የመጀመሪያው 500 ሺ ኩንታል ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ትላንት ምሽት ጅቡቲ ወደብ ደረሰ !
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ለ2014/15 የሰብል ዘመን ከውጭ ሀገር ከገዛው 5 ሚሊዮን 1 ሺ,100 ኩንታል ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ የመጀመሪያው 500 ሺ ኩንታል ትላንት ምሽት ጅቡቲ ወደብ መድረሱን አስታወቀ፡፡
ኮርፖሬሽኑ ለዘንድሮ የሰብል ዘመን ከገዛው 12 ሚሊዮን 876 ሺ 623.5 ኩንታል (NPS, NPSB & Urea) አጠቃላይ የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስከ ዛሬ ድረስ 5 ሚሊዮን 404 ሺ 159 ኩንታል ጅቡቲ ወደብ የደረሰ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 4 ሚሊዮን 533 ሺ 975 ኩንታል (83.9%) ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ ይገኛል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በነገው ዕለት ሚያዝያ 16/2014 ዓ.ም. 600 ሺ ኩንታል NPSB፣ ሚያዝያ 22/2014 ዓ.ም. 600 ሺ ኩንታል NPS እንዲሁም ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም. 600 ሺ ኩንታል NPSB በድምሩ 1 ሚሊየን 800 ሺ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ (NPS እና NPSB) በቀጣይ ስምንት ቀናት ጅቡቲ ወደብ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከኮርፖሬሽኑ የተገኘዉ መረጃ ያመለክታል።
[AMN]
@YeneTube @FikerAssefa

የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
መድፉ በመከላከያ ወታደራዊ ፖሊስ ዳይሬክቶሬት ዛሬ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ የሚተኮስ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
መድፉ በመከላከያ ወታደራዊ ፖሊስ ዳይሬክቶሬት ዛሬ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ የሚተኮስ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ሩሲያ ለካሜሩን ወታደራዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው
ሩሲያ በእንግሊዘኛ እና ፈረንሳይኛ ቋንቋ ተናጋሪ ዜጎቿ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት አለመረጋጋት ውስጥ ላለችው ካሜሩን ወታደራዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው፡፡ድጋፉን የተመለከተ ስምምነት በሞስኮ ተደርጓል፡፡ በስምምነቱ መሰረትም ካሜሩን የጦር መሳሪያ፣ የስልጠና እና ሌሎች ወታደራዊ ድጋፎችን ከሩሲያ ታገኛለች ተብሏል፡፡
[Alain]
@Yenetube @Fikerassefa

የአማራ ክልል ለ3 ሺህ 141 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ!
የአማራ ክልል የትንሳኤ በዓልን እና የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ ለ3 ሺህ 141 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቋል፡፡የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ገረመው ገብረፃድቅ በሰጡት መግለጫ በክልሉ ካሉ ታራሚዎች ውስጥ 3 ሺህ 85 ወንድ እና 56 ሴት ታራሚዎች በድምሩ ለ3 ሺህ 141 ታራሚዎች ምህረት ተደርጎላቸዋል።
ታራሚዎቹ የሚጠበቅባቸውን የእርማት መጠን ያጠናቀቁ እና ምህረት በማያሰጡ የአስገድዶ መድፈር፣ መሰረተልማትን የማውደምና ሙስና ወንጀል ያልተሳተፉ እና የተለያዩ ወንጀሎች ፈፅመው ካጠናቀቁት የእስራት መጠን ባለፈ እርቅ እና ካሳ መፈፀማቸው የተረጋገጠላቸው መሆኑን ተናግረዋል።
ምህረት የሚሰጣቸው ከወረዳ ጀምሮ ባሉ የይቅርታ እና የእርቅ መፈፀምን የሚከታተል እና ሌሎችም አሰራሮች መኖራቸውን ገልጸዋል።ይህ ምህረት እስከሚሰጥበት የመጨረሻው የክልሉ የይቅርታ ቦርድ ተገቢነቱ የሚጣራበት መሆኑን ሃላፊው አብራርተዋል።
[AMC]

**ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ ቤተሰቦች
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም:-
- የኪንታሮት መድሀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ ሌላ ገላ ሳይነካ በመቀባት ሳያቆስል ስራወትን ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል።
-የሪህ መድሀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
- የአስም
_ የስንፈተ ወሲብ
_የአይነጥላ
_የገርጋሪ
_ለመፍትሄ ስራይ
እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶችን እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
የሚፈልጉትን መድሀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል።
አድርሻ:-
ባህር ዳር:- ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ:-በ0917040506
0912718883
ይደውሉ።
መሪጌታ ጥበቡ ባህላዊ መድሀኒት መስጫ
ለጤናወ መፍትሄ👇
https://tttttt.me/meritibe

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው ዕለት 74 ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በአባአላ መንገድ በኩል ወደ ትግራይ ክልል መላካቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
ወደ ትግራይ ክልል ከተላኩት ተሽከርካሪዎች ውስጥ 6ቱ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ናቸው።
@YeneTube @FikerAssefa
ወደ ትግራይ ክልል ከተላኩት ተሽከርካሪዎች ውስጥ 6ቱ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ናቸው።
@YeneTube @FikerAssefa
የትንሳኤ ሎተሪ ቅዳሜ ሚያዝያ 15/ ቀን 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡
1ኛ. 5,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0337949
2ኛ. 2,500,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር1202412
3ኛ. 1,250,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0674207
4ኛ. 600,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0765249
5ኛ. 300,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0554605
6ኛ 150,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር1127709
7ኛ.100,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1750931
8ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 3,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 24699
9ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 74363
10ኛ.180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 600 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 1684
11ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 0538
12ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 3850
13ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 534
14ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 90 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 687
15ኛ 18,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር45 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 50
(የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 1 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡

📢HOLIDAY SEASON SALE!
ለአንድ ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ የበአል ቅናሽ
💢Perfumes
price 5000 birr ❌
✅price 4500 birr
CHANEL, SAUVAGE, BLUE DE CHANEL, ZARA, TOM FORD, BOSS.....and many other brands
Also gift packages for discounted price !!
Couple watches and gift combo
Free delivery
💢 Contact @starboy29 or call us 0929011031
📍Adress: bole medhanialem
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
ከቱርክ ምናስመጣቸዉን
የሴቶች አልባሳት
ጫማዎች፣ ቦርሳዎች
የውበት መጠበቂያዎች
ሰአቶች፣ መነጽሮች
ሽቶዎች፣ የወንዶች ቀበቶ፣ ዋሌቶች እና የስጦታ እቃዎችን መርጠው ይሸምቱ ሁሉንም በአንድ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://tttttt.me/getitonlinee

አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication

የትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡
የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ መጋራት የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ምደባ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ለማየት በድህረገፅ፡-https://result.ethernet.edu.et
፣ በSMS፡- 9444 እንዲሁም በቴሌግራም፡- @moestudentbot መጠቀም ይችላሉ መባሉን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ተማሪዎች ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችው ማንኛውም ጥያቄ በድረገፅ https://complaint.ethernet.edu.et
በማመልከት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሐ ግብር የሚያሳውቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል።
ከዚህ በፊት በተገለጸዉ የመቁረጫ ነጥብ እና ከኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋር እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተጨማሪ ተማሪዎች ምደባ የሚያስገኝላቸው ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል፡፡

በኢትዮጵያ፣ በኬንያና ሶማሊያ 14 ሚሊዮን ሕዝብ የረሃብ አፋፍ ላይ ናቸው ተባለ!
በአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ድርቅ ካጋጠመባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች መካከል ሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች ይገኙበታል።በኢትዮጵያ፣ በኬንያና ሶማሊያ ብቻ 14 ሚሊዮን ሕዝብ የረሃብ አፋፍ ላይ ናቸው ያሉት በርካታ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በአፍሪካ ቀንድ ለተከሰተው ድርቅ ርብርብ እንዲደረግ ጠየቁ።
ግብረ ሰናይ ድርጅቶቹ የተጎጂዎች ቁጥሩ ከዚህም ሊያሻቅብ እንደሚችል ጠቁመዋል፡፡እነዚህ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በአፍሪካ ቀንድ ሚሊዮኖችን ከረሃብ ለመታደግ አስቸኳይ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ከ40 በላይ የሚሆኑት እነዚህ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የከፋ አደጋ ከመከሰቱ በፊት በአፍሪካ ቀንድ በሚገኙት አገራት ሚሊዮኖችን ከረሃብ ለመታደግ ርብርብ እንዲደረግ አሳስበዋል።
ግብረ ሰናይ ድርጅቶቹ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ኬንያ 14 ሚሊዮን ሕዝብ ለረሃብ አደጋ መጋለጣቸውን እና አስፈላጊው ድጋፍ የማይደረግ ከሆነ የተጎጂዎች ቁጥር ወደ 20 ሚሊዮን ሊያሻቅብ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።
[BBC]

ዕውቅና በሌላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተመረቁና በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች ተለይተው ውሳኔ ሊሰጥ ነው!
ዕውቅና ከሌላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተመረቀው በሥራ ላይ የሚገኙና በመማር ላይ ያሉ ተለይተው ማስረጃቸው ይሰረዝ ወይስ ይቀጥል በሚለው ላይ ውሳኔ እንደሚሰጥ፣ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ።በተለያዩ ጊዜያት በርካታ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዕውቅና ሳይኖራቸው ተማሪዎችን አሠልጥነው ማስመረቃቸውንና በአሁኑ ወቅትም እስከ ከፍተኛ ኃላፊነት የደረሱ ሰዎች መኖራቸውን፣ የትምህርና ሥልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አንዷለም አድማሴ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ገልጸዋል።
ፈቃድ ሳይኖራቸው ሲሠሩ ከነበሩ ተቋማት በተጨማሪ የከፍተኛ ትምህርት ፈቃድ ኖሯቸው፣ ዕውቅና ባልተሰጣቸው የትምህርት መስኮች አስተምረው ያስመረቁ መኖራቸውን አክለዋል።በ2014 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ብቻ 13 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ዕርምጃ የተወሰደ መሆኑን፣ ከእነዚህም ውስጥ ሁለቱ ሙሉ ለሙሉ ዕውቅና የሌላቸው መሆናቸውን አቶ አንዷለም አስረድተዋል።
በ2012 እና በ2013 ዓ.ም. ደግሞ በአጠቃላይ በ25 የትምህርት ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱን ገልጸው፣ በእነዚህ ሁሉ ጊዜያት በርካታ ተማሪዎች ተምረው መመረቃቸውንና በከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ የደረሱ መኖራቸውን ተናግረዋል።
ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ:
https://www.ethiopianreporter.com/index.php/article/25304

የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑት 74 ተሽከርካሪዎች ዛሬ መቐለ ደረሱ!
የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑት 74 ተሽከርካሪዎች በዛሬው ዕለት መቐለ መድረሳቸውን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡አሁን ላይ የሰብዓዊ እርዳታው መቐለ በሚገኝ መጋዝን ውስጥ እየተራገፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ከ200 ሺህ ሜትሪክ ቶን የሰብዓዊ እርዳታው በተጨማሪም 5 ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች መኖራቸው ተመላክቷል፡፡የሰብዓዊ እርዳታውን በክልሉ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች ለማሰራጨት ዝግጅት መደረጉን የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት ባሳለፍነው ቅዳሜ በሶስተኛው ዙር 74 እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በአባአላ መንገድ በኩል ወደ መቐለ ማምራታቸው መግለጹ ይታወሳል፡፡

Forwarded from YeneTube
**ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ ቤተሰቦች
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም:-
- የኪንታሮት መድሀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ ሌላ ገላ ሳይነካ በመቀባት ሳያቆስል ስራወትን ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል።
-የሪህ መድሀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
- የአስም
_ የስንፈተ ወሲብ
_የአይነጥላ
_የገርጋሪ
_ለመፍትሄ ስራይ
እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶችን እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
የሚፈልጉትን መድሀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል።
አድርሻ:-
ባህር ዳር:- ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ:-በ0917040506
0912718883
ይደውሉ።
መሪጌታ ጥበቡ ባህላዊ መድሀኒት መስጫ
ለጤናወ መፍትሄ👇
https://tttttt.me/meritibe
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም:-
- የኪንታሮት መድሀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ ሌላ ገላ ሳይነካ በመቀባት ሳያቆስል ስራወትን ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል።
-የሪህ መድሀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
- የአስም
_ የስንፈተ ወሲብ
_የአይነጥላ
_የገርጋሪ
_ለመፍትሄ ስራይ
እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶችን እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
የሚፈልጉትን መድሀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል።
አድርሻ:-
ባህር ዳር:- ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ:-በ0917040506
0912718883
ይደውሉ።
መሪጌታ ጥበቡ ባህላዊ መድሀኒት መስጫ
ለጤናወ መፍትሄ👇
https://tttttt.me/meritibe
በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሦስት በረራዎች ከሳዑዲ ዓረቢያ 1ሺህ 254 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ጥረት ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፥ በዛሬው ዕለት በተደረጉ በረራዎችም 1 ሺህ 254 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።ከተመላሾች መካከል 340 ሴቶች ፣ 154 ህፃናት እንዲሁም764 የሚሆኑ ወንዶች መሆናቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

የኢትዮጵያ ኮምንኬሽን ባለሥልጣን ሳፋሪኮም ኩባንያ የቴሌኮም አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀነ ገደብ ከሚያዚያ ወደ ሐምሌ እንዳራዘመ ካፒታል የኢትዮ ቴሌኮምን ምንጮች ጠቅሶ ዘግቧል።
ቀነ ገደቡ የተራዘመው፣ ኩባንያው እና ኢትዮ ቴሌኮም የቴሌኮም መሠረተ ልማቶችን በጋራ ለመጠቀም የሚያስችላቸውን ስምምነት ገና በይፋ ባለመፈራረማቸው እና ባንዳንድ ዓለማቀፋዊ ሁኔታዎች የተነሳ እንደሆነ ዘገባው ገልጧል። ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላም፣ ወደ ተግባር ለመግባት ሦስት ወይም አራት ወር እንደሚፈጅ የኢትዮ ቴሌኮም ምንጮች ተናግረዋል።
[Capital/Wazema]

የስቶክሆልም አለማአቀፍ የሰላም ጥናት ኢንስትቲዩት ይፋ ባደረገው መረጃ መሰርት ያለፈው አመት የሃገራት ወታደራዊ ወጪ ከ2 ትሪሊዮን ዶላር በላይ እንደነበር አስታወቀ፡፡
በመረጃው መሰረት ዩናይትድ ስቴትስ ከተጠቀሰው ገንዘብ 38% በማውጣት ቀዳሚ ስትሆን ቻይና በ14% ትከተላለች፡፡
ለበለጠ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ማየት ይቻላል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
በመረጃው መሰረት ዩናይትድ ስቴትስ ከተጠቀሰው ገንዘብ 38% በማውጣት ቀዳሚ ስትሆን ቻይና በ14% ትከተላለች፡፡
ለበለጠ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ማየት ይቻላል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ሰበር ዜና!!
ኤሎን መስክ ትዊተርን ገዛ!
የአለም ባለፀጋው ሰው ኤሎን መስክ ተፅዕኖ ፈጣሪውን የማህበራዊ ሚዲያ ሙሉ በሙሉ መግዛቱ ተሰምቷል፡፡ኤሎን ትዊተርን ለመግዛት ያቀረበውን ወደ 44 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ በትዊተር የዳይሬክተሮች ቦርድ ተቀባይነት ማግኘቱ ተዘግቧል፡፡

YeneTube
ሰበር ዜና!! ኤሎን መስክ ትዊተርን ገዛ! የአለም ባለፀጋው ሰው ኤሎን መስክ ተፅዕኖ ፈጣሪውን የማህበራዊ ሚዲያ ሙሉ በሙሉ መግዛቱ ተሰምቷል፡፡ኤሎን ትዊተርን ለመግዛት ያቀረበውን ወደ 44 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ በትዊተር የዳይሬክተሮች ቦርድ ተቀባይነት ማግኘቱ ተዘግቧል፡፡ @YeneTube @FikerAssefa
ከዚህ ዜና ይፋ መሆን ጥቂት ሰዓታት በፊት ግለሰቡ "በእኔ ላይ የሚሰነዘሩ የከፉት ትችቶች እዛው ትዊተር ላይ እንደሚሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ፣ ምክንያቱም ያ ማለት ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት ማለት ነዉ" ብሎ ትዊት አድርጐ ነበር።
ይህ የትዊተር ሽያጭ የማህበራዊ ሚዲያው የሳንሱር ፖሊሲ ላይ ለውጥ ሊያመጣ እንደሚችል ይጠበቃል።