ሞሐ ለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አ.ማ የለስላሳ መጠጦችን ማምረት አቆመ።
በሀገሪቱ ካለው የለስላሳ መጠጥ ኢንደስትሪ ከፍተኛውን የገቢያ ድርሻ (52%) የሚይዘውና የሚድሮክ ኢትዮጵያ አባል የሆነው ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አ.ማ በውጭ ምንዛሬ እጥረትና በጥሬ አቃ እጦት የ 7 UP፣ ሚሪንዳ እና ፔፕሲ ምርቶችን ማምረት አቁሟል።
ካፒታል እንደዘገበው ድርጅቱ ለወራት በጥሬ አቃ እጦት ምክንያት ከአቅም በታች በሳምንት ለሦስት ቀናት ብቻ እየሰራ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን ችግሩ በማየሉ ከሁለት ሳምንት በፊት ጀምሮ እንቅስቃሴውን አቁሟል። ችግሩ እልባት እስኪያገኝ ድረስም ሰራተኞቹ ክፍያቸው ሳይቋረጥ እረፍት እንዲወጡ ተገደዋል።
የኢትዩትዩብ ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ። ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
Via:- Ethio Tube
@Yenetube @Fikerassefa

በፌደራል ፍርድ ቤቶች የተገልጋዮች እርካታ 75 በመቶ መድረሱን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት መዓዛ አሸናፊ ገለጹ፡፡
ፕሬዝዳንቷ ይህን ያሉት ፍርድ ቤቱ ላይ ያስጠናውን የዳሰሳ ጥናት ይፋ ባደረገበት ወቅት የፌደራል ፍርድ ቤቶች አገልግሎቱን በማቀላጠፍ የዳኝነት ስርዓቱን ለማሻሻል ልዩ ልዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ጠቁመዉ ጥናቱ በ17 የዳኝነት አገልግሎት መስጫ ቦታዎች ናሙና በመውሰድ ተገልጋዮችን በመጠየቅ የተሰራ ሲሆን ከባለፍት ሶስት አመታት ወዲህ ያለው የተገልጋይ እርካታ 75 በመቶ መድረሱን አመልክተዋል።
የጥናቱ ግኝት በፍርድ ቤቶች አስተዳደር ለውጥ እንዴት ሊመጣ እንደሚችል ያስገነዘበና የተረዳንበት ነው ያሉት ወይዘሮ መዓዛ ግኝቶቹም በሪፎርም ስራዎች ተካተው ይተገበራሉ ብለዋል።በፍርድ ቤቶች ላይ የህዝብ አመኔታን እውን ለማድረግም መሰረታዊ የሆነ የመዋቅር ለውጥ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነዉ ብለዋል ወይዘሮ መዓዛ፡፡የተገልጋይ እርካታ ጥናቱ ግኝትም የታተመ ሲሆን ለህዝቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። ይህን ተከትሎ የመዋቅር ለውጡም ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተጠቁሟል።
[AMN]
@YeneTube @FikerAssefa

የኢድ አልፈጥር በዓል ላይ ለተነሳው ሁከት የተጠረጠረው የፌዴራል ፖሊስ አባል ፍርድ ቤት ቀረበ!
ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢድ አልፈጥር በዓል በተከበረበት እለት ለተፈጠረው ሁከት ተጠርጣሪ የሆነው የፌደራል ፖሊስ አባል ፍርድ ቤት ቀረበ።የፌደራል ፖሊስ አድማ ብተና ዘርፍ አባል የሆነው ኮንስታብል አንቡላ ኡቴ በሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ ከፈነዳው የአድማ በታጭ የጭስ ቦንብ ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ስር ውሎ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ ረፋድ ላይ ቀርቧል።
ግለሰቡ ትጥቁን በአግባቡ ባለማድረጉ የአድማ መበተኛ የአስለቃሽ ጭስ ቦንቡ እንዲፈነዳ እና ሁከት እንዲፈጠር ምክንያት ሆኗል ሲል መርማሪ ፖሊስ አስረድቷል።ተጠርጣሪው በበኩሉ ባላወቀው ሁኔታ ከታጠቀው ሶስት የጭስ ቦንቦች ውስጥ አንዱ መሬት ላይ ወድቆ በድንገት እንደፈነዳበት አስረድቷል።ፍርድ ቤቱ ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ የ14 ቀን ገደብ በመስጠት ለግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
[Addis Zeybe]

ህወሓት ለመዝመት ፍቃደኛ ያልሆኑ ልጆች ወላጆችን እያሰረ መሆኑ ተነገረ!
ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት እየተካሄደ ባለው ጦርነት ልጆቻቸው ያልዘመቱ ወላጆችን እያሰረ እንደሚገኝ የቤተሰብ አባላት ለቢቢሲ ተናገሩ።
ቢቢሲ ያነጋገረው አንድ የትግራይ ተወላጅ፤ ልጆች ለመዝመት ፍቃደኛ ሳይሆኑ በመቅረታቸው ወላጅ አባቱ እና አጎቱ እንደታሰሩ ገልጿል።
ለራሱና ለቤተሰቡ ደኅንነት ሲል ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀው ወጣት፤ "ቢያንስ ከቤተሰብ አንድ ሰው ውድትርና መላክ አለበት። መዋጣት አለበት የሚል ሕግ አለ" ይላል።
ይህ በአሁኑ ወቅት ከትግራይ ክልል ውጪ የሚገኘው ወጣት፤ "አባቴን ልጅህን አምጣህ አሉት። ማምጣት ስላልቻለ ለአንድ ወር አሰሩት። ከዚያ ደግሞ ወንድሜን እንዲያመጣ ብለው ለቀውት ነበር። አሁን ያለበትን ሁኔታ ባላውቅም ለመጨረሻ ጊዜ በስልክ ሳገኛቸው አባቴን አስረውት ነበር" በማለት ይናገራል።
ይህ ወጣት እንደሚለው አዋቂ የሆነው ወንድሙ በዚህ ጦርነት ተሳታፊ የመሆን ፍላጎት የለውም። "ወንድሜ እኮ ትልቅ ነው። ከፈለገ የአባቴን ፍቃድ ሳይጠይቅ ይሄድ ነበር። የያዙት ግን አባቴን ነው" በማለት ይናገራል።
ልጆቻቸውን ወደ ጦር ሜዳ ባለመላካቸው አጎቱም ጨምር ለእስር መዳረጋቸውን ይህ ወጣት ይናገራል። "ከሁለት ወር በፊት አጎቴንም ሴት ልጁን አምጣ ብለው አስረውት ነበር። 18 ዓመት እንኳን አይሆናትም" ይላል።
ሙሉ ዘገባው: https://bbc.in/3KJcxlC

ሥራ ካቆሙት 446 አምራቾች 118 የሚሆኑት ወደ ምርት መመለሳቸውን አቶ መላኩ አለበል ዛሬ በተሰጠው መግለጫ ተናገሩ፡፡
አቶ መላኩ አለበል ”ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄን አስመልክተው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ንቅናቄው የአምራች ኢንዱስትሪውን ማነቆ መፍታት፣ ለዘላቂ ልማትና ተወዳደሪነት ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ያሰበ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የንቅናቄው ሀገር አቀፍ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የፊታችን ሚያዝያ 29 እንደሚካሄድ አስታውቀው እስካከሁን በተለያዩ ክልሎች ሲካሄድ መቆየቱንም አስታውሰዋል፡፡
የንቅናቄው አካል የሆኑ ውይይቶችና መርሐ ግብሮች የዘርፉን ችግሮች ማወቅ ያስቻሉ፣ ማምረት ያቆሙ አምራቾችን ወደ ምርት የመመለስ፣ ምርታማነትን ለማሳደግ ተጨማሪ ጉልበት የሚሆን እና አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችም እንዲመሰርቱ አስችለዋል ብለዋል፡፡
ሥራ ካቆሙት 446 አምራቾች 118 የሚሆኑት ወደ ምርት መመለሳቸውን ናበአማካይ ከማምረት አቅማቸው 50 በመቶውን ብቻ የሚጠቀሙ ኢንዱስትሪዎች ባሉበት ሁኔታ እድገት የማይታሰብ በመሆኑ÷ ችግሮቹን ፈትቶ ለስራ እድልና ለጠቅላላ ገቢ ምርታማነትን ማሳደግ ወሳኝ በመሆኑ ንቅናቄው ማስፈለጉን አሳሰበዋል፡፡
እስካሁን በተካሄዱ ውይይቶች፥ የግብአት አቅርቦት፣ የፋይናንስ ችግር፣ የመሰረተልማት አቅርቦት ችግር፣ የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት እና የተቀናጀ ድጋፍ ከመንግስት አለማግኘት የሚሉት ዋና ዋና ችግሮች ተብለው መለየታቸውንም በመግለጫቸው ጠቅሰዋል፡፡
[Asham]

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የወጪ ቅነሳን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ገንዘብ ሚኒሰቴር አሳሰበ፡፡
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የወጪ ቅነሳ ጉዳይ የ2015 በጀት አመት አንዱ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን ተናግረዋል፡፡በበጀት አመቱ አዳዲስ የግንባታ ፕሮጀክቶች እንደማይኖሩና ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸው ንብረት ታውቆ በአንድ የመረጃ ቋጥ ውስጥ እንዲካተት ተደርጎ የክትትልና የቁጥጥር ስርአት እንደሚዘረጋ ገልጸዋል፡፡
የገንዘብ ሚኒሰቴር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ በበኩላቸው የፋይናንስ ስርአቱን በህጉ መሰረት ተግባራዊ ባላደረጉ የተቋማት ኃላፊዎችና ባለሞያዎች ላይ እርምጃ መወሰድ መጀመሩን አመልክተዋል፡፡
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ በገንዘብ ሚኒስቴር ከተቀመጠላቸው የበጀት ጣሪያ በላይ ያቀረቡ ሲሆን፣የተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ፣ የምግብ፣ የሌሎች ሸቀጦችና የመድሐኒት ዋጋ መጨመር እንዲሁም ያልተጠናቀቁ የማስፋፊያ ፕሮጀክቶች ስራ መኖራቸውን በምክንያትነት ማንሳታቸዉን ገንዘብ ሚንስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ አስፍሯል፡፡

ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ ቤተሰቦች
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም:-
- የኪንታሮት መድሀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ ሌላ ገላ ሳይነካ በመቀባት ሳያቆስል ስራወትን ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል።
-የሪህ መድሀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
- የአስም
_ የስንፈተ ወሲብ
_የአይነጥላ
_የገርጋሪ
_ለመፍትሄ ስራይ
እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶችን እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
የሚፈልጉትን መድሀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል።
አድርሻ:-
ባህር ዳር:- ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ:-በ 0917040506
0912718883
ይደውሉ።
መፍትሔ ሥራይ ወአይነ ጥላ ለጤናወ መፍትሔ ከመሪጌታ ጥበቡ
ለጤናወ መፍትሄ በዚህ ስልክ ደውለው ያግኙን
0917040506
0912718883
https://tttttt.me/meritibe

የደራሼ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ተገደሉ!
በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ኮንሶ ዞን የደራሼ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጆበርና አሰፋ በታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል።ሀላፊው የተገደሉት ያለፈው ቅዳሜ ማለዳ ላይ ሲሆን፤የወረዳው ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ እንደተናገሩት ከአካባቢው ባለስልጣን ግድያ ጋር በተያያዘ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
በአካባቢው የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣት ላይ ግድያ ሲፈፀም ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። ባለፈው በመጋቢት ወር በሰገን ወረዳ በኮንሶ ዞን ዙሪያ ወረዳ የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ገረሙ ገለቦ በአንድ ሆቴል ውስጥ ከጓደኞቻቸው ጋር ሲመገቡ በጥይት መገደላቸው ታውቋል።
[DW]

1ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ!
በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ከተመላሾቹም አምስት ህጻናት ይገኙበታል ተብሏል።
ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማእከላት እንዲሄዱ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
እስካሁን ድርስ በተከናወነው ዜጎችን የመመለስ ስራ ቁጥራቸው ከ 18 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን መመለስ መመለስ መቻሉን ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነዉ መረጃ አመልክቷል፡፡

ንግድ ሚንስቴር ለቻይና ገበያ የዘይት እና የቅባት እህሎችን የሚያቀርቡ ላኪዎች ባስቸኳይ እንዲመዘገቡ ማሳሰቡን ካፒታል አስነብቧል።
ላኪዎች እንደ አዲስ እንዲመዘገቡ ሚንስቴሩ ያዘዘው፣ ቻይና ሰሊጥን ጨምሮ ለቻይና ገበያ በሚቀርቡ የዘይት እና ቅባት እህሎች የጥራት ደረጃ ላይ ባለፈው ጥር ጠበቅ ያሉ መስፈርቶችን ማውጣቷን ተከትሎ ነው። በአዲሱ ትዕዛዝ መሠረት ሚንስቴሩ ላኪዎች መስፈርቶችን ማሟላታቸውን እያየ እንደገና የላኪነት ፍቃድ ይሰጣል።

የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ስራ የሚጀምርበት ቀን አለማራዘሙን ለካፒታል በላከው ደብዳቤ ገለጸ፡፡
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የገባውን ስምምነት በሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ አገልግሎት መስጠት መጀመር ቢኖርነትም ስምምነቱን ማሟላት አልቻለም።በባለፈው ሳምንት እትም ምንጮች ለካፒታል እንዳብራሩት ባለሥልጣኑ የሳፋሪኮም ሥራ ማስጀመሪያ ቀነ-ገደብን እስከ ሀምሌ 2022 ድረስ ማራዘሙን ገልጾ ነበር።
ባለስልጣኑ ለካፒታል በላከው ደብዳቤ በምንም መልኩ ቀኑን አላራዘምኩም ብሏል ነገር ግን ተጨማሪ መረጃ ከመስጠት ተቆጥቡአል።ከመንግስት ጋር በተደረገው ስምምነት እና የፈቃድ መሰረት አዲሱ የቴሌኮሙኒኬሽን ድርጅት ፍቃድ ከተሰጠው ከዘጠኝ ወራት በኋላ ስራ መጀመር፡፡ካፒታል ጉዳዩን አስመልክቶ ባለፈው ሳምንት ለቀረበለት ጥያቄ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እንደገለጸው 2022 ማለቂያ በፊት ስራ ለመጀመር እሰራ መሆኑን ገልፆ ለዚህም አስፈላጊ አካል ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመርህ ደረጃ ከስምምነት ላይ መደረሱ ነው ብሉአል።
በዚህም መሰረት የኢትዮ ቴሌኮም ምንጮች እንዳስረዱት ስምምነቱን ለማዘጋጀት ብዙ ስራ የሚጠይቅ ሲሆን ሁለቱ ወገኖች በአጭር ጊዜ ውስጥ ቢፈራረሙም ስምምነቱ ወደ ስራ ለመግባት ቢያንስ ከ3 ወይም ከአራት ወራት በላይ ይወስዳል።ኩባንያው /ሳፋሪኮም/ በሰጠው ምላሽ፣ ሁለቱም ኩባንያዎች በባለስልጣኑ የቁጥጥር ማዕቀፍ መሰረት እነዚህን ስምምነቶች ለመጨረስ እየሰሩ መሆናቸውንም አመልክቷል።
[Capital]

Forwarded from YeneTube
አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication

ለረጅም አመታት ደምበኞችን በትጋት ሲያገለግል የቆየው እና አንቱታን ያተረፈው አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ እቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ ዘመኑ ባፈራቸው ዘመናዊ በረቀቁ ማሽኖች እና በዘርፉ አንቱታን ባተረፍ ባለሞያዎቻችን በመታገዝ ለመኖሪያ ቤቶው እና ለቢሮ አዳዳስ ምርቶችን ውበትን በተላበሱ ዲዛይኖች እና በበርካታ አማራጮች ይዞላችሁ ቀርቧል።
ለቤትዎ ግርማሞገስ የሚሆኑ ለአይን ዕይታ ማራኪ የሆኑ በሌዘር እና በጨርቅ የተሰሩ ዘመናዊ ሶፍዎች! ቀን በስራ ሲደክም የዋለ ሰውነቶን እፎይ የሚሉባቸው ቅንጡ አልጋዎች በፈለጉት ዲዛይኖች !
የምግብ ወንበር እና ጠረጴዛዎች ! እንዲሁም በተለያዩ ተቋማት እና ህንፆዎች የሚያገለግሉ በአይነታቸው ልዩ የሆኑ ፈርኒቸሮችን ጥራታቸውን እና ጥንካሬዎቻቸውን ጠብቀው እርሶ እኛ ዘንድ ያገኛሉ !
እርሶ ብቻ ያሻዎትን ይዘዙን ከድርጅታችን የተለያዩ እቃዎችን ሲገዙ ማጓጓዣ እና የሰራተኛ አቅርቦት ከኛ መሆኑ ወጪዎን ይቀንስሎታል የፈለጉትን ዕቃ ያለቀጠሮ መግዛት በመቻሎ ! እና ያዘዟቸውን እቃዎች በቀጠሮ ቀን ማድረስ በመቻሎ ከሌሎች ልዩ ያደርገናል አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ አድራሻ
#ቁ 1 ሀዋሳ ሞቢል ከድሮ ሸዋበር ሆቴል ፊትለፊት
#ቁ2 ሀዋሳ መናሀርያ ዙፍን ህንጳ ስር እንገኛለን
#ቁ3 ሀዋሳ መናሀርያ ኖክ ማደያ ውስጥ እንገኛለን
#ቀ4 ሀዋሳ ወልደ አማኑኤል ዱባለ አደባባይ አለፍ ብሎ 300ሜ ላይ ባለው አጠና ተራ ፊት ለፈት እንገኛለን ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን
0966464646
0916107676
0916581884 ሀሎ ይበሉን
አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ እቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ

ይህ ቻናል በኢትዮጲያ ማህበራዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በአርቲስት ሮቤል ግርማ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የዩቱዩብ ፕሮግራም ነው ። በ ቴሌቭዥን እና በዩትዩብ ቻናላችን ይከታተሉ፡፡ ሊንኩን ተጭነው ሙሉ ቪድዮውን ይመልከቱ
📸ሼር
✅ላይክ
🔔ሰብክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCvkF_ngaWgoyWaZCLI04PWA

👍1
81ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
እለቱን አስመልክቶም የእንኳን አደረሳችሁ፤አደረሰን መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እለቱን አስመልክተዉ ባስተላለፉት መልዕክት ዐርበኝነት ማለት በሀገር ጉዳይ ላይ ለእውነትና ለእምነት የሚከፈል መሥዋዕትነት መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ጀግኖች እናቶቻችን እና አባቶቻችን የሀገራቸውን ነጻነትና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ሲሉ ምትክ የሌለውን ሕይወታቸውን መክፈላቸውን አስታውሰዋል።
ዛሬ ይሄንን የሕይወት ዋጋ የከፈሉትን ዐርበኞቻችንን በክብር እናስባቸዋለን ነው ያሉት።
እኛም ልጆቻቸው፣ ቀደምት ዐርበኞች ላከበሯት ሀገራችን ልዕልናና ብልጽግና ለማጎናጸፍ ዋጋ የምንከፍል ተተኪ ዐርበኞች መሆናችንን ልናረጋግጥ ይገባናልም ብለዋል በመልዕክታቸው።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በበኩላቸዉ፤የአርበኞች ቀንን በልዩ ትኩረት እና ክብደት የምንዘክረው ጀግኖች አርበኞች ለሃገር አንድነት እና ሉዐላዊነት መከበር የከፈሉትን ዋጋ በትውልዱ ዘንድ ተምሳሌታዊ የድል አድራጊነት መንፈስ እንዲጋባ በማሰብ መሆኑን አንስተዋል።
በተለይ ጀግኖች አርበኞች ሀገራችንን ከወራሪ ጠላት ለመጠበቅ በዱር በገደል በመዋደቅ እና አኩሪ ገድል በመፈፀም በትውልድ ቅብብሎሽ የድል አድራጊነት ዘላቂ ፈለግ አውርሰው ማለፋቸውንም አብራርተዋል።

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በ81ኛው የአርበኞች የድል በዓል ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ፡፡
81ኛ ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል እየተከበረ ነው።በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት እናትና አባት አርበኞችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል።የድል ቀኑ ከዛሬ 81 አመት በፊት ሚያዝያ 27 ጀግኖች አርበኞች በዱር በገደል ተዋድቀው ፋሽስት ጣልያንን በማሸነፍ የኢትዮጵያን ድል ያበሠሩበት ዕለት ነው።

በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ የአለም አቀፍ የእሳት አደጋ ሰራተኞችን ቀን ሊከበር ነው፡፡
በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ በፈረንጆቹ ግንቦት-4 የሚከበረው የእሳት አደጋ ሠራተኞች ቀን ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ ሊከበር መሆኑን ሰምተናል፡፡
የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግኑኝነት ባለሙያዉ አቶ ንጋቱ ማሞ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣ ይህ ቀን መከበሩ የሰውን ህይወትና ንብረት ለመታደግ ሲሉ የህይወትና የአካል መስዋዕትነት ለሚከፍሉት ለአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ትልቅ የሞራል ስንቅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በሌላ በኩል ህብረተሰቡና መንግስት የአደጋ መቆጣጠር ስራን በጥልቀት ተረድተው ለመደገፍና ተገቢውን ከበሬታ ለመስጠት ያስችላቸዋል ሲሉም አክለዋል፡፡
የእሳት አደጋ ሠራተኞች ቀን መከበር የጀመረው በፈረንጆቹ 1999 አውስትሪያሊያ ቪክቶሪያ ሊንቶን ውስጥ በተነሳው የሰደድ እሳት ቃጠሎ ምክንያት፣ የሰው ህይወትና ንብረት ለማዳን ሲሉ 5 የእሳት አደጋ ሰራተኞች በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸውን ማጣታቸው ከተሰማ በኋላ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
የእሳት አደጋ ሰራተኞችን ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ እንዲከበር ያደረገውም አውስትራሊያዊ ጄጄ ኢደሞንድሴን እንደነበረ ነው መረጃዎች የሚጠቁሙት፡፡
የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀን ሲከበር ጥቅም ላይ የሚውለው ሪቫን ቀለም ቀይና ሰማያዊ ቀለም ያለው ምልክት ነው፡፡
ለዚህ እለት መከበር ሚናቸውን የተወጡት ጄጄ ኤድሞንድሰን ይህ ቀለም ሲመርጡ ምክንያታቸው ቀይ ቀለም እሳትን የሚያመለክት ሲሆን ሰማያዊው ቀለም ደግሞ ውሃን እንደሚወክል ያስርዳሉ፡፡
በዚህም መነሻ ቀይ በሰማያዊ የሆነው ሪቫን ቀለም የአለም አቀፍ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀንን እንዲወክል ሆኗል፡፡
በዚህ ምክንያት በአብዛኛው ሰዎች ይህንን ሪቫን በመኪኖቻቸው ፣ በሸሚዞቻቸው፣ በመስኮቶቻቸው እንዲሁም በአካባቢያቸው በሚገኙ ዛፎች ላይ በመስቀል ቀኑን ያከብሩታል፡፡
ይህንን ሪቫን በተለያዩ መንገድ መጠቀም ለእሳት አደጋ ሰራተኞች ያለንን ድጋፍና ፍቅር መግለጫ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
Via Ethio FM

በጅቡቲ የነዳጅ ማከማቻ ለመገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ!
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና የጅቡቲው ግሬት ሆርን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ በጅቡቲ የነዳጅ ማከማቻ ለመገንባት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
በጅቡቲ ዳመርጆግ ኢንዱስትሪ ፓርክ እንዲገነባ የተታሰበው ማከማቻው በአካባቢው እያየለ የመጣውን የነዳጅ ምርት ፍላጎት የሚያሟላ መሆኑ ተግልጿል።
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ስራ አስፈፃሚ ማሞ ምህረቱ እና የግሬት ሆርን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሊቀ መንበር አቡበከር ኦማር ሃዲ ፈርመዋል።
Via EBC

የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ ያላቸው አመለካከት አስደንጋጭ መሆኑ ተገለጸ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሴቶች ፖለቲካ ውስጥ እንዳይገቡ በግልጽ ‹‹የማስፈራራት፣ የማሸማቀቅ፣ ነውር ድርጊት›› እንደሚፈጽሙ፣ ያጋጠሙት ሁኔታዎች የሚያስደነግጡና የሚያሳዝኑ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ አንዳንድ ጊዜም የፖለቲካ አመራሮች የቦርዱን ሰብሳቢ የወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ስም በመጥቀስ ጭምር፣ ‹‹አንቺ በመግባትሽ፣ አንቺ እዚህ ውስጥ በመሆንሽ ምንድነው የተጠቀምሽው? አገሪቱስ የምትጠቀመው ምንድነው? ከመሸማቀቅና ከመደነጋገር [ውጪ]›› የሚሉ ምሳሌዎች እንደሚጠቀሙ ገልጿል፡፡
ሙሉ ዘገባው: http://bit.ly/3w2OusR

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የሚያስችላትን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመች።
የመግባቢያ ሥምምነቱን የውኃና ኢነርጅ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ኃብታሙ ኢተፋ ከደቡብ ሱዳን የውኃና ግድብ ሚኒስትር ፒተር ማርሴሎ ጋር ተፈራርመዋል።ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ነፃነት ካደረገችው ግንባር ቀደም ድጋፍ ባሻገር ለገጠማት በእርስ በርስ ጦርነት የሰላምና መረጋጋት ፈተና እልባት እንዲያገኝ ብርቱ ሚና እየተጫወተች ትገኛለች።
ሁለቱ አገሮች ከፖለቲካዊ አጋርነት ባለፈ በምጣኔ ኃብት ረገድም ትስስራቸውን ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየሰሩ ይገኛሉ።እስካሁን ያመነጨችው የኃይል መጠኗ ከ30 ሜጋ ዋት የማይበልጠው ደቡብ ሱዳን እንደ ጎረቤት አገር ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ፀጋ መካፈል ትሻለች።በአንፃሩ ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን እምቅ የነዳጅ ፀጋ ለመጠቀም ፍላጎት አላት።
በዚህም የልዑካን ቡድኑ ደቡብ ሱዳን ሁለቱ አገራት በኃይል ለመተሳሰር ብሎም አገሪቱ ከኢትዮጵያ ኃይል በምትገዛበት ሁኔታ ላይ ከሥምምነት ለመድረስ ትናንትናው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል።በዚህም በዛሬው የኃይል ሽያጭ ሥምምነቱ መሰረት በመጀመሪያ ዙር 100 ሜጋ ዋት ኃይል ሲሆን በሂደት ደግሞ መሰረተ ልማትን በማጠናከር የሽያጭ መጠኑን በየደረጃው ወደ 400 ሜጋ ዋት ለማሳደግ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
በዚህም በሥምምነቱ መሰረት የጥናት ሥራዎች በቅድሚያ የሚከውን ሲሆን በቀጣይ የኃይል ማስተላለፊያና ማከፋፈያ መሰረተ ልማት ግንባታዎችን በሁለቱ አገራት መንግሥታት በኩል በማከናውን ከሦስት ዓመት በኋላ ኃይሉን ወደ አገሪቱ ተደራሽ በማድረግ ገቢራዊ ለማድረግ ታቅዷል።የኃይል ማስተላለፊያ ሥፍራዎች የአዋጭነት ጥናት በአንድ ዓመት ውስጥ ተጠናቆ የመሰረተ ልማት ግንባታው ሥራ ይጀመራል ተብሏል።
ከሥምምነቱ ቀደም ብሎም ዛሬ ረፋድ የደቡብ ሱዳን የልዑካን ቡድን ብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከልንና የኮተቤ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያን ጎብኝቷል።ሥምምነቱ ሁለቱን አገራት ተጠቃሚ ለማድረግ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ጠቅሰው፣ አገራቱ ለኃይል ሽያጭ ሥምምነቱ ገቢራዊነትና ለመሰረተ ልማት ዝርጋታው ቁርጠኛ መሆናቸውን ሚኒስትሮች አረጋግጠዋል።
ኢትዮጵያ እስካሁን ለሱዳንና ለጅቡቲ ኤሌክትሪክ ኃይል በመሸጥ የውጭ ምንዛሬ እያገኘች ሲሆን ከኬኒያ ጋርም የሽያጭ ሥምምነቱን ፈፅማ በራሷ የሚጠበቀውን የኃይል መሰረተ ልማት ግንባታዋን ፈፅማለች።በኬኒያ በኩል የሚካሄደው መሰረተ ልማት ግንባታ መጠናቀቅ የኃይል አቅርቦቱ በይፋ እንደሚጀመር ይጠበቃል ሲል የዘገበዉ ኢዜአ ነዉ።