ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ ቤተሰቦች
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም:-
- የኪንታሮት መድሀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ ሌላ ገላ ሳይነካ በመቀባት ሳያቆስል ስራወትን ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል።
-የሪህ መድሀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
- የአስም
_ የስንፈተ ወሲብ
_የአይነጥላ
_የገርጋሪ
_ለመፍትሄ ስራይ
እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶችን እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
የሚፈልጉትን መድሀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል።
አድርሻ:-
ባህር ዳር:- ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ:-በ 0917040506
0912718883
ይደውሉ።
መፍትሔ ሥራይ ወአይነ ጥላ ለጤናወ መፍትሔ ከመሪጌታ ጥበቡ
ለጤናወ መፍትሄ በዚህ ስልክ ደውለው ያግኙን
0917040506
0912718883
https://tttttt.me/meritibe

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማሕበር ጋዜጠኛን ከሕግ ውጭ ሰውሮ ማቆየት እንዲቆም አሳሰበ!
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማህበር ጋዜጠኞች በተደጋጋሚ ከሚሰሩበት ቦታ ወይም መኖሪያ ቤታቸው ያለፍርድ ቤት ማዘዣ ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ በሚል በተመሳሳይ መልኩ ታፍነው የሚወሰዱበትና ደብዛቸው እንዲጠፋ የሚደረግበት ሁኔታ ይቁም ሲል አሳስቧል።
ማህበሩ ከቀናት በፊት በዚሁ ሁኔታ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ማንነታቸውን ባልገለጹ የመንግስት ሰዎች ተከራይቶ ከሚኖርበት ቤት ውስጥ ተይዞ መወሰዱንና የት እንዳለ አለመታወቁ አሳስቦኛል ብሏል።የችግሩ መደጋገም የኢትዮጵያ የፍትሕ እና የዳኝነት ሥርዓት በራሱ የመገናኛ ብዙኃን ስጋት እንዲሆን አድርጎታል ብሏል መግለጫው።
ማህበሩ ባወጣው መግለጫ “ለጊዜው ከሕግ አግባብ ውጭ መንግስትና በመንግስት ስም የሚንቀሳቀሱ ሕገ ወጥ ኃይሎች በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሱት ጥቃት የሕዝብ አይንና ጆሮ የሆነውን ሚዲያ ሊያሸማቅቀው ቢችልም ይዋል ይደር እንጂ ራሱ መንግስትን ዋጋ የሚያስከፍለው መሆኑን መዘንጋት የለበትም” ሲል ገልጿል። በተጨማሪም መንግሥት ጋዜጠኞች ሥራቸውን በማከናወናቸው ብቻ ተጠያቂ የሚያደርግበትን ሚስጥራዊ አሠራሩን ሊፈትሽ እንደሚገባ አሳስቧል።
@YeneTube @FikerAssefa

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በድምጽ ብልጫ አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን ለመደገፍ እንደወሰ የዋዜማ ሪፖርተር ዘግቧል። የምክር ቤቱ አባል የፖለቲካ ፓርቲዎች እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት፣ አገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን በመደገፍ እና አለመደገፍ ዙሪያ ሰዓታትን የፈጀ ክርክር ካደረጉ በኋላ ነው። በምክር ቤቱ በተሰጠ ድምጽ፣ ከ53 ፓርቲዎች መካከል 40ዎቹ መንግሥት በአገራዊ ምክክር ሂደቱ እጁን እስካላስገባ ድረስ ሂደቱን ለመደገፍ ሲወስኑ፣ 13 ፓርቲዎች ግን የኮሚሽኑ ማቋቋሚያ አዋጅ እና እስካሁን የተሄደበት ሂደት እንደገና መስተካከል አለበት በማለት ሃሳቡን ተቃውመዋል። በተያያዘ፣ ዛሬ ለምክር ቤቱ አዲስ አመራሮችን ለመምረጥ የተያዘው ዕቅድ ላንድ ወር ተራዝሟል።
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል 170 ተጠርጣሪዎች ተፈቱ!
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ጋለሳ ቀበሌና አካባቢው ውስጥ ከታጣቂዎች ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ከሳምንት በፊት ታስረው ከነበሩት 300 ያህል ሰዎች መካከል በትናትናው ዕለት 170 የሚደርሱ ሰዎች መፈታታቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪ በወረዳው የተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ ባለፉት 3 ቀናት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በስጋት ምክንያት ተፈናቅለው በጋለሳ ከተማ ተጠልለው እንደሚገኙ ከስፍራው ማረጋገጥ ተችሏል።
[DW]

አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication

ለረጅም አመታት ደምበኞችን በትጋት ሲያገለግል የቆየው እና አንቱታን ያተረፈው አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ እቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ ዘመኑ ባፈራቸው ዘመናዊ በረቀቁ ማሽኖች እና በዘርፉ አንቱታን ባተረፍ ባለሞያዎቻችን በመታገዝ ለመኖሪያ ቤቶው እና ለቢሮ አዳዳስ ምርቶችን ውበትን በተላበሱ ዲዛይኖች እና በበርካታ አማራጮች ይዞላችሁ ቀርቧል።
ለቤትዎ ግርማሞገስ የሚሆኑ ለአይን ዕይታ ማራኪ የሆኑ በሌዘር እና በጨርቅ የተሰሩ ዘመናዊ ሶፍዎች! ቀን በስራ ሲደክም የዋለ ሰውነቶን እፎይ የሚሉባቸው ቅንጡ አልጋዎች በፈለጉት ዲዛይኖች !
የምግብ ወንበር እና ጠረጴዛዎች ! እንዲሁም በተለያዩ ተቋማት እና ህንፆዎች የሚያገለግሉ በአይነታቸው ልዩ የሆኑ ፈርኒቸሮችን ጥራታቸውን እና ጥንካሬዎቻቸውን ጠብቀው እርሶ እኛ ዘንድ ያገኛሉ !
እርሶ ብቻ ያሻዎትን ይዘዙን ከድርጅታችን የተለያዩ እቃዎችን ሲገዙ ማጓጓዣ እና የሰራተኛ አቅርቦት ከኛ መሆኑ ወጪዎን ይቀንስሎታል የፈለጉትን ዕቃ ያለቀጠሮ መግዛት በመቻሎ ! እና ያዘዟቸውን እቃዎች በቀጠሮ ቀን ማድረስ በመቻሎ ከሌሎች ልዩ ያደርገናል አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ አድራሻ
#ቁ 1 ሀዋሳ ሞቢል ከድሮ ሸዋበር ሆቴል ፊትለፊት
#ቁ2 ሀዋሳ መናሀርያ ዙፍን ህንጳ ስር እንገኛለን
#ቁ3 ሀዋሳ መናሀርያ ኖክ ማደያ ውስጥ እንገኛለን
#ቀ4 ሀዋሳ ወልደ አማኑኤል ዱባለ አደባባይ አለፍ ብሎ 300ሜ ላይ ባለው አጠና ተራ ፊት ለፈት እንገኛለን ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን
0966464646
0916107676
0916581884 ሀሎ ይበሉን
አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ እቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ

ይህ ቻናል በኢትዮጲያ ማህበራዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በአርቲስት ሮቤል ግርማ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የዩቱዩብ ፕሮግራም ነው ። በ ቴሌቭዥን እና በዩትዩብ ቻናላችን ይከታተሉ፡፡ ሊንኩን ተጭነው ሙሉ ቪድዮውን ይመልከቱ
📸ሼር
✅ላይክ
🔔ሰብክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCvkF_ngaWgoyWaZCLI04PWA

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤ ቅጃቸውን ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቀረቡ!
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤ ቅጃቸውን ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ቺፍ ቢሮ የሹመት ደብዳቤ ቅጅ አቅርበዋል።
አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ጠንካራ የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ለመፍጠር ከስራ ባልደረቦቼ ጋር በመሆን ከምንጊዜውም በላይ በትጋት እንሰራለን ማለታቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያ በቅርቡ አምባሳደር ስለሽ በቀለን ጨምሮ ሌሎች በርካታ አምባሳደሮችን ሹመት መስጠቷ የሚታወስ ሲሆን በዚህም አምባሳደሮቹ ለተመደቡበት ሀገራት የሹመት ደብዳቤ ቅጃቸውን እያቀረቡ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡

53 አባላት ያሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዓመታዊ እንቅስቃሴውን አስመልክቶ ያቀረበው ሪፖርት የሰሜኑን ጦርነት እና የአገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ባግባቡ ያልዳሰሰ ነው ተብሎ እንደተተቸ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።
ሪፖርቱ የእምናው አገር ዓቀፍ ምርጫ ሰላማዊ ነበር ማለቱን በተለይ ኦነግ፣ ኦፌኮ፣ የቤንሻንጉል እና የወላይታ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ክፉኛ ተችተውታል። ሆኖም ምርጫው ነጻና ፍትሃዊ እንዳልነበር ሪፖርቱ ገልጧል። ምክር ቤቱ በ40 የድጋፍ ድምጽ ሪፖርቱን አጽድቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
ሪፖርቱ የእምናው አገር ዓቀፍ ምርጫ ሰላማዊ ነበር ማለቱን በተለይ ኦነግ፣ ኦፌኮ፣ የቤንሻንጉል እና የወላይታ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ክፉኛ ተችተውታል። ሆኖም ምርጫው ነጻና ፍትሃዊ እንዳልነበር ሪፖርቱ ገልጧል። ምክር ቤቱ በ40 የድጋፍ ድምጽ ሪፖርቱን አጽድቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል!
በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ይሰጣል፡፡
የክትባት ዘመቻው ከዛሬ ሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 1 ቀን 2014 የሚቆይ ሲሆን፤ ቤት ለቤት እንደሚሰጥም ተገልጿል፡፡
በመሆኑም ወላጀች ወይም አሳዳጊዎች ህጻናትን በማስከትብ ከሚደርስባችው የአካል ጉዳትና የጤና ችግር በመታደግ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ መጠየቁን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ኢትዮ ቴሌኮም በዓለማችን የመጨረሻውን የሞባይል ኔትዎርክ 5ተኛ ትውልድ (5ጂ) አገልግሎቱን ሰኞ ግንቦት 1 ቀን 2014 ዓ.ም ያስጀምራል፡፡
[Capital]
@YeneTube @FikerAssefa
[Capital]
@YeneTube @FikerAssefa
በቀጣዩ ወር በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊያጋጥም እንደሚችል ተገለፀ!
በቀጣዩ ግንቦት ወር ከባድ ዝናብ በሚከሰትባቸው የአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊያጋጥም ስለሚችል ሰብሎች እንዳይጎዱ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ።ኢንስቲትዩቱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ፤ የግንቦት ወር ዝናብ ሰጪ የሜትሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የአገሪቱ ሥፍራዎች ላይ አንጻራዊ ጥንካሬያቸውን ይዘው እንደሚቀጥሉ የትንበያ መረጃዎቹን ይጠቁማሉ ብሏል።ይህንም ተከትሎ ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች ላይ እንደሚኖር ትንበያ አስቀምጧል።
በደቡብ ክልል፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያና በጋምቤላ አካባቢ ጥቂት ሥፍራዎች ላይ ቅጽበታዊ ጎርፍ የማስከተል አቅም ያለው ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችልም ተጠቁሟል። በግንቦት ወር ከምስራቅ ሃረርጌ ምስራቅ ዞኖች በስተቀር በኹሉም የኦሮሚያ ክልል ዞኖች ላይ፣ በቤንሼንጉል፣ በጋምቤላ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ በደቡብ ክልል፣ በሲዳማ ክልል በኹሉም ዞኖች እንዲሁም በአማራ ክልል በአዊ፣ በምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች ላይ ከመደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ ይጠበቃል።አልፎ አልፎ ከሚፈጠሩ የደመና ክምችቶች በተለያዩ ቦታዎች ላይ ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የትንበያ መረጃው ያመለክተል።
በተጨማሪ በጎንደር ኹሉም ዞኖች በሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ በሰሜን ሸዋ፣ ከአፋር ክልል፣ በምስራቅ ሀረርጌ፣ በምስራቅ ባሌ፣ ከሱማሌ ክልል በዳዋ፣ በሊበንና አፍዴራ ዞኖች ላይ አነስተኛ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል ተብሏል።በተቀሩት የአገሪቱ አከባቢዎች ደረቃማ ሆነው እንደሚሰነብቱ የአየር ትንበያው መረጃ አመላክቷል።ከቀላል እስከ ከባድ የሚጠበቀው የዝናብ መጠን በአብኛዛው የአገሪቱ አካባቢዎች ላይ ለረጅም ጊዜ ሰብሎችና ለቋሚ ተክሎች የውኃ ፍላጎት መሻሻል ትልቅ እድል ይፈጥራል ተብሏል።
የሚገኘውን ውኃ አርሶ አደሩና አርብቶ አደሩ የተለያዩ የውኃ ማቆያ ዘዴዎችን አጠናክሮ በመጠቀል ዝናበ አጠር አካባቢዎች ለሚያጋጥማቸው የእርጥበት እጥረት ለማቃለል እንደሚረዳ ተገልጿል። በአገሪቱ አብዛኛው አካባቢዎች የሚጠበቀውን የግንቦት ወር ዝናብ በአግባቡ ለመጠቀምና ጉዳት እንዳያደርስ ለመከላከል ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባውም ነው ኢንስቲትዩት ያሳሰበው።በተጨማሪም የእርጥበት መብዛት ጋር የጸረ-ሰብል ተባይና የአረም መከሰት ሊኖረ ሰለሚችል ለዚህም ጥንቃቀቄ ማድረግ ተገቢ መሆኑን ተጠቅሷል።
በሌላ በኩል ከክረምት እርጥበት መጠናከር ጋር ተያይዞ በደቡብ ምዕራብና በምዕራቡ የአገሪቱ የውኃ አካሎች ላይ የእርጥበት መጠኑ እንደሚጨምርም ተመላክቷል። ይህንንም የእርጥበት መጠን ጥቅም ላይ ለማዋልና የሚያስከትለውን አሉታዊ ጎን ለመከላከል ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ኢንስቲትዩቲ በመግለጫው ጠቁሟል።

16 አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች መቐለ መድረሳቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡
በሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ 64 አስቸኳይ ጊዜ የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ መቐለ ለመጓዝ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም መግለጹን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
@YeneTube @FikerAssefa
በሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ 64 አስቸኳይ ጊዜ የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ መቐለ ለመጓዝ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም መግለጹን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
@YeneTube @FikerAssefa
ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም
👉የኪንታሮት መድኀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል። 🍎
👉 የሪህ መድኀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
👉 ለመፍትሔ ሥራይ
👉 ፍቅር ለነሳው ለመስተፋቅር። 🍒
👉 ገንዘብ አልገባ ለሚለው ለሚበተንበት።
👉 ለአስም ለሳይነስ ።
👉 ለአይነጥላ ለገርጋሪ።
👉 ለስንፈተወሲብ ለሚቸኩልበት።
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ ።
👉 ለእራስ ሕመም።
👉እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶች እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱ እዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።
የሚፈልጉትን መድኀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል። 🥒
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ ባህርዳር ፦ቀበሌ 11 🫑
☎️ 0917040506
📞 0912718883
ይደውሉ👍
መፍትሔ ሥራይ ወአይነ ጥላ ለጤናወ
መፍትሔ ከመሪጌታ ጥበቡ
ለጤናወ መፍትሄ የሚፈልጉትን ለማግኔት
🌿 ይሄን ቻናል ይቀላቀሉ 🌱
🩺
👇

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በየወሩ የሚያወጣው የዋጋ ግሽበት መረጃ የሚያዝያ ወር 2014 ዓ/ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር 36.6 ከመቶ ጭማሪ አሳይቷል፡፡
ምግብና ምግብ-ነክ ያልሆኑ የኢንዴክሱ ክፍሎች በሁለት ትልልቅ የሃይማኖት በዓላት ምክንያት በያዝነው ወር ወቅታዊ ጭማሪ አሳይተዋል፡፡የምግብ ዋጋ ግሽበት የሚያዝያ ወር 2014 ዓ.ም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ42.9 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል፡፡ በያዝነውም ወር በተደራራቢ የሃይማኖት በዓላት መከበር ምክንያት በእህሎች የዋጋ ጭማሪ የታየ ሲሆን የአትክልት ዋጋም ላይ መጠነኛ ጭማሪ ታይቷል፡፡
Via Capital

ኢትዮጵያ እና አውሮፓ ኅብረት ዓመታዊውን የፖለቲካ ውይይት ዛሬ ማድረጋቸውን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።
ከውይይቱ አጀንዳዎች መካከል፣ በኢትዮጵያ ስላሉ ሰብዓዊ ጉዳዮች፣ ለሰሜኑ ጦርነት ተጠያቂነትን ስለማስፈን እና የአገሪቱ ሁኔታ ለውጭ ኢንቨስትመንት ያለው ምቹነት ይገኙበታል። ደመቀ እና ፍትህ ሚንስትር ጌዲዮን መንግሥት የሰሜኑን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እና ተጠያቂነትን ለማስፈን የወሰዳቸውን ርምጃዎች ለኅብረቱ ልዑክ አብራርተዋል። ውይይቱ የተካሄደው፣ በኅብረቱ እና አፍሪካ የኮንቶኑ የጋራ ትብብር ማዕቀፍ ስር ነው።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከአንድ ሳምንት በፊት ጎንደር ከተማ ውስጥ የተፈጸመውን ግጭት እና ግድያ በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን ዐስታወቀ።
ኮሚሽኑ የምርመራው ውጤቱንም በቅርብ ጊዜ ይፋ ለማድረግ እየሠራበት መሆኑን በተለይም ለዶይቸ ቬለ (DW) ተናግሯል። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር መስከረም ገስጥ የሃይማኖት ግጭት የሚፈጥሩ አካሄዶች ለሰብአዊ መብቶችም አሳሳቢ መሆኑናቸውን በመረዳት ኮሚሽኑ አጽንእኖት ሰጥቶ እየተከታተለ ነው ብለዋል።
«እንዴት ነው ነገሮች፤ ያላቸው ሁኔታ ምንድን ነው የሚለውን [በቅርበት እየተከታተልን ነው]። የምርመራ ቡድን ልከን እያጣራን ነው የምንልበት ሁኔታ ላይም አይደለንም።ግን ያው የተፈጠረው ነገር አሳዛኝም ነገር ነው፤ …ለሰብአዊ መብት ጥሰት ሊያጋልጡ የሚችሉ፤ ሰብአዊ መብት ጥሰትን ሊያስከትሉ የሚችሉ ግጭቶች መነሳታቸው አሳሳቢ መሆኑን [ግንዛቤ ወስደናል]። እና በአሳሳቢነት ደረጃ ላይ ይዘናል። ይኼ ደግሞ ምንድን ማለት ነው የሚለውን [በቅርበት ክትትል እያደረግንበት] ነው።»
የኮሚሽኑ ባለስልጣናት እስካሁን የደረሰውን የጉዳት መጠን «በዋናነት መለየት» መቻላቸውን ለዶይቼ ቬለ ዐሳውቀዋል።
«በሒደቱ ውስጥ መንግሥት ኃላፊነቱን በሚገባ ተወጥቷል ወይንስ አልተወጣም የሚለውን ለመለየት» ግን ኮሚሽኑ ክትትል እያደረገ መሆኑን ገልጠዋል።በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከፍተኛ የምርመራ እና ክትትል ዳይሬክተር ይበቃል ግዛው ይህንኑ ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል።
«በቀጣይ ክትትል እያደረግን ነው፤ አላቋረጥንም፤ ግጭቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ማለት ነው።ይፋ መውጣት ያለበት አስፈላጊ ነገር ሲኖር በእኛ በኩል ያንን እናደርጋለን።ለጊዜው ግን እያደረግን ያለነው በመንግሥትም በኩል ሆነ በግጭቱ ተሳታፊ የነበሩ በሁለቱም በኩል የነበሩት የነበራቸው ሚና ምድንድን ነው? መነሻው ምንድን ነው የሚሉትን ነገሮች የመለየትና የመከታተል ሥራ ነው እየሠራን ያለነው።»
በሌላ በኩል በአንድ ታዳጊ ላይ የጸጥታ አካላት የደንብ ልብስ የለበሱ ሰዎች ሰብዓዊ መብትን የጣሰ ድርጊት ሲፈጽሙ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መታየቱን በተመለከተም ኮሚሽኑ የድርጊቱን ተጨባጭነት ጨምሮ ምርመራዎችን እያደረገ መሆኑን የዶይቸ ቨሌ ዘገባ ይጠቁማል።

Forwarded from YeneTube