በህወሓት ወረራ ምክንያት በአማራና አፋር ክልሎች ከ1.1 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አመለከተ!
የህወሓት ቡድን በአማራና በአፋር ክልሎች በፈፀመው ወረራ ምክንያት በአካባቢው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከመቋረጡ በተጨማሪም በተቋሙ ላይ ዝርፊያና ንብረት የማውደም ተግባር መፈፀሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡በዚህም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በድምሩ ብር ከ1 .1ቢሊዮን በላይ ውድመት እና ኪሳራ እንደደረሰበት ተቋሙ ያካሄደው የጥናት ውጤት አመልክቷል።
@YeneTube @FikerAssefa

የከፍተኛ ትምህርት ጥራትን ለማሻሻል እና ጥራትን ወደሚፈለገው ደረጃ ከፍ ለማድረግ በቀጣይ የትምህርት ዘመን ለሁሉም በመንግስትም ሆነ በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች መስጠት ሊጀመር ነው።
[Capital]
@YenrTube @FikerAssefa
[Capital]
@YenrTube @FikerAssefa
የሶማሌ ክልል ለድርቁ መቋቋሚያ ከ776 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ማሰባሰቡን ገለጸ!
የሶማሌ ክልል ከንግዱ ማህበረሰብ እና ከክልሎች ጋር በመሆን ለድርቁ መቋቋሚያ ከ776 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ማሰባሰቡን አስታውቋል፡፡የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱረህማን አህመድ እንዳስታወቁት በድጋፍ ከተሰበሰበው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለገሰውን 100 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የምግብ ድጋፍን ጨምሮ 426 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን ማድረስ ተችሏል።
[EBC]

በባሌ ዞን ጎባ ወረዳ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የጎባ ወረዳ ፖሊስ አስታወቀ።
አደጋው የደረሰው በጎባ ወረዳ ልዩ ስሙ ገንዳ ሪራ በተባለ ሥፍራ መሆኑን በጎባ ፖሊስ የሰላም ማረጋገጥ ዲቪዥን ረዳት ኢንስፔክተር ሙክታር ሁሴን ተናግረዋል።አደጋው ከደሎ መና ወደ ሮቤ ዶዘር እየጎተተ ሲጓዝ ከነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ክሬን ተሽከርካሪ በተቃራኒ አቅጣጫ ከሮቤ ወደ ደሎ መና በመጓዝ ላይ ከነበረው የፖሊስ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው ብለዋል።
በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ ዘጠኝ የፌዴራል ፖሊስ አባላት ህይወት ሲያልፍ ፥ በአራቱ ላይ ደግሞ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱም ተገልጸዋል።በአደጋው ክሬኑን ሲያሽከረክር የነበረው ረዳት በቁጥጥር ስር ውሎ ጉዳዩ እየተጣራ መሆኑን ረዳት ኢንስፔክተር ሙክታር ተናግረዋል።
አደጋው የደረሰው በትናንትናው ዕለት ከቀኑ 9:00 ሰዓት ገደማ ሲሆን ፥ የአደጋው መንስኤ እየተጣራ ነው ብለዋል።ከባድና ቀላል አደጋ የደረሰባቸው የፖሊስ አባላት ጎባ ሪፌራል ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን መግለጻቸውን የዘገበው ኢዜአ ነው።

ኢትዮ ቴሌኮም እስከ አራት ቢሊየን ወርሃዊ የካርድ ሽያጭ እንደሚያከናውን ገለጸ!
ኢትዮ ቴሌኮም ዋና የሽያጭ ሀላፊ አቶ መሀመድ ሀጂ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት ኩባንያቸው በየወሩ አራት ቢሊየን ብር የካርድ ሽያጭ እንደሚያደርግ ተናግረዋል፡፡
ይሕንን ያህል የካርድ መጠን ከውጭ ይገዛ እንደነበር ያነሱት ሃላፊው ፣ የካርድ ህትመቱን ሀገር ውስጥ ማድረግ በመቻላችን ይህንን ገንዘብ በሽያጭ ማግኘት ችለናል ብለዋል፡፡
አሁን ላይ ለካርድ ህትመት ኢትዮ ቴሌኮም እያወጣ ያለው 20 ከመቶ ብቻ እንደሆነ የገለጸው ኩባንያው ነባሩን የሞባይል ካርድ ወደ ወረቀት ከቀየረ በኃላ 80 ከመቶ የውጭ ምንዛሬ ገንዘብ ማዳን መቻሉንም አቶ መሀመድ ገልጸዋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ካርድ ሽያጭ የሚያደርገው በሶስት አይነት መንገድ እንደሆነ የተናገሩት ሀላፊው ከውጭ ታትሞ የሚመጣው ማለትም (የሚፋቀው ካርድ)፣ በኤሌክትሮኒክስ የሚደረገው ሽያጭ እና የወረቀቱ ይገኝበታል ብለዋል፡፡
ከሰሞኑ የባለ 50 እና የባለ 100 ብር የወረቀት ካርድ መጥፋቱ ፣በወረቀት ካርዱ ላይ በተፈጠረ እጥረት ሳይሆን ካርድ ለማከፋፈል በገቡ አዳዲስ ወኪሎች ሂደቱን ጠንቅቀው ባለማወቃቸው እንደሆነ ተናግዋል፡፡
Via Ethio FM
@Yenetube @Fikerassefa

በኤጀንሲው ለተመዘገቡ የመገናኛ ኮሙዩኒዩኬሽን መሣሪያዎች የማርጋግጫ ሰርተፍኬት ሊሰጥ ነዉ!
ከሚቀጥለዉ ሳምንት ጀምሮ በኤጀንሲው ለተመዘገቡ የመገናኛ ኮሙዩኒዩኬሽን መሣሪያዎች የባለቤትነት ማርጋግጫ ሰርተፍኬት ሊሰጥ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህነንት ኤጀንሲ አስታውቋል።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህነንት ኤጀንሲ በተሰጠዉ ሥልጣን እና ኃላፊነት መሰረት በሀገሪቱ ዉስጥ ያሉ የመረጃና የመገናኛ ቴክኖሎጂ መሣሪያዎችን መጠን እና ዓይነት ለማወቅ ከዚህ ቀደም ምዝገባ ማድረጉ ይታወቃል።

ሱማሌላንድ ራስ ገዝ በርበራ ወደብን እና የበርበራ አውሮፕላን ማረፊያን የአሜሪካ ጦር ኃይል እንዲጠቀምበት እንደምትፉቅድ ማሳወቋን ዎል ስትሪት ጆርናል ዘግቧል። ሱማሌላንድ ይህንኑ ስትራቴጂካዊ ፍቃድ ለአሜሪካ ለመስጠት የወሰነችው፣ አሜሪካ በምላሹ የሀገርነት እውቅና እንድትሰጣት መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል።የአሜሪካ ወታደራዊ ባለሙያዎች ባለፈው ነሐሴ በርበራ ወደብን እና የበርበራ አውሮፕላን ማረፊያን ይዞታ በአካል ሂደው ገምግመዋል ተብሏል። የሱማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ በመጭው መጋቢት ወደ ዋሽንግተን ተጉዘው በጉዳዩ ዙሪያ ከአሜሪካ ባለሥልጣናት ጋር እንደሚወያዩ ዘገባው አክሎ ገልጧል።
[ዋዜማ ራዲዮ]
@YeneTube @FikerAssefa
[ዋዜማ ራዲዮ]
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ መንግሥት ከትግራዩ ሕወሃት ጋር ድርድር እንዳልጀመረ የመንግሥት ኮምንኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ለገሠ ቱሉ ለዶቸቨለ ማምሻውን ተናግረዋል። ለገሠ ይህንኑ ማስተባበያ የሰጡት፣ የሕወሃት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካዔል ድርጅታቸው ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ቀጥተኛ ያልሆነ ድርድር እንደጀመረ እና ተስፋ ሰጭ ምልክቶችም እንደታዩ ቅዳሜ'ለት ለቢቢሲ ዓለማቀፍ ሬዲዮ መናገራቸውን ተከትሎ ነው። ሰላምን ለሚያስገኝ አማራጭ ሁሉ የመንግሥት በር ክፍት መሆኑን የጠቀሱት ለገሠ፣ እስካሁን ግን ከሕወሃት ጋር የተጀመረ ድርድር የለም ብለዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
ሁሌም ወደተሻለ ሰው የመለወጥ ምርጫ በእጃችን ላይ ነው📈
.
.
.
The choice to be a better person is always in our hands 📈
JOIN our channel Telegram
https://tttttt.me/+qtDDnplBq9UzZGRk
.
.
.
The choice to be a better person is always in our hands 📈
JOIN our channel Telegram
https://tttttt.me/+qtDDnplBq9UzZGRk
Forwarded from YeneTube
ላለፉት አምስት አመታት በከተማችን የ ሴትና የወንድ ሠዓቶች ቦርሳዎች ሽቶዎች እና ቀበቶና ዋሌት ቦርሣዎችን በማስመጣት የሚታወቀው brand watch and bag shop .. በ አዲስ መልክ ከ አዳዲስ እቃዎች ጋር እነሆ
አድራሻችን 22 ጎላጎል አጠገብ ሀናን ኬ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0993014846/ 0938042570
እዚህ ይጎብኙን 👉 https://tttttt.me/+Q1fJRNqbpYxXr-Ga
አድራሻችን 22 ጎላጎል አጠገብ ሀናን ኬ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0993014846/ 0938042570
እዚህ ይጎብኙን 👉 https://tttttt.me/+Q1fJRNqbpYxXr-Ga
Forwarded from YeneTube
#አስበህ_ሀብታም_ሁን!
THINK & GROW RICH
#በሶስት_የአሜሪካ_ፕሬዚዳንቶች_የተገመገመ_የዓለማችን_ብቸኛ_መጽሐፍ!!
መጽሐፍዎ በየትኛውም የሕይወት ዘርፍ ላለ ማንኛውም መሪ ማወቅ ያለበትን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ይዟል፡፡ በዚህ አስደናቂ የተፈጥሮ “እውቀት ፍልስፍና” ትምህርት ዝግጅትዎ ወቅት የተወሰነ ድጋፍ ለማድረግ ዕድሉን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ፡፡
#ፍራንክሊን_ሩዝቬልት
32ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ፍ/ቤት ዋና ዳኛ
በእርግጥ የጠየቅከውን መረጃ እሰጥሃለሁ፡፡ ይህ ግዴታ ብቻ ሳይሆን ደስታም እንደሆነ አስባለሁ፡፡ የውድቀት ወይም የስኬት ምክንያቶችን ለማወቅ ጊዜም፣ ፍላጎትም ለሌላቸው ሰዎች ተወካይ በመሆን እየደከምክ ነው፡፡
#ቴዎድር_ሩዝቬልት
26ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት
በትክክል በገለጡት “የላዕላይ አእምሮ” መርህ ትርጓሜዎ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ፡፡
#ውድሮው_ዊልሰን
28ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት
የስኬት ሕግን ዋናውን ረቂቅ ጽሁፍ በመላክ ስለ ሰጡኝ ምስጋና አድናቆቴን እንድገልፅ ይፍቀዱልኝ፡፡ በዝግጅቱ ብዙ ጊዜ እና ጉልበት እንዳሳለፉ እረዳለሁ፡፡ ፍልስፍናዎ ትክክል ነው፡፡ በስራው ለረጅም አመታት ስለደከሙ ሊመሰገኑ ይገባል፡፡
#ቶማስ_ኤድሰን
የዓለም እጅግ ታላቁ የፈጠራ ባለቤት
አራተኛው ዕትም በገበያ ላይ።
https://tttttt.me/teklu_tilahun

በኦሮሚያ ክልል በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ግድያ የፈጸሙና ያስፈጸሙ የፀጥታና የአስተዳደር አባላት ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ ለፍትሕ ሊቀርቡ ይገባል አለ ኢሰመኮ!
ለሟቾች ቤተሰቦች እና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ለደረሰባቸው ጉዳት ተገቢ የሆነ ካሳ ሊሰጣቸው እንደሚገባም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጧል፡፡
የኢሰመኮ መግለጫ
ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ በኅዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም. የከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት አርዳ ጅላ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሕይወትና የአካል ጉዳት ስለመድረሱ በደረሰው ጥቆማ መሰረት፣ ከታኅሣሥ 7 እስከ ታኅሣሥ 12 ቀን 2014 ዓ.ም. በቦታው በመገኘትና ተጎጂዎችን፣ የአይን እማኞችን፣ የሟች ቤተሰቦችንና የሚመለከታቸውን የመንግስት አካላት በማነጋገር ምርመራ አካሂዷል።
በዚህም መሰረት ኅዳር 21 ቀን 2014 ዓ.ም. ለስራ ወደ ፈንታሌ ወረዳ የተለያዩ ቀበሌዎች ሄደው ከቀኑ 8፡00 ሰዓት አከባቢ ወደ መተሃራ ከተማ በመመለስ ላይ የነበሩ የፀጥታ አባላት ላይ በወረዳው ሀሮ ቀርሳ ቀበሌ ልዩ ስሙ ኢፍቱ በተባለ ቦታ ላይ ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ኃይሎች በተፈጸመ ጥቃት የ11 ፖሊስ አባላት ሕይወት ማለፉና ቢያንስ 17 ሌሎች የፖሊስ አባላት መቁሳለቸው ታውቋል።
ይህንን ተከትሎ ኅዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም. በግምት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጥቃቱን ያደረሱ ተጠርጣሪዎችን ለመፈለግ በፈንታሌ ወረዳ ጡጢቲ ቀበሌ፣ ልዩ ስሙ ዴዲቲ ካራ ከሚባል የከረዩ ሚችሌ አባገዳዎችና የጅላ አባላት የመኖሪያ ሰፈር የደረሱ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች 39 የጅላ አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን የአይን እማኞች አስረድተዋል።
ኮሚሽኑ ጥር 25 ቀን 2014 ዓ.ም. ይፋ ያደረገው ሪፖርት ከእነዚህ በፀጥታ አባላት ቁጥጥር ስር የዋሉ የከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት መካከል 16 ሰዎች ወደ ጨቢ አኖሌ ጫካ ተወስደው፣ 14ቱ ሰዎች በጥይት ተመተው ስለተገደሉበት ሁኔታ ያስረዳል፡፡
በኮሚሽኑ ሪፖርት ላይ በዝርዝር እንደተመለከተው በዚሁ ሁኔታ የከረዩ አባገዳ ከዲር ሀዋስን ጨምሮ ኦዳ ጫርጨር፣ ቦሩ ፈንታሌ፣ ፈንታሌ ቦሩ፣ ቁምቢ ጉራቻ (ቃሉ ናቸው) ፣ ቦሩ ፈንታሌ፣ ቡላ ፈንታሌ፣ ሮባ ሀዋስ፣ ቦሩ ጎዳና፣ ጂሎ ደዲኦ፣ ቡላ ፈንታሌ፣ ቡልጋ ቦረኡ፣ ጂሎ ዲዶ እና ቦሩ ጂሎ የተባሉትን ጨምሮ በአጠቃላይ 14 የከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት መሬት ላይ እንዲተኙ ተደርገው በጥይት ተመተው መገደላቸውንና 2 ሰዎች ደግሞ ወደ ጫካ በመሮጥ ማምለጣቸውን ምስክሮች ለኮሚሽኑ አስረድተዋል።
የሟቾችን አስከሬን ለማንሳት ግድያው ወደ ተፈጸመበት ቦታ የሄዱ ሰዎች በቦታው በነበሩ ፖሊሶች እንዳያነሱ በመከልከላቸው፣ አስከሬኖቹ ለበርካታ ሰዓታት ሳይነሱ መቆየታቸውንና የፈነዱና በከፊል በዱር እንስሳ የተበሉ ጭምር እንደነበሩ አስከሬኖቹን ያነሱና የቀበሩ ሰዎች ገልጸዋል። እንዲሁም አስከሬኖቹ ከጀርባ በኩል ወገባቸውና ጭንቅላታቸው ላይ በጥይት ተመተው መገደላቸውን የሚያሳዩ ምልክቶች የነበሩባቸው መሆኑን ያስረዳሉ።
በእለቱ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ተይዘው ከተወሰዱት 39 የጅላ አባላት መካከል 23ቱ ወዴት እንደተወሰዱ ሳይታወቅ ቆይቶ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ጅሎ ቦረዩ የተባለ የጅላ አባል ሕይወቱ አልፎ አስክሬኑ በሞጆ ከተማ ከሚገኝ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ካምፕ ለቤተሰብ ተሰጥቷል።
በአስክሬኑ ጭንቅላት ላይ የመፈንከት፣ በተለያዩ የሰውነቱ ክፍሎች ላይ ቁስል እና የድብደባ ምልክቶች ይታዩ እንደነበረ አስክሬኑን የተቀበሉ የቤተሰብ አባላት ለኮሚሽኑ ገልጸዋል። የተቀሩት በእሰር ላይ የነበሩ የጅላ አባላት ከሳምንታት በኋላ ከእስር ተለቀዋል።
ኢሰመኮ በምርመራው በሰበሰባቸውና ባገናዘባቸው ማስረጃዎች 14 የከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት በኅዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም. በመንግስት የፀጥታ አካላት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በግዳጅ ወደ ጫካ ቦታ ተወስደውና የፀጥታና የአካባቢ አስተዳደር ሰዎች ባሉበት፣ ጭካኔ በተሞላው ሁኔታ በጥይት ተመተው የተገደሉ መሆኑንና ይህም ከሕግ ውጭ የተፈጸመ ግድያ (extra judicial killing) ስለመሆኑ በምክንያታዊ ሁኔታ አሳማኝ (reasonable ground to believe) ሆኖ አግኝቶታል። በተጨማሪም፣ በግዳጅ ከተወሰዱት 23 የጅላ አባላት መካከል አንድ ሰው ሞጆ ከተማ በሚገኝ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ካምፕ ውስጥ በቁጥጥር ስር እያለ ሕይወቱ አልፎ ያለምንም ምርመራ አስክሬኑን ቤተሰቦቹ እንዲወስዱና እንዲቀበር መደረጉ ከዚሁ ጉዳይ ጋር የተያያዘ ተጨማሪ ከሕግ ውጭ የተፈጸመ ግድያ (extra judicial killing) መኖሩን በምክንያታዊ ሁኔታ አሳማኝ (reasonable ground to believe) ሆኖ አግኝቶታል።
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ በከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት ላይ ይህን የግድያ ወንጀል የፈጸሙና ያስፈጸሙ ሰዎችን እንዲሁም በፖሊስ አባላት ላይ የግድያና የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል የፈጸሙትን ሰዎች በሕግ ተጠያቂነት ለማረጋገጥ ተገቢው የወንጀል ምርመራ በአፋጣኝ ሊደረግ እንደሚገባ ኮሚሽኑ ያቀረበውን ምክረ ሃሳብ አስታውሰው፣ “ስለ ጠቅላላ የነገሩ ሁኔታ እውነቱን በመግለጽ፣ ፍትሕ በማረጋገጥና የተጎዱ ሰዎችን በመካስ ላይ የተመሰረተ አስፈላጊ ተግባራትን በማከናወን የማኅበረሰቡን ሰላም እና ደኅንነት እንዲመለስ ማድረግ ይጠበቃል” ብለዋል።

YeneTube
በኦሮሚያ ክልል በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ግድያ የፈጸሙና ያስፈጸሙ የፀጥታና የአስተዳደር አባላት ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ ለፍትሕ ሊቀርቡ ይገባል አለ ኢሰመኮ! ለሟቾች ቤተሰቦች እና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ለደረሰባቸው ጉዳት ተገቢ የሆነ ካሳ ሊሰጣቸው እንደሚገባም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጧል፡፡ የኢሰመኮ መግለጫ …
Kereyu Incident Investigation Report.pdf
460.6 KB
በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ግድያ ላይ የተደረገ የምርመራ ሪፖርት
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ በኅዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም. የከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት አርዳ ጅላ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሕይወትና የአካል ጉዳት ስለመፈጸሙ በደረሰው ጥቆማ መሰረት፣ ከታኅሣሥ 7 እስከ ታኅሣሥ 12 ቀን 2014 ዓ.ም. በቦታው በመገኘት ምርመራ አካሂዷል።
ሙሉ መግለጫ☝️☝️

የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ገቡ፡፡
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ፣ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል አድርገዉላቸዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ፣ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል አድርገዉላቸዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
40ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ተጀምሯል።
በጉባኤው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የህብረቱ አባል ሀገራት ሚኒስትሮችና ምክትል ሚኒስትሮች ተሳትፈዋል።አሁን ላይ የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት የመክፈቻ ንግግር እያደረጉ ነው።
ጉባኤው "የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፣ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማትን ማፋጠን" በሚል የአፍሪካ ሕብረት ባዘጋጀው የ2022 መሪ ቃል ላይ ይመክራል።በተጨማሪም ጥር 28 እና 29 ቀን 2014 ዓ.ም ለሚካሄደው 35ኛው የሕብረቱ የመሪዎች ጉባኤ የሚቀርቡ ረቂቅ አጀንዳዎች ላይ ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል።

የጊኒ ቢሳው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ መክሸፉ ተገለጸ
የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ከግድያ መትረፋቸውን አስታውቀዋል
በጊኒ ቢሳው የተደረገ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መክሸፉ ተገለጸ፡፡
የምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ጊኒ ቢሳው ወታደሮች በፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ የሚመራውን መንግስት በመፈንቅለ መንግስት ለማስወገድ ሙከራች ተደርገዋል፡፡ ከትናንት ምሽት ጀምሮ 5፡00 የፈጀ የተኩስ ልውውጥ ነበረ፡፡
የተኩስ ልውውጡን ተከትሎ የነበረው የመፈንቅለ መንግስቱ ሙከራ መክሸፉ የተገለጸ ሲሆን ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ከተቃጣባቸው ግድያ መትረፋቸውን ኤኤፍፒ ዘግቧል፡፡
መፈንቅለ መንግስት በተደጋጋሚ በሚጎበኛት ጊኒ ቢሳው አሁን ላይ ሙስና እና አደገኛ ዕጽ ዝውውር የፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ዋነኛ ፈተና ሆኖባቸዋል ተብሏል፡፡
ፕሬዝዳንቱ ከከሸፈው መፈንቅለ መንግስት በኋላ ለመገናኛ ብዙሃን እንዳሉት “ፈጣሪ ይመስገን፣ እኔ ደህና ነኝ አሁን ሁሉም ነገር በቁጥጥር ስር ውሏል” ብለዋል፡፡
ይሁንና አሁንም በአገሪቱ ዋና ከተማ ቢሳው የተኩስ ድምጾች በመሰማት ላይ ሲሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎችም ወደ ሌላ ቦታዎች በመሸሽ ላይ መሆናቸውን ዘገባው አክሏል፡፡
በምዕራብ አፍሪካ ወታደሮች በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን መቆጣጠር የተለመደ ሲሆን ጊኒ ቢሳው ነጻነቷን ከቅኝ ገዢዎች ከተጎናጸፈችበት ከፈረንጆቹ 1974 ወዲህ አራት ጊዜ መፈንቅለ መንግስት አስተናግዳለች፡፡
በአካባቢው አገራት እየተበራከተ የመጣው የመፈንቅለ መንግስት ያሳሰበው የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ኢኮዋስ በነገው ዕለት በዚሁ ጉዳይ በጋና መዲና አክራ ለመምከር ቀጠሮ ይዟል፡፡
የ49 ዓመቱ የጊዚ ቢሳው ፕሬዘዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ከሁለት ዓመት በፊት የተካሄደውን ምርጫ አሸንፈው አሸንፈው አገሪቱን በመምራት ላይ ናቸው፡፡
Via Al ain

የምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ጊኒ ቢሳው ወታደሮች በፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ የሚመራውን መንግስት በመፈንቅለ መንግስት ለማስወገድ ሙከራች ተደርገዋል፡፡ ከትናንት ምሽት ጀምሮ 5 ስዓት የፈጀ የተኩስ ልውውጥ ነበረ፡፡የተኩስ ልውውጡን ተከትሎ የነበረው የመፈንቅለ መንግስቱ ሙከራ መክሸፉ የተገለጸ ሲሆን ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ከተቃጣባቸው ግድያ መትረፋቸውን ኤኤፍፒ ዘግቧል፡፡
መፈንቅለ መንግስት በተደጋጋሚ በሚጎበኛት ጊኒ ቢሳው አሁን ላይ ሙስና እና አደገኛ ዕጽ ዝውውር የፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ዋነኛ ፈተና ሆኖባቸዋል ተብሏል፡፡ፕሬዝዳንቱ ከከሸፈው መፈንቅለ መንግስት በኋላ ለመገናኛ ብዙሃን እንዳሉት “ፈጣሪ ይመስገን፣ እኔ ደህና ነኝ አሁን ሁሉም ነገር በቁጥጥር ስር ውሏል” ብለዋል፡፡
[Alain]

በአጣየ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተፈታኝ ከነበሩ ተማሪዎች መካከል በጦርነቱ ምክንያት የሶስቱ ህይወት እንዳለፈ ተነገረ!
በአጣየ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተፈታኝ ከነበሩ ስድስት መቶ ሰባ ሁለት ተማሪዎች መካከል ሶስቱ አሸባሪው የህወኃት ቡድን በከፈተዉ ጦርነት የተነሳ ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል፡፡
ህይወታቸዉን ካጡት ተማሪዎች መካከል አንደኛዋ በጦርነቱ ህይወቷን ያጣች ሲሆን ሁለቱ ተማሪዎች ደግሞ በአጣየ ከተማ ላይ በነበረው ግጭት የተነሳ ህይወታቸው ማለፉን የአጣየ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሱፐርቫይዘር የሆኑት አቶ ማሙሽ ሲከፋኝ በተለይም ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
አያይዘውም እንደገለጹት ከሆነ ህይወታቸዉን ካጡት ተማሪዎች በተጨማሪ ባሰባት ተፈታኝ ተማሪዎች እስካሁን ያሉበት ባለመታወቁ ምክንያት ፈተናዉን ለመዉሰድ እንዳልተቀመጡ ገልጸዋል፡፡
ይሁን እንጂ ቀሪዎቹ ሰድስት መቶ ስልሳ አምስት ተማሪዎች ፈተናውን ሰላማዊ በሆነ መልኩ እየወሰዱ ሲሆን ነገር ግን በቂ ዝግጅት ባማለድረጋቸው ምክንያት በተወሰነ ደረጃ የሥነልቦና ጫና እና ፍርሃት እንዳለባቸው የአጣየ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሱፐርቫይዘር የሆኑት አቶ ማሙሽ ሲከፋኝ ጨምረውም ተናግረዋል ፡፡
Via Bisrat FM