የደቡብ አፍሪካው ‘ፕሮፐርቲ 2020’ ቤት አልሚ ኩባንያ የፋይናንስ ምንጩን እንዲያሳዉቅ ተጠየቀ!
በአዲስ አበባ 500 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ፍላጎት ያሳየዉ የደቡብ አፍሪካው ‘ፕሮፐርቲ 2020’ ቤት አልሚ ኩባንያ ትክክለኛ የፋይናንስ ምንጩን ሕጋዊነት፣ የማስፈፀም አቅሙን እንዲያሳዉቅ መጠየቁን የከተማዉ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ።
በ2013 ዓ.ም. ግንቦት ላይ የከተማ አስተዳደሩ ከፕሮፐርቲ 2020 ጋር የመግባቢያ ስምምነት የተፈራረመ ሲሆን ወደ ትግበራ ሰነዱ ሊገባ ሲል ግልፅ መሆን የሚፈልጉ ጥያቄዎች ተነስተዋል። የፋይናንስ ምንጩ፣ ሕጋዊነት፣የማስፈፀም አቅሙ፣ ለሰራቸው ፕሮጀክቶች ማስረጃ እንዲያቀርብ ተጠይቋል፤ ስለዚህ ያንን አሟልተው ሲመጡ ሂደቱ ይቀጥላል ሲሉ በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤት ልማት ትግበራ ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክተር ኢንጂነር ኪያ በሬቻ ለአዲስ ዘይቤ ተናግረዋል።
“ማንኛውም የቤት አልሚ ሲመጣ 2 ዋና መለኪያዎች አሉን፤ የፕሮጀክት ምርጫ እና የአልሚው ማንነት ሲሆኑ ከእዚህ በፊት የሰራቸው ፕሮጀክቶች እንዲሁም ትክክለኛ የፋይናንስ ምንጩን ማጣራት በአልሚው ማንነት ስር የሚጠየቁ ናቸው” ሲሉ ዳይሬክተሩ ገልፀዋል።
ፕሮፐርቲ 2020 500 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ፍላጎት ያለው ኩባንያ ሲሆን ፕሮጀክቱ በመንግስትና የግል ባለሀብት አጋርነት የሚካሄድ የቤት ልማት ነው። ድርጅቱ በመጀመሪያው ዙር እገነባቸዋለው ላላቸው 100 ሺህ መኖሪያ ቤቶችም 240 ሄክታር መሬት መጠየቁንም ከአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ማወቅ ተችሏል።
[@AddisZeybe]
@YeneTube @FikerAssefa

በቁም እንሰሳት ወጪ ንግድ ላይ የሚስተዋሉ ህገ-ወጥነቶችን ለመከላከል የሚያስችል የቁም እንሰሳት ኤክስፖርት ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ ለመወሰን መመሪያ ተዘጋጅቶ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡
ለውጪ ገበያ የሚቀርብ የዳልጋ ከብት፣ ግመል፣ በግ እና ፍየል በክብደት መጠን ልዩነት መሰረት ከጥር 1 እስከ መጋቢት 30/2014 ዓ.ም የሚቆይ ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ በመመሪው ተወስኗል፡፡
Via Capital
@YeneTube @FikerAssefa
ለውጪ ገበያ የሚቀርብ የዳልጋ ከብት፣ ግመል፣ በግ እና ፍየል በክብደት መጠን ልዩነት መሰረት ከጥር 1 እስከ መጋቢት 30/2014 ዓ.ም የሚቆይ ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ በመመሪው ተወስኗል፡፡
Via Capital
@YeneTube @FikerAssefa
ተመድ በኢትዮጵያዊው ጄነራል ከፍያለው ምትክ ናጄሪያዊ ጄነራልን የአብየ ጊዜያዊ የፀጥታ ሃይል አዛዥ አድርጎ ሾመ
ጄነራሉ ለረዥም ዓመታት በናይጀሪያ ጦር ውስጥ ያገለገሉ ልምድ ያላቸው ወታደራዊ አዛዥ መሆናቸውን ተመድ ገልጿል
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ናይጀሪያዊው ሜ/ጄነራል ቤንጃሚን ኦሉፊሚ ሳውየርን የአብየ ጊዜያዊ የፀጥታ ሃይል አዛዥ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ፡፡
ድርጀቱ የናይጀሪያው ወታደራዊ አዛዥ ሜ/ጄነራል ቤንጃሚን ኦሉፊሚ ሳውየርን የሾመው ፤እስካሁን ድረስ በአብየ ግዛት የነበረውን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል ሲመሩ በነበሩት ሜጀር ጀነራል ከፍያለው አምዴ ተሰማ ምትክ እንደሆነም አስታውቋል፡፡
የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ኢትዮጵያዊው ሜጀር ጀነራል ከፍያለው አምዴ የአብየ ጊዜያዊ የፀጥታ ሃይል (UNISFA) አዘዥ ሆነው ከተሸሙበት ጊዜ አንስቶ ላሳዩት ትጋት፣ የሰጡት አግልግሎት እና ውጤታማ አመራር ያላቸውን ምስጋና ገልጸዋል፡፡
አዲሱ አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ሳውየር ለ34 ዓመታት በናይጀርያ ጦር ውስጥ በተለያዩ ደረጃዎች ሲያገለግሉ የቆዩና እንደፈረንጆቹ ከ2021 ጀምሮ የናይጄሪያ መከላከያ ሰራዊት የመከላከያ መረጃ ዳይሬክተር ሆነው በማገልግል ላይ የነበሩ ናቸው ተብለዋል፡፡
ጄነራሉ በናይጀርያ ጦር ውስጥ ከነበራቸው ውጤታማ አገልግሎት በተጨማሪ እንደፈረንጆቹ ከ2009 እስከ 2010 ድረስ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የላይቤሪያ ተልዕኮ የናይጄሪያ ሻለቃ ጦር አዛዥ ሆነው ግዳጃቸው የተወጡ ናቸው፡፡
ሜ/ጄነራል ሳውየር ከናይጄሪያው ከአህሙድ ቤሎ ዩኒቨርሲቲ ዛሪያ በፖለቲካል ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን እንደሁም ከህንዱ የማድራስ ዩኒቨርሲቲ በመከላከያ እና በስትራቴጂካዊ ጥናቶች ማስተር ኦፍ አርት (MA) አግኝተዋል።
ጄነራሉ እንግሊዘኛ አቀላጥፈው እንደሚናገሩና በፈረንሳይኛ ቋንቋ የመግባባት ክህሎት ያላቸው እንደሆኑም የተመድ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡
በቅርቡ ተመድ በአብየ ግዛት የሚገኘውን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል የመተካቱ ሂደት በየካቲት ወር ይጀመራል ማለቱ ይታወሳል፡፡
ላለፉት ገዜያት በአብየ ግዛት የነበረው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ከስፍራው እንዲወጣ ሱዳን ጥያቄ ማቅረቧ አይዘነጋም፡፡
ሱዳን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በነዳጅ ከበለጸገችው የአብየ ግዛት እንዲወጣ ያቀረበችው ጥያቄ በተባበሩት መንግስታት በኩል ተቀባይነት አግኝቶ የተለያዩ ስራዎች ሲከናወኑ እንደቆዩም እንዲሁ የሚታወስ ነው፡፡
ሱዳን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ጦር ይወጣ ያለችው በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል በድንበር ጉዳይ አለመግባባት ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ መሆኑ ይታወሳል፡፡
Via:- Al Ain
@Yenetube @Fikerassefa

በኦሮሚያ ክልል በከረዩ አባገዳዎች ላይ ግድያ የፈጸሙና ያስፈጸሙ የፀጥታና የአስተዳደር አባላት ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ ለፍትሕ እንዲቀርቡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጠየቀ። ለሟቾች ቤተሰቦች እና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ተገቢው ካሳ እንዲሰጥም ኮሚሽኑ አሳስቧል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ባለበት ዋጋ እንዲሸጥ ተወስኗል!
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ እስከ የካቲት 30 ድረስ አሁን እየተሸጡበት ባለው ዋጋ እንዲሸጡ መወሰኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር አስታውቋል።
የነዳጅ ምርቶች ጭማሪ ቢያሳዩም፣ መንግሥት ግን የተረጋጋ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እንዲቀጥል ሲል የዋጋ ጭማሪ ከማድረግ እንደተቆጠበ መግለጫው አብራርቷል። ሚንስቴሩ አያይዞም፣ አንዳንድ ኩባንያዎች እና ነዳጅ ማደያዎች ሰው ሰራሽ የነዳጅ ምርቶች እጥረት ከመፍጠር እንዲታቀቡ አስጠንቅቋል።

የነዳጅ አመላላሽ ቦቴዎች ቁጥር በ40 በመቶ መቀነሱ ተነገረ!
ታኅሳስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማኅበርኧ ለትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር በጻፈው ሁለተኛ ደብዳቤ፣ 40 በመቶ የነዳጅ ቦቴዎች በጎማና መለዋወጫ እጥረት ከገበያ መውጣታቸውን ገለጸ፡፡
የነዳጅ ቦቴ መግዣ ዋጋ ከባለፈው ዓመት ወዲህ ብቻ በእጥፍ መጨመሩ ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ነዳጅ የሚያመላልሱ የፈሳሽ ተሽከርካሪዎች ቁጥር እያመናመነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአንድ ነዳጅ ቦቴ ዋጋ ባለፈው ዓመት ከነበረበት አምስት ሚሊዮን ብር አሁን 12 ሚሊዮን መድረሱን የነዳጅ አመላላሾች ማኅበር ያደረገው የገበያ ዳሰሳ ጥናት አመላክቷል፡፡
‹‹የዋጋ ፕሮፎርማዎች ከአምቼ፣ ከበላይነህ ክንዴ የመኪና መገጣጠሚያና ከሌሎችም አቅራቢዎች የተሰበሰቡ ሲሆን፣ የሻንሲና የቦዲ ዋጋ ብቻ ከእጥፍ በላይ በአንድ ዓመት ጨምሯል፤›› ሲሉ የማኅበሩ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል አቶ መርከብ ተፈራ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡
ተጨማሪ: http://bit.ly/3rm1Uip

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያለውን የድርቅ አደጋ ሁኔታ ለመመልከት ቦረና ገብተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቦረና ቆይታቸው የድርቅ አደጋ ጉዳት ያደረሰባቸውን የተለያዩ ቦታዎች ተዘዋውረው በመመልከት ለችግሩ አፋጣኝ መፍትሔ መስጠት የሚያስችል አቅጣጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

መንግስት ከሌላው ጊዜ መጠኑ ከፍ ያለ ነዳጅ ወደ ሀገር ማስገባቱን የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አስታወቀ!
በአዲስ አበባና አንዳንድ የክልል ከተሞች በነዳጅ ማደያዎች የሚታየው የተሽከርካሪዎች ሰልፍ ከነዳጅ አቅርቦት ዕጥረት ጋር የተያያዘ አለመሆኑንና ይልቁንም መንግስት ከሌላው ጊዜ መጠኑ ከፍ ያለ ነዳጅ ወደ ሀገር ማስገባቱን የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አስታወቀ።
የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ታደሰ ሀይለማሪያም ለዋዜማ በሰጡት መረጃ በጥር 2014 ዓ.ም ብቻ ድሮ ሲመጣ ከነበረው 76 ሚሊዮን ሊትር ከፍ ብሎ ወደ 80 ሚሊዮን ሊትር ቤንዚል ወደ አገር ቤት ገብቷል።
ካላፉት ሁለት ቀናት ጀምሮ በበርካታ ነዳጅ ማደያዎች ነዳጅ ለመቅዳት የተሰለፉ ረጃጅም የተሸከርካሪ ሰልፎች የታዩ ሲሆን ይህ ሊሆን የቻለው አሽከርካሪዎች ባልተረጋገጠ መረጃ፣ ዕጥረት ሊኖር እንደሚችል በመገመትና የዋጋ ጭማሪ ሊከሰት ይችላል በማሰብ እንደሆነ ዋና ስራ አስፈጻሚው አክለው ተናግረዋል፡፡
መንግስት በየካቲት ወር የሚያደርገው የዋጋ ጭማሪ ባይኖርም ጭማሪ ይደረጋል በሚል ስጋት የሚታዩት ሰልፎች ከደንበኞች ፍራቻ የመጣ እንጅ በአቅርቦት ረገድ ከዚህ ቀደም ይታይ እንደነበረው በነጋዴዎች ምርት ደብቆ የመያዝና ማደያዎች ተዘግተው አገልግሎት አቁመው አልታዩም ብለዋል፡፡በተወሰኑ ማደያዎች የተለያዩ ሰበቦቸን በማቅረብ የነዳጅ መቅጃዎች እንደተበላሹ በማስመሰል ሰልፍ እንዲፈጠር የሚያደርጉም መኖራቸውን አቶ ታደሰ ተናግረዋል፡፡
ተጨማሪ: https://bit.ly/3AVxJl6

YeneTube
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያለውን የድርቅ አደጋ ሁኔታ ለመመልከት ቦረና ገብተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቦረና ቆይታቸው የድርቅ አደጋ ጉዳት ያደረሰባቸውን የተለያዩ ቦታዎች ተዘዋውረው በመመልከት ለችግሩ አፋጣኝ መፍትሔ መስጠት የሚያስችል አቅጣጫ…
መንግስት በቦረና ዞን በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የድርቅ ጉዳት በዘላቂነት መፍታት የሚያስችሉ ተግባራትን እንደሚያከናውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቦረና ዞን በመገኘት ድርቅ ያስከተለውን ጉዳት የጎበኙ ሲሆን፤ በዞኑ የሚገኘውን የቦረና ከብት ዝርያ ማራቢያ እና ማስፋፊያ ማዕከልንም ተመልክተዋል፡፡በጉብኝቱም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች እያቀረበ ካለው የእለት ደራሽ ድጋፍ ባሻገር ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡በቦረና ዞኑ እየተገነቡ ያሉ አነስተኛ ግድቦችን በዚህ ረገድ ለአብነት አንስተዋል፡፡
በዚህም በዞኑ በተደጋጋሚ የሚከሰተው ድርቅ የሚያስከትለውን ጉዳት በዘላቂነት መፍታት ይቻላል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳንት ሽመልስ አብዲሳ በበኩላቸው የክልሉ መንግስት በዞኑ እየተገነቡ ያሉ አነስተኛ ግድቦችን በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ አገልግሎት እንዲሰጡ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘዉ ዋሊያ ቆሪኪ ፋብሪካ በጦርነቱ ሳቢያ ጉዳት ስለደረሰበት ምርት በማቆሙ ምክንያት በሃገረቱ የቆርኪ ምርት እጥረት ተፈጠረ፡፡
በሃገሪቱ ካሉት ቆሪኪ ፋብሪካች በማምረት አቅሙ ከፍተኘ የሆነው ዋልያ ቆርኪ ፋብሪካ በጦርነቱ ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል መሆኑን የጠቀሱት የከተማ አስተዳደሩ ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ አባይነህ አበበ ፋብሪካው በጦርነቱ እስከ 30 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ጉዳት ደረሶበታል ስሉ ገልፀዋል።አክለውም አሁን ላይ በከፊል ምርት ቢጀምርም ለምርት የሚሆኑ አስፊላጊ ማሽኖች በመውደቸው በሙሉ አቅሙ ለመስራት አስቸጋሪ እንደሆነበት ጠቅሰዋል።በ268 ሚሊዮን ብር የተቀመው ዋሊያ ቆርኪ ፋብሪካ በጥረት ኮርፖሬት ስር ካሉ 26 ኩባንያዎች መካከል ሲሆን በአመት 2 ቢሊየን ቆርኪ የማምረት አቅም አለው።ቅዱስ ጊዮርጊስ ብራ አምቦ ውሃ ጨምሮ በሃገሪቱ ያሉ ትልልቅ የብራና የለስላሳ መጠጥ አምራቾች የፋብሪካው ተጠቃሚ ሲሆኑ ሰሞኑን በምርታቸ ላይ የተለየ ቆርኪ ስጠቀሙ እንደነበር ካፒታል ታዝቧል፡፡
[Capital]

በአሜሪካ የመጀመሪያ HIV መከላከያ ክትባት መሞከር ጀመረ፡፡
የመጀመሪያው የኤች አይ ቪ መከላከያ የሙከራ ክትባት በዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ የሕክምና ትምህርት ቤት መሰጠቱን CGTN ፅፏል፡፡ክትባቱን ለማግኘት IAVI በተሰኘው ዓለም አቀፍ ተቋም አማካይነት ሳይንሳዊ ምርምር ሲካሄድ መቆየቱን መረጃው አስታውሷል፡፡
በአሁኑ ወቅት በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሠረት በየዓመቱ 2 ሚሊዮን ሰዎች በ HIV እየተያዙ ነው፡፡በክትባቱ ሙከራ ለመካፈል እድሜያቸው ከ18 እስከ 50 የሆነ 56 ሰዎች በፈቃደኝነት ተመዝግበዋል መባሉ ተሰምቷል፡፡አጋጣሚው የ HIV መከላከያ ክትባት ለማግኘት ጊዜ እንደተቃረበ ፍንጭ ሰጭ ሆኗል ተብሏል፡፡
✍Sheger FM

በተለያዩ መዝገቦች ጉዳያቸው በሕግ ሲታይ የነበሩ ግለሰቦች ክስ የተቋረጠው ስር እየሰደደ የመጣው ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ቀውስ እልባት እንዲያገኝና ሀገራዊ ጥቅምን ታሳቢ በማድረግ ነው ተባለ፡፡
በተለይ አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው የሕወሃት ቁንጮ የነበሩትን ጨምሮ 6 ግለሰቦች ክስ መቋረጡ፣ ቡድኑ የሚነዛቸውን የሐሰትና የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ በርኅራኄ ለማርከስ ታስቦ መኾኑን የፍትኅ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ተናግረዋል፡፡
የፍትኅ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የመሥሪያ ቤታቸውን የስድስት ወር የሥራ ክንውን ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አቅርበው ከአባላት ለቀረበ ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ ነው፡፡
በጉዳዩ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሰጡት ሚኒስትሩ በሦስት መዝገቦች ጉዳያቸው በሕግ ሲታይ የነበሩ ግለሰቦች ክስ መቋረጡን አስታውሰዋል፡፡
በተለይም ከነጀዋር መሐመድ ጋር በተያያዘ በሁለት መዝገቦች የተከሰሱት ሰዎች ክሳቸው የተቋረጠው በኢትዮጵያ ስር እየሰደደ የመጣውን ቅራኔና አለመግባባት ለመፍታት የታሰበው ሀገራዊ ምክክር አካታች ሆኖ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ጥቅም እንዲያመጣ ታሳቢ በማድረግ ነው ብለዋል፡፡
ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከ10000 የሚልቁ ግለሰቦች በተለያዩ ወንጀሎች መታሰራቸውን ጠቅሰው ፍትህ ለማምጣት ማሰርና መቅጣት ብቻውን በቂ ነው ብለን አናምንም ብለዋል፡፡
የሽግግር ፍትኅን ተግባራዊ ማድረግ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ወሳኝ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡
አሸባሪ ተብሎ ከተፈረጀው የሕወሓት ቡድን ጋር በተያያዘ ክሳቸው የተቋረጡ ስድስት ግለሰቦች ከእስር የተለቀቁት ደግሞ ሕወሓት በሀገርና በመንግሥት ላይ እያደረሰ ያለው ጫና ለማቃለል ነው፡፡በዚህም በሂደት ውጤቱ እየጠራ ይመጣል፤ አሁንም በጥቂቱ እየታየ ነው ብለዋል፡፡

ባለፉት 6 ወራት 7 ሺህ 668 ጊጋ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ መንጭቷል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ 6 ወራት 7 ሺህ 668 ጊጋ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ማመንጨት መቻሉን ገልጿል፡፡
ከመነጨው ኤሌክትሪክ ውስጥ 7 ሺህ 372 ጊጋ ዋት ሰዓት ከውሃ፣ 270 ነጥብ 59 ጊጋ ዋት ሰዓት ከንፋስ እና ቀሪው 24 ነጥብ 8 ጊጋ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ደግሞ ከእንፋሎት የመነጨ ነው፡፡
ተቋሙ በ6 ወራት ውስጥ ለማመንጨት ያቀደው ወደ 9 ሺህ ጊጋ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ቢሆንም 7 ሺህ 668 ጊጋ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ በማመንጨት የዕቅዱን 84 ነጥብ 4 በመቶ አሳክቻለሁም ነው ያለው፡፡
በግማሽ ዓመቱ የመነጨው የኤሌክትሪክ ኃይል ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ2 በመቶ ቅናሽ ያሳየ ሲሆን ለዚህም ፡፡ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ጦርነት በመሰረተ ልማቶች ላይ የደረሰው ውድመት እንደምክንያትነት ተጠቅሷል።
በተጨማሪም ተቋሙ በጦርነቱ ሳቢያ የተከዜና የአሸጎዳ የንፋስ ኃይል ማመንጫዎች ያሉበትን ሁኔታ ማወቅ አልቻልኩም ብሏል።

አል ቡርሃን ሱዳናውያን ለሚመርጡት አካል ስልጣን እናስረክባለን ሲሉ ተናግረዋል!
የሱዳን ጦር በምርጫ አለበለዚያም በፖለቲካዊ ስምምነት ካልሆነ በስተቀር ስልጣን አሳልፎ እንደማይሰጥ የጦሩ መሪ ተናገሩ፡፡ጄ/ል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ሱዳናውያን ለሚመርጡት አካል ስልጣን እናስረክባለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡
የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበሩ ይህን ያሉት ትናንት ረቡዕ በሰሜናዊ ዳርፉር አል-ፋሸር ከተማ ለሰራዊቱ የእግረኛ ጦር አባላትና አመራሮች ባደረጉት ንግግር ነው።
በንግግሩ በየትኛውም የሃገሪቱ ጫፍ ከፍተኛ መስዋዕትነትን እየከፈለ ነው በሚል ያወደሱት ጦሩ ዜጎችን እና የሃገሪቱን ድንበር ነቅቶ እንዲጠብቅና ከአካባቢው ተፈናቅለው የነበሩ እንዲመለሱ አሳስበዋል፡፡
ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈንና የሃገሪቱን ክብር ለመጠበቅ አዲስ የጸጥታና ደህንነት መመሪያዎች ተላልፈው መተግበር መጀመራቸውንም ነው ቡርሃን ያስታወቁት፡፡የሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤቱ ምክትል ሊቀመንበር ጄ/ል ሞሃመድ ሃምዳን ዳገሎ በበኩላቸው የሃገሪቱ ሰላምና ደህንነት ከምንም በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ይህን ተላልፈው ጥሰት የሚፈጽሙትን መታገስ እንደማይገባም ነው ዳገሎ የተናገሩት፡፡
ወታደራዊ ሃይሉ ስልጣን እንዲለቅ የሚያሳስቡ ተከታታይ የተቃውሞ ሰልፎች በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በመካሄድ ላይ ናቸው፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ፖለቲከኞች ዘንድ መግባባትን ለማምጣት የሚያስችል ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑን ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
ሆኖም የድርጅቱን ተወካዮች አካሄድ የተቹ የሱዳን ባለስልጣናት ተመድ በሱዳን ቀውስ ጉዳይ “አስተባባሪ እንጂ አስታራቂ መሆን የለበትም"ሲሉ ማሳሰባቸው አይዘነጋም፡፡
Via Alain

ከነገ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ በአዲስ አበባ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ፡፡
35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ በአዲስ አበባ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር የተከለከለ መሆኑን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ተናገሯል፡፡35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ጥር 28 እና 29 ቀን 2014 ዓ/ም ይካሄዳል፡፡
የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ከአዲስ አበባ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ጋር በጋራ በተወሰነው መሰረት አሁን ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በተገቢው ለመምራትና ለእንግዶቹ አስፈላጊውን አቀባበል ለማድረግ እንዲሁም የትራፊክ ፍሰቱን የተስተካከለ ለማድረግ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በተመለከተ ውሰኔ አስተላልፏል፡፡
ከነገ አርብ ጥር 27፣2014 ዓ/ም ጀምሮ ለሦስት ቀናት የፀጥታ አካላት ከሚጠቀሙባቸው ውጪ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም አከባቢዎች በማንኛውም ሰዓት መንቀሳቀስ ፍፁም የተከለከለ መሆኑን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ተናግሯል፡፡
የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶች ሆኑ አሽከርካሪዎች ይህንን መልእክት ተግባራዊ እንዲያደርጉ ግብረ ኃይሉ መልእክቱን ያስተላለፈ ሲሆን ይህንን መልእክት በሚተላለፉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስድ ይታወቅ ብሏል፡፡
[Sheger]

በተጠቆሙት 42ቱ እጩ ኮሚሽነሮች ላይ ነገ የሕዝብ አስተያየት ይሰጣል!
በተለያዩ አግባቦች የተጠቆሙት 42ቱ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች በነገው እለት የሕዝብ አስተያየት እንደሚሰጥባቸው የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ ተቀባይና አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሔኖክ ስዩም (ዶ/ር) ጠቁመዋል።
በሕዝብ አስተያየት መስጫ መድረኩ ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች የተወከሉ አካላት፣ የሃይማኖት ተቋማት ተወካዮች፣ የክልል የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሲቪክ ማሕበራት ተወካዮች እንደሚገኙ ሰብሳቢው ገልፀዋል።
Via EBC

ለበርካታ ዓመታት በብልሽት ቆሞ የነበረው የጢስ አባይ 2 ኃይል ማመንጫ አንድ ዩኒት ተጠግኖ ሥራ ጀመረ!
ከስምንት ዓመታት በላይ በብልሽት ምክንያት የቆመው የጢስ አባይ 2 የውሃ ኃይል ማመንጫ አንድ ዩኒት ሥራ ጥገና ተጠናቆ ዩኒቱ 25 ሜጋ ዋት ኢነርጂ ማምረት መጀመሩን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ደጀኔ ጉታ አስታወቁ፡፡ኃላፊው እንደገለፁት የዩኒቱ ውሃ መውጫ በደለል ስለተሞላና የተርባይን ሻፍት ዝንፈት በማጋጠሙ ዩኒቱ ከስምንት ዓመታት በላይ ሥራ አቁሞ ነበር።

Forwarded from YeneTube
ሁሌም ወደተሻለ ሰው የመለወጥ ምርጫ በእጃችን ላይ ነው📈
.
.
.
The choice to be a better person is always in our hands 📈
JOIN our channel Telegram
https://tttttt.me/+qtDDnplBq9UzZGRk
.
.
.
The choice to be a better person is always in our hands 📈
JOIN our channel Telegram
https://tttttt.me/+qtDDnplBq9UzZGRk
Forwarded from YeneTube
ላለፉት አምስት አመታት በከተማችን የ ሴትና የወንድ ሠዓቶች ቦርሳዎች ሽቶዎች እና ቀበቶና ዋሌት ቦርሣዎችን በማስመጣት የሚታወቀው brand watch and bag shop .. በ አዲስ መልክ ከ አዳዲስ እቃዎች ጋር እነሆ
አድራሻችን 22 ጎላጎል አጠገብ ሀናን ኬ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0993014846/ 0938042570
እዚህ ይጎብኙን 👉 https://tttttt.me/+Q1fJRNqbpYxXr-Ga