እንዲያስቆም እና ከሕግ አግባብ ውጪ በእስር ያሉ ሰዎችን እንዲለቅም ጠይቋል።
የሚዲያ አካላት፣ የማህበረሰብ አንቂዎች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት መሪዎች እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች በክልሉ ያለው ከፍተኛ ውጥረት እና አለመረጋጋት ተቀርፎ ማህበረሰቡ ሰላማዊ አየር መተንፈስ ይችል ዘንድ የበኩላቸውን ገንቢ ሚና እንዲወጡም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በመግለጫው ጥሪውን አቅርቧል።
"ይህ ውጥረት እየተባባሰ ሄዶ ከቁጥጥር ውጪ እንዳይወጣ የአማራ ክልል መንግሥት እንዲሁም የፌደራል መንግሥት ተገቢውን ጸጥታ እና ሰላም የማስከበር ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ" ያሳሰበው ኢሰመጉ፤ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ግርማ የሺጥላ እና ሌሎች አራት ሰዎች ላይ ግድያ የፈጸሙ አካላትን መንግሥት ተገቢውን ማጣራት በማድረግ በሕግ ተጠያቂ እንዲያደርግም ጠይቋል፡፡

አዲስ ነገር ከነዳጅ!!ስልፍ ቀረ‼️
በአንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋሉ ሠልፎች ፤ ኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግብይት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአሽከርካሪዎች እንዲሁም በነዳጅ ማድያዎች በኩል ግብይት ለመፈፀም ቅድመ ዝግጅት ባለመደረጉ ብዙ ሰዓታትን በሰልፍ ላይ እንደሚያጠፉ የከተማዋ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።
ይህንንም ተግዳሮት ከግምት ውስጥ በማስገባት ነዳጅ በተሰኝው መተግበሪያ ላይ በነዳጅ ማደያዎች ያለውን ሰልፍ ለመቅረፍ አሽከርካሪዎች በመጅመሪያ
✅ ነዳጅ መተግበሪያን በመክፈት
STANDBY ሚለውን ይምረጡ❗️
✅ የመዘገቡትን መኪና ይምረጡ
✅ሚቀዱትን መጠንና ነዳጅ አይነት ያስግቡ፦
🚀ወድያውኑ ስታንድ ባይ ኮድ ይሰጦታል❗️
አሽከርካሪው የሚደርሰውን ኮድ ለነዳጅ ቀጂው በሚሰጥበት ወቅት መተግበሪያው ላይ የሚመጣለትን ሙሉ መረጃ በማረጋገጥ ግብይቱን በቀላሉ ማጠናቀቅ ይችላል።
ይህም የነዳጅ ቀጂው ሙሉ መረጃ አስገብቶ ግብይት እስኪፈጠር ደረስ ያለውን ጊዜ በመቆጠብ ከአላስፈላጊ ሰልፍ እና መንገላታት የነዳጅ ግብይቱን እንደሚያሳልጥ ተነግሯል።
በነዳጅ አፕ ይጠቀሙ ግዚዎትን ይቆጥቡ።
✅ አሁኑኑ ከ PLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp

👍2
ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር ፣
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት

Meri Geta Tibebu
👉አስደሳች ዜና ማየት ማመን ነው
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ

የአማራ ክልል መንግስት “ጥቂት ሃይሎች” በመንግሥት የፀጥታ አካላት ላይ ትንኮሳ እየፈፀሙ ነው አለ!
የአማራ ክልል መንግስት ዛሪ ባወጣው መግለጫ በክልል “ጥቂት ኃይሎች” የክልሉ ህዝብ ፍላጎት ባልሆነበት ሁኔታ በመንግሥት የፀጥታ አካላት ላይ ትንኮሳ እያደረጉ ነው አለ።“የአማራ ክልልን እና ኢትዮጵያን ትርምስ ውስጥ ሊከቱ” ነው የተባሉት ኃይሎች እና የቀረበውን የሰላም አማራጭ ገፍተው መንግሥትን ደካማ ለማድረግና ለመገዳደር የሞከሩ ቡድኖች ላይ መንግስት “በተመረጠ ሁኔታ ሕግ የማስከበር ሥራ ላይ ይገኛል” ብሏል።
የህግ ማስከበር ዘመቻው “ችግር ባለባቸው ውስን አካባቢዎች” እንጂ በሙሉ ክልሉ የሚደረግ አይደለም ያለው የክልሉ መንግስት፣ “ጽንፈኛ የሆነው የማኅበራዊ ሚዲያ "አንቂ" ነኝ ባይ እንደሚለው ሕዝባዊ እምቢተኝነት ውስጥም አለመሆናችን መታወቅ አለበት” ሲል አፅንዖት ሰጥቷል።
በሌላ መልኩ እየተከናወነ የሚገኘው የሕግ ማስከበር ሥራ የአማራን ሕዝብ ትጥቅ ማስፈታት አይደለም ሲል በድጋሜ የገለፀው የአማራ ክልል አስተዳደር፣ የህግ ማስከበር ዘመቻው የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያለመ ነው ብሏል።በአማራ ክልል የፌደራል መንግስት መደበኛ ታጣቂ ያልሆኑ ኃይሎችን መልሶ ለማደራጀት እንቅስቃሴ ከተጀመረ በኋላ የተከሰተው አለመረጋጋት፣ በቅርቡ ከደረሰው የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ በኋላ መባባሱን ነዋሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ።

ምክር ቤቱ በሸገር ከተማ አስተዳደር እየተከናወነ የሚገኘው የመሰጂዶች ፈረሳ በአሰቸኳይ እንዲቆም አሳሰበ!
የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል "በሸገር ሲቲ" እየፈረሱ ያሉት መሰጂዶች በአሰቸኳይ እንዲያስቆም ለኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ደብዳቤ መጻፉን አስታውቋል።በጠቅላይ ምክር ቤቱ በደብዳቤ፤ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እየፈረሱ ያሉ መስጂዶች በአስቸኳይ እንዲያስቆሙ ጠይቋል።
የፈረሱ መስጂዶች በሸገር ከተማ አስተዳደር በፍጥነት እንዲሰሩና ሕዝበ ሙስሊሙን አስተዳደሩ በይፋ ይቅርታ መጠየቅ እንዳለበት በፃፈው ደብዳቤ አሳስቧል።የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለጠቅላይ ምክር ቤቱ በተፃፈው ደብዳቤ መሠረት:-
1.በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ዉንዴሳ ወረዳ ልዩ ሥፍራ ቀርሳ በቀን 14/07/15
2. በሸገር ከተማ ሰበታ ክፍለ ከተማ መጉላ ቶውፊቅ መስጂድ 19/08/15
3. በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ልዩ ስሙ አን ኢ ሳይት ሰላም መስጂድ በቀን 24/08/25
4. በሸገር ከተማ ቡራዩ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ አሸዋ ሜዳ በቀን 25/08/15 መፍረሳቸውና ጉዳዩ ከአቅማቸው በላይ መሆኑን ለጠቅላይ ምክር ቤቱ ደብዳቤ መጻፉም ተገልጿል።
[Addis Maleda]
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል "በሸገር ሲቲ" እየፈረሱ ያሉት መሰጂዶች በአሰቸኳይ እንዲያስቆም ለኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ደብዳቤ መጻፉን አስታውቋል።በጠቅላይ ምክር ቤቱ በደብዳቤ፤ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እየፈረሱ ያሉ መስጂዶች በአስቸኳይ እንዲያስቆሙ ጠይቋል።
የፈረሱ መስጂዶች በሸገር ከተማ አስተዳደር በፍጥነት እንዲሰሩና ሕዝበ ሙስሊሙን አስተዳደሩ በይፋ ይቅርታ መጠየቅ እንዳለበት በፃፈው ደብዳቤ አሳስቧል።የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለጠቅላይ ምክር ቤቱ በተፃፈው ደብዳቤ መሠረት:-
1.በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ዉንዴሳ ወረዳ ልዩ ሥፍራ ቀርሳ በቀን 14/07/15
2. በሸገር ከተማ ሰበታ ክፍለ ከተማ መጉላ ቶውፊቅ መስጂድ 19/08/15
3. በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ልዩ ስሙ አን ኢ ሳይት ሰላም መስጂድ በቀን 24/08/25
4. በሸገር ከተማ ቡራዩ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ አሸዋ ሜዳ በቀን 25/08/15 መፍረሳቸውና ጉዳዩ ከአቅማቸው በላይ መሆኑን ለጠቅላይ ምክር ቤቱ ደብዳቤ መጻፉም ተገልጿል።
[Addis Maleda]
@YeneTube @FikerAssefa
👍1
አዲስ ነገር ከነዳጅ!!ስልፍ ቀረ‼️
በአንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋሉ ሠልፎች ፤ ኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግብይት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአሽከርካሪዎች እንዲሁም በነዳጅ ማድያዎች በኩል ግብይት ለመፈፀም ቅድመ ዝግጅት ባለመደረጉ ብዙ ሰዓታትን በሰልፍ ላይ እንደሚያጠፉ የከተማዋ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።
ይህንንም ተግዳሮት ከግምት ውስጥ በማስገባት ነዳጅ በተሰኝው መተግበሪያ ላይ በነዳጅ ማደያዎች ያለውን ሰልፍ ለመቅረፍ አሽከርካሪዎች በመጅመሪያ
✅ ነዳጅ መተግበሪያን በመክፈት
STANDBY ሚለውን ይምረጡ❗️
✅ የመዘገቡትን መኪና ይምረጡ
✅ሚቀዱትን መጠንና ነዳጅ አይነት ያስግቡ፦
🚀ወድያውኑ ስታንድ ባይ ኮድ ይሰጦታል❗️
አሽከርካሪው የሚደርሰውን ኮድ ለነዳጅ ቀጂው በሚሰጥበት ወቅት መተግበሪያው ላይ የሚመጣለትን ሙሉ መረጃ በማረጋገጥ ግብይቱን በቀላሉ ማጠናቀቅ ይችላል።
ይህም የነዳጅ ቀጂው ሙሉ መረጃ አስገብቶ ግብይት እስኪፈጠር ደረስ ያለውን ጊዜ በመቆጠብ ከአላስፈላጊ ሰልፍ እና መንገላታት የነዳጅ ግብይቱን እንደሚያሳልጥ ተነግሯል።
በነዳጅ አፕ ይጠቀሙ ግዚዎትን ይቆጥቡ።
✅ አሁኑኑ ከ PLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp
በአንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋሉ ሠልፎች ፤ ኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግብይት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአሽከርካሪዎች እንዲሁም በነዳጅ ማድያዎች በኩል ግብይት ለመፈፀም ቅድመ ዝግጅት ባለመደረጉ ብዙ ሰዓታትን በሰልፍ ላይ እንደሚያጠፉ የከተማዋ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።
ይህንንም ተግዳሮት ከግምት ውስጥ በማስገባት ነዳጅ በተሰኝው መተግበሪያ ላይ በነዳጅ ማደያዎች ያለውን ሰልፍ ለመቅረፍ አሽከርካሪዎች በመጅመሪያ
✅ ነዳጅ መተግበሪያን በመክፈት
STANDBY ሚለውን ይምረጡ❗️
✅ የመዘገቡትን መኪና ይምረጡ
✅ሚቀዱትን መጠንና ነዳጅ አይነት ያስግቡ፦
🚀ወድያውኑ ስታንድ ባይ ኮድ ይሰጦታል❗️
አሽከርካሪው የሚደርሰውን ኮድ ለነዳጅ ቀጂው በሚሰጥበት ወቅት መተግበሪያው ላይ የሚመጣለትን ሙሉ መረጃ በማረጋገጥ ግብይቱን በቀላሉ ማጠናቀቅ ይችላል።
ይህም የነዳጅ ቀጂው ሙሉ መረጃ አስገብቶ ግብይት እስኪፈጠር ደረስ ያለውን ጊዜ በመቆጠብ ከአላስፈላጊ ሰልፍ እና መንገላታት የነዳጅ ግብይቱን እንደሚያሳልጥ ተነግሯል።
በነዳጅ አፕ ይጠቀሙ ግዚዎትን ይቆጥቡ።
✅ አሁኑኑ ከ PLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp
ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር ፣
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት
Meri Geta Tibebu
👉አስደሳች ዜና ማየት ማመን ነው
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
👍2❤1
ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ስጋትነቱ ቢያበቃም አሁንም ጥንቃቄ ያሻል ሲል ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ!
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑ ቢነሳም አሁንም በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች በሳርስ እና በኮቪድ-2 እንደሚያዙ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ በዚህ ሳቢያ በርካቶች ለህልፈት እንደሚዳረጉ ጠቅሶ፥ አዲስ የበሽታው ዝርያ ሊከሰት የሚችልበት ስጋት እንዳለም አስታውቋል።
የዓለም ጤና ድርጅት በፈረንረጆቹ ጥር 30 ቀን 2020 ኮቪድ 19ኝን ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት እንደሆነ መፈረጁን ተከትሎ ባለፉት ሶስት ዓመታት የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመግታት እንደሀገር የመንግስት፣ የአጋር፣ ባለድርሻ አካላትና የማህበረሰቡን አቅም በማስተባበር እየሰራ መሆኑንም ገልጿል።

ሶሪያ ወደ አረብ ሊግ አባልነቷ እንድትመለስ ተፈቀደላት!
ሶሪያ ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪው የአረብ አጋር የጋራ ማኅበር ወደ ሆነው አረብ ሊግ መልሳ እንድትቀላቀል ተፈቀደ።ተቃዋሚዎች ላይ በደረሰው ጭቆና ምክንያት ከአሥር ዓመት በፊት ነበር ከሊጉ የተባረረችው።ከተቃውሞው በኋላ አገሪቱ ወደለየለት የእርስ በእርስ ጦርነት ገብታ ቆየረታለች።ወደ ሊጉ መመለሷ ሶሪያ ከአረብ አገራት ጋር ያላት ግንኙነት እየተሻሻለ መሆኑ ማሳያ ነው ተብሏል።
ሊጉ በቅርቡ በሳዑዲ አረቢያ ጉባዔ የሚያካሂድ ሲሆን፣ ፕሬዝዳንት ባሻር አል-አሳድ በጉባዔው ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ሶሪያ ወደ አረብ ሊግ መመለሷን ተችተዋል።የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ እንዳሉት፣ ሶሪያ ወደ ሊጉ ለመመለስ ብቁ ባትሆንም፣ አረብ ሊግ የሶሪያን ቀውስ ለመፍታት የሚያደርገውን የረዥም ጊዜ ጥረት አሜሪካ ትደግፋለች።
የዩኬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ አሕማድ በበኩላቸው “ዩኬ ከአሳድ አገዛዝ ጋር የሚደረግ ግንኙነትን በመቃወም ትቀጥላለች። አሳድ አሁንም ንጹህ ሶሪያውያንን እየገደለ፣ እያገተ እና እያሰቃየ ነው” ብለዋል።የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባወጣው መግለጫ የሊጉን ውሳኔ “ትልቅ ትኩረት” ሰጥቶ እንደሚመለከት ገልጾ “የአረብ አገራት ትብብርና ትስስር ያስፈልጋቸዋል” ብሏል።
ከአረብ ሊግ 22 አባል አገራት የ13ቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በካይሮ ባደረጉት ውይይት ተገኝተው ነው ውሳኔው የተላለፈው።የሶሪያ የእርስ በእርስ ጦርነት መቆም እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል። የሶሪያ የስደተኞች ቀውስ እና ስውር ዝውውር እንዲገታም አሳስበዋል።በሶሪያ የተባባሰው ድህነት እና ሥራ አጥነት ብዙዎች ወደ አደንዛዥ ዕፅ ዝውውር እንዲገቡ አድርጓል።
[BBC]