YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቀ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አደረገ።

1443ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አፈስላጊውን ዝግጀት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ፡፡

በየዓመቱ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት የዒድ አል-አድሃ(አረፋ) በአል አንዱ ነው፡፡ በዓሉ በሰላም እንዲከበር ወቅታዊውን የፀጥታ ሁኔታ ያገናዘበ ዕቅድ በማውጣት የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል፡፡

ሐምሌ 2 ቀን 2014 ዓ.ም የሚከበረውን የዘንድሮው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አከባበር አገራችን ካለችበት ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ልዩ ዝግጅት ከመደረጉም ባሻገር ከእምነቱ አባቶችና ከፈቃደኛ ወጣቶች ጋር በበዓሉ አከባበር ዙሪያ አስቀድሞ ተገቢውን ውይይት በማድረግ ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል፡፡
የበዓሉ ታዳሚዎች በየአካባቢያቸው በዓሉን ሲያከብሩም ሆነ ወደ ሶላቱ ሲመጡ እንደወትሮው ሁሉ የፀጥታ ኃይሉን መስተንግዶና ትዕዛዝ በማክበር ተባባሪ እንዲሆኑ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
ህብረተሰቡ ለፀጥታው ስራ ስኬታማነት እያደረገ ላለው ቀና ትብብር ግብረሃይሉ ምስጋናውን እያቀረበ ትብብሩ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ ከፀጥታ ጋር ተያያዥ መረጃ ወይም ጥቆማ ለመስጠት በ991 ወይም 816 ነፃ የስልክ መስመሮችን እና 01- 11 -11- 01 -11፣ 01- 11- 26- 43- 59፣ 01- 11- 01- 02- 97፣ መጠቀም እንሚቻል ተገልጿል፡፡
በዓሉን አስመልክቶ የሚካሄደው የሶላት ፕሮግራም ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ፡-

- ከቦሌ አየር መንገድ ፣ በሚሊኒዬም አዳራሽ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ደንበል ሲቲ ሴንተር ወይም ኦሎምፒያ አደባባይ አካባቢ
- ከመገናኛ ፣ በሃያ ሁለት ወደ ለገሃር እንዲሁም ከቦሌ መድሃኔአለም ፣ በአትላስ ሆቴል ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኡራኤል ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ
- ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ባሻ ወልዴ ችሎት ወይም ፓርላማ መብራት
- ከፒያሣ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ቸርችል ጎዳና ቴዎድሮስ አደባባይ
- ከተክለ ኃይማኖት ፣ በሜትሮሎጂ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ሜትሮሎጂ መስሪያ ቤት አካባቢ
- ከተክለ ኃይማኖት ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ የኋላ በር አካባቢ
- ከሲኒማ ራስ በጎላ ሚካኤል ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ጎላ ሚካኤል መስቀለኛ
- ከጌጃ ሰፈር ፣ ጤና ጥበቃ፣ ብሄራዊ ቲያትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ
- ከባሻ ወልዴ ችሎት ፣ በኦርማ ጋራዥ ወደ ፍል ውሃ መስኪድ የሚወስደው መንገድ ንግድ ማተሚያ ቤት
- ከጎፋ ፣ በቂርቆስ ቤተ-ክርስቲያን ወደ ለገሃር አዲሱ መንገድ የሚወስደው መንገድ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን መስቀለኛው ላይ
- ከጦር ኃይሎች ፣ ልደታ ፣ ፖሊስ ሆስፒታል ሜክሲኮ አደባባይ
- ከሳሪስ በጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ የቀድሞ አራተኛ ክፍለ ጦር
ይለፍ ለሌላቸው ተሽከርካሪዎች ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅቱ እስከሚጠናቀቅ መንገዶቹ ዝግ ይሆናሉ፡፡ ከሳሪስ በጎተራ ወደ ለገሃር የሚመጡ ከባድ ተሽከርካሪዎች ከአጎና ሲኒማ ማለፍ እንደማይችሉ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡
በመሆኑም አሽከርካሪዎች ከፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠውን መረጃ ተገንዝበው የትራፊክ ፖሊስ አባላት በሚጠቁሙት አማራጭ መንገዶች እንዲጠቀሙ እና ለፀጥታ አካላት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ ተላልፏል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ዳንዔል በቀለ በሰሜኑ ጦርነት የተፈጸሙ ዓለማቀፍ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን የሚያጣራው የተመድ መርማሪ ኮሚሽን በቅርቡ ኢትዮጵያ እንደሚገባ መረዳታቸውን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል። መርማሪ ኮሚሽኑ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባው ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገር እንደሆነ የጠቆሙት ዳንዔል፣ ኢሰመኮ ለኮሚሽኑ ድጋፍ እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል። ኮሚሽኑ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ከመንግሥት ፍቃድ ማግኘቱን ባለፈው ሳምንት መግለጡ ይታወሳል።

@YeneTube @FikerAssefa
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-አደሃ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!

@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
ብራቮ፣ በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የተሰራ የግል ፋይናንስ አስተዳዳሪ መተግበሪያ

በጀቶን በብቃት ለማውጣት ፣ የገንዘብ ልውውጦን በቀላሉ ለመከታተል ፣ የፋይናንስ እውቀቶንም ለመጨመር አሁኑኑ መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ።

ወቅታዊ መረጃዎችንም ቻናላችን በመቀላቀል በቀለላሉ ያገኙ
https://tttttt.me/birravo
Forwarded from YeneTube
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ

እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።

እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል

👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883

https://tttttt.me/meritibe

👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ
Forwarded from YeneTube
#ከማን_ጋር_ነህ?
#የስኬት_ቀመር መጽሐፍ 4ተኛው ዕትም በገበያ ላይ

'ሁልጊዜ ከሁለት ነገሮች በስተቀር በአምስት አመት ውስጥም ልክ እንደዛሬው ነህ’ ይላል፡፡” አለና በክላንድ ለረጅም ጊዜ እንግዳውን አፍጥጦ ተመለከተ፡፡

ፀጥታውን ለመስበር ይህ አዲሱ አስተዋይ ተማሪ “የትኞቹ ሁለት ነገሮች?” ሲል ጠየቀ፡፡

በክላንድ በፈገግታ ጠረጴዛው ላይ ወዳለው መጽሀፍ እየጠቆመ “ሁለቱ ነገሮችማ የምታገኛቸው ሰዎችና የምታነባቸው መጻህፍት ናቸው፡፡ አስበው እኛ ያለን እውቀትና አብረናቸው የምንሆናቸው ሰዎች ድምር ውጤት ነን፡፡ ከጋዜጣ በስተቀር ምንም ነገር የማታነብ ከሆነ፣ የምታውቀው ያንን ብቻ ይሆናል፡፡ የምታነበው የታላላቅ ሰዎችን የህይወት ታሪክና መንፈስን የሚቀሰቅሱ መፃህፍትን ከሆነ የምታውቀው ያንን ብቻ ይሆናል፡፡” አለ፡፡

“እሺ ገባኝ፡፡ ‘የምናገኛቸው ሰዎች’ የሚለውም ነገር እውነት እንደሆነ አስባለሁ፡፡” አለ ግሬግ፡፡

“ትክክል ነህ፡፡ ቻርሊ ሁልጊዜ ‘በተመራማሪዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ ተመራማሪ ትሆናለህ፡፡ በአሸናፊዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ አሸናፊ ትሆናለህ፡፡ በሚያማርሩና ችክ ባሉ ሰዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ አማራሪና ችክ ያልክ ትሆናለህ’ ይላል፡፡” ሲል ነገረው፡፡

ከመቶ ሚሊየን ኮፒ በላይ በተሸጠው ቲንክ ኤንድ ግሮው ሪች #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ ላይ የተመሰረተ የናፖሊዮን ሂል ድንቅ ስራ። #የህይወት_መመሪያ በተሰኘው መጽሐፍ የምናውቃት ሀኒም_ኤልያስ ተርጉማዋለች፡፡

ለመሆኑ መቶ አመታትን ያስቆጠረው እና #አሁንም_ድረስ_የሚሰራው ይህ የስኬት ቀመር ምን ይሆን?

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡
*
ቤተሰብ ይሁኑ
https://tttttt.me/teklu_tilahun
Forwarded from YeneTube
አስደሳች ዜና ለስኮላር ሽፕ ዝግጅት ፈላጊዎች
+251921-309530

ለHigh School | Collage | University ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ

IELTS | TOFEl | SAT | GRE ማስተማር ጀምረናል።

ወደ #አሜሪካ#ካናዳ#እንግሊዝ#አውስትራልያ#አውሮፓ#ቻይና
ወቅቱ የስኮላርሽ ጊዜ ስለሆነ ተማሪዎች ይህንን አጋጣሚ ይጠቀሙ።

ወደ መደበኛ ትምህርታችሁ ከመመለሳችሁ በፊት ጊዚያችሁን ተጠቀሙበት

የክረምት ክላስ

ENGLISH. FRENCH. CHINESE. GERMAN. AFAN OROMO

አድራሻ

Mexico:+251919913021/23
Hayahullet:+251919913023/24

Admission Open Now

Get free PDFs, Audio and different references from our Channel
JOIN US
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
T.me/SCHOOLOFAMERICAN
በመዲናዋ 1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል የሶላት ሥነ ሥርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በላም እንዲከበር የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ወቅታዊውን የፀጥታ ሁኔታ ያገናዘበ ዕቅድ በማውጣት ዝግጅት አድርጎ ወደ ሥራ መግባቱ የሚታወቅ ነው፡፡

ኅብረተሰቡንና የዕምነቱ ተከታይ በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር በተሰራው ሥራ በአዲስ አበባ ስታዲዮም ዙሪያ የተከናወነው የሶላት ሥነ ሥርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ሥነ ሥርዓቱ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የበዓሉ ታዳሚዎች ላሳዩት ቀና ተባባሪነት እና ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ተግባራቸውን በብቃት ለተወጡ የፀጥታ አካላት የአዲስ አበባ ፖሊስ በፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ስም ምስጋናውን አቅርቧል፡፡

ቀሪው የበዓል አከባበር ሰላማዊ ሆኖ እንዲቀጥል በየአካባቢው በቂ የፀጥታ ኃይል ተመድቦ ተግባሩን እየተወጣ መሆኑን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ፌስቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኅብረተሰቡ ከፀጥታ ጉዳይ ጋር ተያያዥ መረጃ ወይም ጥቆማ ለመስጠት በ991 ወይም 816 ነፃ የስልክ መስመሮች እና 01- 11 -11- 01 -11፣ 01- 11- 26- 43- 59፣ 01- 11- 01- 02- 97 መጠቀም ይችላል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
ማእከሉን ሆሳዕና ያደረገ ክልል እንዲመሠረት መንግሥት አቅጣጫ ማስቀመጡ ተሰማ!

ሃድያ፣ ስልጤ፣ ጉራጌ፣ አላባ፣ ከንባታ እና የም የተሰኙ አምስት ዞኖችንና አንድ ልዩ ወረዳን የያዘ ክልል እንዲመሠረትና ዋና ከተማውም ሆሳዕና እንዲሆን መንግሥት አቅጣጫ ማስቀመጡን አዲስ ማለዳ ከምንጮቿ አረጋግጣለች።

እንደ ባለሙያ ጉዳዩን በቅርበት እከታተለዋለሁ ያሉና በፌዴራል ማንኛውም ፍርድ ቤት ጠበቃና የሕግ አማካሪ ጀምበር አብዶ፣ ከላይ ከተጠቀሱት መካከል ሃድያ፣ ስልጤና ጉራጌ በተለይ ቀደም ብለው ክልል ለመሆን በዞናቸው ምክር ቤት አስወስነው እንደነበር አንስተው፣ የፌዴራል መንግሥቱ ግን ይህ እንዳይፈጸም የፖለቲካ ውሳኔ እየወሰነ ነው ሲሉ ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል።

ለተጨማሪ ንባብ : https://bit.ly/3NMqzEV

@YeneTube @FikerAssefa
ኢትዮጵያ ለጅቡቲ የምትሸጣቸው አትክልት እና ፍራፍሬዎች ቀደም ሲል በነበረው ዋጋ እንዲቀጥሉ በሁለቱ አገራት መካከል ስምምነት እንደተደረሰ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል። የአትክልት እና ፍራፍሬ ዋጋ ባለበት የሚቀጥለው፣ ሁለቱ አገራት የሚያቋቁሙት የጋራ ኮሚቴ የጅቡቲን ነባራዊ ሁኔታ አጥንቶ የዋጋ ማሻሻያ እስኪያደርግ እንደሆነ ተገልጧል። የጅቡቲ የጫት አስመጭዎችም የጫት ምርት የውጪ ሽያጭ ውል ምዝገባ መፈጸም ሳያስፈልጋቸው ጫት ወደ አገራቸው እንዲያስገቡ ኢትዮጵያ ፈቅዳለች። ስምምነቱ የተደረሰው የኢትዮጵያ መንግሥት ልዑክ ሰሞኑን በጅቡቲ ባደረገበት ጉብኝት ወቅት ነው።

@YeneTube @FikerAssefa
የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 96 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶች ላይ የእርምት እርምጃ መወሰዱን የኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡

ባለስልጣኑ በተለያዩ የክልል ከተሞች በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትላይ ባካሄደው ድንገተኛ ፍተሻ ከመመሪያ ውጪ ተማሪ ተቀብለው ሲያስተምሩ ባገኛቸው ካምፓሶች ነው የእርምት እርምጃ የወሰደው፡፡

ጥሰቶቹም የእውቅና ፈቃድ ባልተሰጠባቸው ካምፓሶች እና የትምህርት መስኮች ተማሪ ተቀብሎ ማስተማር፣ እንዲያስተምሩ ባልተፈቀደበት የትምህርት አሰጣጥ ክፍለ ጊዜ ተማሪ መዝግበው ለማስመረቅ ማስተማር፣ ፈቃድ ባገኙበት ካምፓስ (ህንጻ) ላይ አለመገኘትን ያካትታል ተብሏል፡፡

በተጨማሪም በእውቅና ፈቃድ እና በእውቅና ፈቃድ እድሳት ወቅት ተሟልተው የነበሩ ግብዓቶችን አጓድለው መገኘታቸውን እና ያልተፈቀደላቸውን የደረጃ ስያሜ መጠቀም እና የመሳሰሉት ጥሰቶች በድንገተኛ ፍተሻ የተረጋገጡ መሆናቸውን ባለስልጣኑ አስታውቋል፡፡

በተወሰደው ርምጃ መሰረትም ለተቋማቱ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ከመስጠት ጀምሮ በፕሮግራም፣ በካምፓስና በተቋም ደረጃ የእውቅና ፈቃዳቸው ተሰርዞ ሙሉ ለሙሉ እንዲዘጉ፣ ከህግ-ውጪ የተቀበሉትን ተማሪዎች እንዲያሰናብቱ መደረጉን ባለስልጣኑ በፌስቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ አመልክቷል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
⬆️ኤሎን መስክ ከ44 ቢሊዮን ዶላር የትዊተር ግዢ ስምምነት እራሱን አገለለ

የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኤሎን መስክ በርካታ የግዢ ስምምነቶች አለተከበሩም በማለት በ44 ቢሊዮን ዶላር ትዊተርን ለመግዛት ደርሶት ከነበረው ስምምነት እራሱን እያገለለ መሆኑ ተገለጸ።

ከሁለት ወራት በፊት የትዊተር ቦርድ የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር መድረኩን በ44 ቢሊዮን ዶላር ለኤሎን መስክ ለመሸጥ ተስማምቶ ነበር።

መስክ ከትዊተር ግዢ ራሱን ያገለለው የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያው ሐሰተኛ የሆኑ የትዊተር አካውንቶች ምን ያህል እንደሆኑ በቂ መረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ ነው ብሏል።

ትዊተር በበኩሉ የግዢ ስምምነቱ ተፈጻሚ እንዲሆን ሕጋዊ እርምጃዎችን ለመውሰድ አማራጮችን እያጤንኩ ነው ብሏል።

“የትዊተር ቦርድ ከመስክ ጋር በተደረሰው ዋጋ እና ደንቦች መሠረት ስምምነቱ ተፈጻሚ እንዲሆን ጽኑ ፍላጎት አለው” ሲሉ የትዊተር ቦርድ ሰብሳቢ ብሬት ቴይለር በትዊተር ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።

በፎርብስ መጽሔት መረጃ መሠረት 273.6 ቢሊዮን የሚገመት የተጣራ ሃብት ያለው ኤሎን መስክ የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ነው።

ይህም በዋነኝነት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አምራች በሆነው ቴስላ ውስጥ ባለው ድርሻ እና ስፔስ ኤክስ የተባለውን የህዋ በረራ ፕሮግራም ተቋም በኩል በሚያገኘው ገቢ ነው።

መስክ ትዊተርን ለመግዛት ከስምምነት መድረሱ በተገለጸበት ወቅት፤ የማኅበራዊ ትስስር መድረኩን ደንብ እና የአጠቃቀም መመሪያዎችን በማላለት ሰዎች በተሻለ ነጻነት እና አነስተኛ ገደብ ሃሳባቸውን መግለጽ እንዲችሉ ይፈቀዳሉ ግምቶች በስፋት ተነስተው ነበር።

“ነፃ ንግግር የዲሞክራሲ መሠረት ነው፤ ትዊተር ደግሞ ለሰው ልጅ የወደፊት ሕይወት ወሳኝ የሆኑ ጉዳዮች ላይ ክርክር የሚደረግበት የዲጂታል አደባባይ ነው” ሲል ኤሎን መስክ ስምምነቱን ይፋ ባደረገበት መግለጫ ገልጾ ነበር።

ትዊትር የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ከማኅበራዊ መድረኩ ማገዱን መስክ አጥብቆ ተቃውሞ ነበር።

ሐሰተኛ አካውንቶች

መስክ ግንቦት ወር ላይ ‘ስፓም’ እና ሐሰተኛ የሆኑ አካውንቶችን በተመለከተ መረጃ እስኪገኝ ድረስ የግዢው ስምምነት “ባለበት እንዲቆም” ተደርጓል ብሎ ነበር።

ትዊተር ከአጠቃላይ ተጠቃሚዎቹ የሐተሰኛ አካውንቶች ቁጥር ከ5 በመቶ ያልዘለለ ነው ቢልም፣ መስክ ግን ማረጋገጫ እንዲሰጠው ሲጠይቅ ቆይቷል። መስክ ይህ ቁጥር ከ20 በመቶ ያለነሰ ነው ብሎ ያምናል።

የኤሎን መስክ ጠበቆች ትዊተር ይህን ማረጋገጫ ማቅረብ አልቻለም ይላሉ።

ስፓም አካውንቶች አንድ ተመሳሳይ የሆነ መረጃ ያለ ተቀባዩ ፍቃድ እና እውቅና ለበርካታ ሰዎች የሚልኩ አካውንቶች ሲሆኑ፣ ሐሰተኛ አካውንቶች ደግሞ ትክክለኛ ባለሆነ ማንነት የሚከፈቱ አካውንቶች ናቸው።

ሐሙስ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም. ትዊትር በየቀኑ መሰል 1 ሚሊዮን አካውንቶች አስወግዳለሁ ሲል መግለጫ አውጥቶ ነበር።

Via:- BBC
@Yenetube @Fikerassefa
የስሪላንካው ጠቅላይ ሚኒስትር ጎታባያ ራጃፓክሳ በተቀሰቀሰባቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ምክንያት ስልጣናቸውን ለቀዋል።የሚቃወሟቸው የሀገሪቱ ዜጎች የጠቅላይ ሚንስትሩን መኖሪያ ቤት ሰብረው እስከመግባት የደረሰ አመፅ ስልጣናቸውን እንዲለቁ አስገድዷቸዋል ተብሏል።

@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
Photo
'አባባ ጃንሆይ' የተሰኘ መፅሐፍ ተመረቀ!

በጌታቸው ተድላ (ዶ/ር) የተዘጋጀና የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴን የሕይወት ጉዞ የሚተርክ፤ በምስሎች የታጀበ መፅሐፍ ዛሬ ሐምሌ 2 ቀን 2014 በሂልተን ሆቴል ተመርቋል።

በመፅሐፉ ዙሪያ ሐሳባቸውንና ዕይታቸውን ያካፈሉት ዶክተር ወዳጄነህ መኅረነ፤ ለአፄ ኃይለሥላሴ ያላቸውን አክብሮትና አድናቆት በመግለፅ ጀምረዋል። ትህትና፣ ፈርሃ እግዚአብሔር፣ ክብር፣ ጥበብ፣ ታላቅነት፣ ገናናነት እና ግርማዊነት አፄ ኃይለሥላሴን የምገልፅባቸው ቃላት ናቸው ብለዋል። ይህንንም እያንዳንዱን ሰፋ አድርገው ያብራሩ ሲሆን፤ በዛም መካከል በኢትዮጵያ እውነተኛ ብልፅግና የታየበት ዘመን የእርሳቸው ዘመን ነው ብለዋል።

አፄ ኃይለሥላሴ ሰው ሠርቶ፣ ተምሮ፣ ባለሀብት ሆኖ ወይም በሌላ በምንም የማያመጣውና ከላይ ብቻ የሚሰጥ ግርማ ያላቸው ናቸው ያሉት ዶክተር ወዳጄነህ፤ ለእርሳቸው የምንጊዜም ታላቅ የኢትዮጵያ መሪ እንደሆኑም ተናግረዋል።

<<አፄ ኃይለሥላሴን በሚገባው መጠን አላከበርናቸውም። አዲስ አበባ መሃል ላይ ትልቅ ሀውልት እንዲሠራላቸው፣ ታሪካቸውም ለዓለም እንዲነገር እፈልጋለሁ።>> ያሉት ዶክተር ወዳጄነህ፤ የመፅሐፉን አዘጋጅ ደጋግመው አመሥግነዋል።

የመፅሐፉ አዘጋጅ ጌታቸው ተድላ (ዶ/ር)፣ በእለቱ በዝግጅቱ የተገኙትን ጨምሮ መፅሐፉን ለአንባብያን ለማድረስ የረዷቸውን እንዲሁም በተለያየ መንገድ ከጎናቸው የነበሩትን ኹሉ በማመስገን ጀምረዋል።

ይህንን መፅሐፍ ጨምሮ ቀደምት ታሪክ ቀመስ ሥራዎቻቸውን ለማዘጋጀት ምክንያት የሆናቸውን ጉዳይ ሲያነሱ፤ ገጠመኞቻቸውን በማውሳት ትውልዱ የማያውቀውን ለማሳወቅና የተሳሳተውን ለማረም እንደሆነ አስታውቀዋል።

ከ10 በላይ መፅሐፍትን ለአንባብያን ያደረሱት ጌታቸው ተድላ፤ አብዛኛውን የመፅሐፍ ገቢ ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ያበረከቱት ሲሆን፤ አባባ ጃንሆይ የተሰኘው የአዲሱ መፅሐፋቸው ገቢም ለግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን ያበረከቱት ነው።

በዝግጅቱ ላይ ልዑል በዕደማርያም፣ ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፣ አሕመድ ዘካሪያ (ዶክተር) እንዲሁም አርበኞችና የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ወዳጆችና ቤተሰቦች ታድመዋል። በመፅሐፍ ምርቃቱ መሰናዶ መጨረሻም ላይ በተለያየ መንገድ አስተዋፅኦ ላደረጉ ኹሉ የምስጋና ሰርተፍኬት ተሰጥቷል።

በዝግጅቱም የተለያዩ ጥበባዊ ሥራዎች የቀረቡ ሲሆን፤ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴን የሚያወሱና የሚያወድሱ ግጥሞችና ተረኮች የዝግጅቱ አካል ነበሩ። ወርልድ ፋውንዴሽን የሙዚቃ ቡድንም መድረኩን በሙዚቃ አጅቦታል።

በመድረኩም የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 16 ቀን 2014 በዋቢ ሸበሌ ሆቴል የአፄ ኃይለሥላሴ 130ኛ ዐመት ልደት እንደሚከበር የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን አስታውቋል።

Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
#ኦርቶጵያ
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ከኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነጥሎ ማየት ይከብዳል፡፡ ቤተክስርቲያኒቱ ለኢትዮጵያ ህልውና ዋጋ ብትከፍልም ለውለታዋ ጥርስ እንዲነከስባት ሆናለች፡፡

ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክስርቲያን በምን ምክንያት ጥርስ ተነከሰባት? ውለታዋና በደሏስ ምንድነው?

እስልምና፣ ወንጌላውያን እና ካቶሊክ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር የነበራቸው ሙግት በአስደናቂ ሁኔታ በመጽሐፉ ውስጥ ተዳስሷል፡፡ በሙግቱ ማን ረትቶ ይሆን?

ላሊበላ ሶስት ቀናት ሞቶ የተገለጠለት አስገራሚ ሚስጥርም ተካትቶበታል፡፡ ብዙም ያልተነገረለት ላሊበላ ሞቶ የተገለጠለት ምስጢር ምን ይሆን?

ታቦተ ፂዮንን በአይናቸው ያዩት አጼ ኢያሱን ጨምሮ የጥቂት ሰዎች ምስክርነት በሚገርም ሁኔታ በመጽሐፉ ላይ ሰፍሯል፡፡ ታቦተ ፂዮንን በአይናቸው ያዩ ሰዎች ምን ተናረው ይሆን?

ኦርቶጵያ መጽሐፍ የሚነግረን ብዙ አስገራሚ ታሪኮች አሉ፡፡

ሁሉም ሰው ሊያነበው፣ ብሎም ቅርስ ሊያደርገው የሚገባ ለትውልድ የሚተላለፍ መጽሐፍ።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡

*
ቤተሰብ ይሁኑ https://www.facebook.com/booklandbook/

https://tttttt.me/teklu_tilahun
🔵 0991203033 🔵 Fabulous mart
💥የወንዶች እና የሴቶች ፀጉር ማሳደጊያ
📌የወንዶች ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ
👉Imported from 🇺🇸USA🇺🇸
💎የ 1 ወር ዋጋ 999ብር
💎የ 3 ወር ዋጋ 2800ብር
💎የ 6 ወር ዋጋ 4900ብር
📌 ለሴቶች የቆዳ ውበትና የፀጉር ቁመት የሚጨምር
🇺🇸 BIOTIN 🇺🇸 💎2499 ብር
📌Neo hair lotion 💎2950 ብር
📌DERMAROLLER
👉 የቆዳን ቀዳዳ በመክፈት የፀጉርን ሴል የሚያነቃቃ
👉ለተሸበሸበ ቆዳ ጥርት ያለ ገፅታን የሚሰጥ
price💎950 birr 🚛free delivery 🚛🚛
☎️+251991203033 & 0904132709
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ

እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።

እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል

👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883

https://tttttt.me/meritibe

👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ
ዚምባብዌ በወርቅ ሳንቲሞች መገበያየት ልትጀምር ነው!

ደቡብ አፍሪካዊቷ ዚምባብዌ በወርቅ ሳንቲሞች መገበያየት ልትጀምር ነው፡፡የሃገሪቱ ብሔራዊ ባንክ የተዳከመውን የሃገሪቱን ገንዘብ የመግዛት አቅም ለመታደግ በሚል የወርቅ ገንዘቦችን ህጋዊ አድርጎ ማተም እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ለዶላርም አማራጭ ሆኖ እንደሚያገለግል ነው በመጪው ሃምሌ 25 ወደ ገበያው ይገባል ያለው ባንኩ ያስታወቀው፡፡ባሳለፍነው ወር በእጥፍ ጨምሮ የነበረው የዚምባብዌ የዋጋ ንረት 191 በመቶ ድረስ ስለማሻቀቡ ይነገራል፡፡ በዚህም የሃገሪቱ ዜጎች በከፋ የኑሮ ውድነት ውስጥ ነው የሚገኙት፡፡

[Alain]
@YeneTube @FikerAssefa