YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.89K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሶስት ዓመታት በኋላ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራ በተሳካ ሁኔታ ማከናወኑን አስታወቀ።አየር መንገዱ የሙከራ በረራውን ያከናወነው ከአዲስ አበባ ወደ ኬንያ ባካሔደው የደርሶ መልስ በረራ እንደሆነም ተገልጿል።

@YeneTube @FikerAssefa
#አስበህ_ሀብታም_ሁን!
THINK & GROW RICH

#በሶስት_የአሜሪካ_ፕሬዚዳንቶች_የተገመገመ_የዓለማችን_ብቸኛ_መጽሐፍ!!

መጽሐፍዎ በየትኛውም የሕይወት ዘርፍ ላለ ማንኛውም መሪ ማወቅ ያለበትን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ይዟል፡፡ በዚህ አስደናቂ የተፈጥሮ “እውቀት ፍልስፍና” ትምህርት ዝግጅትዎ ወቅት የተወሰነ ድጋፍ ለማድረግ ዕድሉን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ፡፡

#ፍራንክሊን_ሩዝቬልት
32ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ፍ/ቤት ዋና ዳኛ

በእርግጥ የጠየቅከውን መረጃ እሰጥሃለሁ፡፡ ይህ ግዴታ ብቻ ሳይሆን ደስታም እንደሆነ አስባለሁ፡፡ የውድቀት ወይም የስኬት ምክንያቶችን ለማወቅ ጊዜም፣ ፍላጎትም ለሌላቸው ሰዎች ተወካይ በመሆን እየደከምክ ነው፡፡
#ቴዎድር_ሩዝቬልት
26ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት

በትክክል በገለጡት “የላዕላይ አእምሮ” መርህ ትርጓሜዎ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ፡፡
#ውድሮው_ዊልሰን
28ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት

የስኬት ሕግን ዋናውን ረቂቅ ጽሁፍ በመላክ ስለ ሰጡኝ ምስጋና አድናቆቴን እንድገልፅ ይፍቀዱልኝ፡፡ በዝግጅቱ ብዙ ጊዜ እና ጉልበት እንዳሳለፉ እረዳለሁ፡፡ ፍልስፍናዎ ትክክል ነው፡፡ በስራው ለረጅም አመታት ስለደከሙ ሊመሰገኑ ይገባል፡፡
#ቶማስ_ኤድሰን
የዓለም እጅግ ታላቁ የፈጠራ ባለቤት

አራተኛው ዕትም በገበያ ላይ።

https://tttttt.me/teklu_tilahun
1
⚡️ምንም ቢሆን ምንም ⚡️
አላማችንን ለማሳካት ወደፊት እንራመድ ✊🏾
.
.
.
⚡️No matter what⚡️
We must move forward to achieve our goals ✊🏾

Join Our telegram
👉 https://tttttt.me/+qtDDnplBq9UzZGRk
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦
በአሜሪካካናዳ በስኮላርሺፕ የመማር ዕድል!

ያለ ቅድመ ክፍያ ለመመዝገብ ቴሌግራም ቦት ላይ አፕላይ ያድርጉ! 👇
@marakischolarshipbot


አድራሻ: ቦሌ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ቁጥር 102

ስልክ: 0960612222

ለበለጠ መረጃ @marakiconsultant

ቴሌግራም ቻናል👇
@marakiconsultancy
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ 💦በሠላም አደረሳችሁ 2014ዓ.ም

የሻረግ ቅመማ-ቅመም 👌

#ምርቶቻችንን :-
👉 በሸዋ ሾፒንግ
👉 በክዊንስ
👉 በሎሚያድ
👉 በጋራ ማርት
👉 በልዊስ(ባምቢስ)
👉 በዴይሊ ሚኒማርት እና በሌሎች ሱፐር ማርኬቶች ያገኙናል።

#ጥራት እና ዋጋ ቅናሽ መለያችን ነው !!
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
#የሕይወት_ፍልስፍና

ሁሉም ሰው አስማተኛ ነው፡፡ ቃላቶቻችንን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ከተማርን በሌሎች ላይ ጥሩ ወይም መጥፎ አስማት ማድረግ እንችላለን፡፡
ለመሆኑ የቃላቶቻችን አስማቶች ምን ይሆኑ?

ሕይወት ልክ እንደ ዳንስ ናት፡፡ ሪትሙ ሲቀያየር ላለመናደድ የዳንሱን ጥበብ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
ለመሆኑ በሕይወት ውስጥ በጥበብ መደነስ የሚቻለው እንዴት ነው?

ራሳችን ከራሳችን ጋር በትክክል አንስማማም፤ ሁልጊዜም ከራሳችን ጋር ስንጣላ ነው የምንገኘው፡፡
ለመሆኑ እንዴት ነው ከራሳችንስ ጋር መታረቅ የምንችለው?

#የሕይወት_ፍልስፍና መጽሐፍ የቃላቶቻችንን አስማት ሊያሳየን፣ ከራሳችን ጋር እንድንታረቅ ሊረዳን፣ በሕይወት ላይ በጥበብ መደነስን ሊያስተምረን በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡

ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://tttttt.me/teklu_tilahun
የትምህርት ሚኒስቴር በጦርነቱ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ መመደቡን አስታወቀ።

የትምህርት ሚኒስቴርና የክልል ትምህርት ቢሮዎች በአሸባሪው ሕወሓት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።በውይይቱም የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የትምህርት ቢሮዎቹና ሚኒስቴሩ የወደሙና የፈረሱ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከስምምነት ላይ መደረሱን ገልፀዋል።

በስምምነቱም የትምህርት ሚኒስቴር በጦርነቱ ከፍተኛ ጉዳት በደረሰባቸው ሁለቱ ክልሎች ሙሉ በሙሉ የወደሙ 1 ሺሕ 93 ትምህርት ቤቶችን እንደሚገነባም መናገራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

@YeneTube @FikerAssefa
ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት የማይልኩ ታንዛኒያውያን ወላጆች እስር እንደሚጠብቃቸው ተነገረ!

በታንዛኒያዋ ዶዶማ ከተማ የሚገኙ ወላጆች ከሚቀጥለው ሳምንት አንስቶ ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት የማይልኩ ከሆነ እስር እንደሚጠብቃቸው አንድ ባለሥልጣን አስጠነቀቁ።ይህንን ያሉት የሚጠበቀውን ያህል ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶች ባለመምጣታቸው የተቆጡት የዋና ከተማዋ ዶዶማ እና በዙሪያዋ ያሉ አካባቢዎች ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት አንቶኒ ምታካ ናቸው።

ዋና አስተዳዳሪው አርብ እለት በከተማዋ በሚገኝ በአንድ ትምህርት ቤት ተገኝተው ጉብኝት ባደረጉበት ጊዜ በተመለከቱት ዝቅተኛ የተማሪዎች ቁጥር ተቆጥተው ነው በወላጆች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የተናገሩት።አንቶኒ ምታካ በጎበኙት ትምህርት ቤት ውስጥ በትምህርት ገበታቸው ላይ መገኘት ከሚጠበቅባቸው 165 ተማሪዎች መካከል በባለሥልጣኑ ጉብኝት ወቅት የተገኙት 67 ብቻ ነበሩ።

በዚህም ሳቢያ ስሜታዊ የሆኑት ዋና አስተዳዳሪው ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ወላጆች ሁሉንም ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ እንዲገኙ እንዲያደርጉ ካልሆነ ግን ለእስር እንደሚዳረጉ በቁጣ ተናግረዋል።

Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
84 ቢሊዮን ብር የሚደርስ በጀት የተያዘላቸው 60 ፕሮጀክቶች መቆማቸው ተገለጸ!

በመንግሥት በጀት የሚለሙ 84 ቢሊዮን ብር የሚገመት በጀት የተያዘላቸው 60 ፕሮጀክቶች በተለያዩ ምክንያቶች መቆማቸውን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።የግንባታ ሥራቸው የተቋረጡት በመንግሥት በጀት የሚለሙ ፕሮጀክቶች የቆሙበት ምክንያት አንዳንዶቹ ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ በጸጥታ ችግር ሲሆን፣ አንዳንዶቹ ደግሞ በኮንትራክተሮች ችግር መሆኑን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጠቁሟል።

ፕሮጀክቶቹ መቋረጣቸው የተገለጸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥር 16/2014 የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የስድስት ወር እቅድ በገመገመበት ወቅት ነው።ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በተቋረጡ ፕሮጀክቶች ላይ ከቋሚ ኮሚቴው ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ሲሆን፣ የተቋረጡት የግንባታ ፕሮጀክቶች በተለያየ ደረጃ ላይ እያሉ መቆማቸውን አስረድቷል። 84 ቢሊዮን ብር የኮንትራት በጀት የተያዘላቸው ፕሮጀክቶች የዓመቱን 24 በመቶ የፕሮጀክት ልማት እቅድ ይሸፍናሉ ተብሏል።ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በጦርነቱ ምክንያት የተቋረጡ ፕሮጀክቶችን ለማስቀጠል የእቅድ ክለሳ እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
ጠ/ሚ ዐቢይ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አቡ ዳቢ ገቡ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ አቡ ዳቢ ተገኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር የጋራ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

@YeneTube @FikerAssefa
ቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ግብጽን እየጎበኙ ነው!

የምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል በፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲ ግብዣ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ግብጽ ይገኛሉ፡፡ማኪ ሳል ካይሮ ሲደርሱ በፕሬዝዳንት ሲሲ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፤ በሁለትዮሽ እና ሌሎች ጉዳዮችም ላይ ተወያይተዋል፡፡ከውይይቱ በኋላ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡ ሲሆን አል ሲሲ ሃገራቸው በማኪ ሳል የአፍሪካ ህብረት አመራርነት ላይ ሙሉ እምነት እንዳላቸውና ድጋፋቸውን እንደሚሰጡ ተናግረዋል፡፡ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ እየገነባችው ባለው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ፍትሃዊ፣ ሚዛናዊ እና አሳሪ ከሆነ ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚገባ ለቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር መግለጻቸውንም ሲሲ ተናግረዋል፡፡

Via Alain
@YeneTube @FikerAssefa
በሁሉም ክልሎች በችሎታቸው የተመረጡ ተማሪዎች የሚማሩባቸው 50 ትምህርት ቤቶች ሊገነቡ ነው።

ትምህርት ቤቶቹ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱና በችሎታቸው የተመረጡ ተማሪዎች የሚማሩባቸው ናቸው።የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) በሁሉም ክልሎች በዓይነታቸው ልዩ የሆኑና የልህቀት ማዕከል የሚሆኑ 50 ትምህርት ቤቶች ይገነባሉ ብለዋል።

ትምህርት ቤቶቹ ቀጣይ የአገር መሪ የሚሆኑ ብቁና ተወዳዳሪ ተማሪዎች የሚፈልቁበ፣ት በችሎታቸው ብቻ የሚመረጡ ተማሪዎች የሚማሩባቸው መሆናቸውንም ተናግረዋል።

በትምህርት ቤቶቹ የ 8ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት መሠረት ባደረገና የትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣውን መመዘኛ የሚያሟሉ ተማሪዎች የሚማሩባቸው ናቸው።በሁሉም ክልሎች በሚገነቡት እነዚህ የልህቀት ማዕከላት ከሁሉም የአገሪቱ ክልሎች የሚመለመሉ ተማሪዎችን ተቀብለው የሚያስተምሩ ይሆናሉ።

[MoE]
@YeneTube @FikerAssefa
#አስበህ_ሀብታም_ሁን!
THINK & GROW RICH

#በሶስት_የአሜሪካ_ፕሬዚዳንቶች_የተገመገመ_የዓለማችን_ብቸኛ_መጽሐፍ!!

መጽሐፍዎ በየትኛውም የሕይወት ዘርፍ ላለ ማንኛውም መሪ ማወቅ ያለበትን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ይዟል፡፡ በዚህ አስደናቂ የተፈጥሮ “እውቀት ፍልስፍና” ትምህርት ዝግጅትዎ ወቅት የተወሰነ ድጋፍ ለማድረግ ዕድሉን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ፡፡

#ፍራንክሊን_ሩዝቬልት
32ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ፍ/ቤት ዋና ዳኛ

በእርግጥ የጠየቅከውን መረጃ እሰጥሃለሁ፡፡ ይህ ግዴታ ብቻ ሳይሆን ደስታም እንደሆነ አስባለሁ፡፡ የውድቀት ወይም የስኬት ምክንያቶችን ለማወቅ ጊዜም፣ ፍላጎትም ለሌላቸው ሰዎች ተወካይ በመሆን እየደከምክ ነው፡፡
#ቴዎድር_ሩዝቬልት
26ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት

በትክክል በገለጡት “የላዕላይ አእምሮ” መርህ ትርጓሜዎ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ፡፡
#ውድሮው_ዊልሰን
28ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት

የስኬት ሕግን ዋናውን ረቂቅ ጽሁፍ በመላክ ስለ ሰጡኝ ምስጋና አድናቆቴን እንድገልፅ ይፍቀዱልኝ፡፡ በዝግጅቱ ብዙ ጊዜ እና ጉልበት እንዳሳለፉ እረዳለሁ፡፡ ፍልስፍናዎ ትክክል ነው፡፡ በስራው ለረጅም አመታት ስለደከሙ ሊመሰገኑ ይገባል፡፡
#ቶማስ_ኤድሰን
የዓለም እጅግ ታላቁ የፈጠራ ባለቤት

አራተኛው ዕትም በገበያ ላይ።

https://tttttt.me/teklu_tilahun
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
#የሕይወት_ፍልስፍና

ሁሉም ሰው አስማተኛ ነው፡፡ ቃላቶቻችንን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ከተማርን በሌሎች ላይ ጥሩ ወይም መጥፎ አስማት ማድረግ እንችላለን፡፡
ለመሆኑ የቃላቶቻችን አስማቶች ምን ይሆኑ?

ሕይወት ልክ እንደ ዳንስ ናት፡፡ ሪትሙ ሲቀያየር ላለመናደድ የዳንሱን ጥበብ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
ለመሆኑ በሕይወት ውስጥ በጥበብ መደነስ የሚቻለው እንዴት ነው?

ራሳችን ከራሳችን ጋር በትክክል አንስማማም፤ ሁልጊዜም ከራሳችን ጋር ስንጣላ ነው የምንገኘው፡፡
ለመሆኑ እንዴት ነው ከራሳችንስ ጋር መታረቅ የምንችለው?

#የሕይወት_ፍልስፍና መጽሐፍ የቃላቶቻችንን አስማት ሊያሳየን፣ ከራሳችን ጋር እንድንታረቅ ሊረዳን፣ በሕይወት ላይ በጥበብ መደነስን ሊያስተምረን በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡

ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://tttttt.me/teklu_tilahun
በሌሎች አካላት በኩል ከመንግስት ጋር ሲወያይ እንደነበር ህወሓት አስታወቀ፡፡

የድርጅቱ ሊቀመንበር ደብረ ጽዮን ገ/ሚካዔል (ዶ/ር) በሌሎች አካላት በኩል ከመንግስት ጋር ሲወያዩ እንደነበር ለቢቢሲ ተናግረዋል፡፡በውይይቶቹ ውጤት መገኘቱንም ነው ዶ/ር ደብረ ጽዮን የገለጹት፡፡ አሁንም ለችግሮች ሰላማዊ መፍትሔዎችን እንፈልጋለን ብለዋል፡፡መንግስት በሽብርተኝነት ከተፈረጀው ህወሓት ጋር የታሰበ ምንም ዐይነት ድርድር እንደሌለ ሲገልጽ ሰንብቷል፡፡

ሆኖም ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከዳያስፖራዎች ጋር በነበራቸው ውይይት መንግስት ከህወሓት ጋር እንደሚደራደር ተናግረዋል የሚሉ አንዳንድ ዘገባዎች ነበሩ፡፡ከሰሞኑ በነበራቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ከዘገባዎቹ ጋር በተያያዘ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ “መንግስት እስካሁን ከሽብርተኛ ድርጅት ጋር እንደሚደራደር አላሳወቀም” ብለዋል።

መንግስት አሁንም ቢሆን ህወሓትን በሽብርተኝነት ነው የሚመለከተው ያሉት አምባሳደር ዲና ድርድር ሊደረግ ነው የሚለው መረጃ ትክክል አለመሆኑን እና ከመንግስት በኩል የወጣ አለመሆኑንም አያይዘው መግለጻቸውን አል ዐይን አማርኛ መዘገቡ ይታወሳል።መንግስት በቅርቡ ክስ በማቋረጥ የቀድሞ የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከእስር መልቀቁ አይዘነጋም፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ጤና ሚንስቴር በመጭው ከቀናት በኋላ በአዲስ አበባ ለሚካሄው የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ጉባዔ ላይ ለሚሳተፉ እንግዶች በቦሌ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣ በአፍሪካ ኅብረት ቅጥር ግቢ እና በእንግዶች ማረፊያ ትላላቅ ሆቴሎች የኮሮና ቫይረስ የነጻ ምርመራ እንደሚያደርግ በትዊተር ገጹ አስታውቋል። ሚንስቴሩ ለጉባዔው የኮሮና ቫይረስ ምርመራና መቆጣጠሪያ ልዩ መመሪያ ያዘጋጀ ሲሆን፣ መመሪያው የጉባዔ ተሳታፊዎች፣ የጉባዔ አዘጋጆች እና የአፍሪካ ኅብረት እና የአስተናጋጇ ሀገር ሠራተኞች ወደ ጉባዔው ከመግባታቸው በፊት በየቀኑ የቫይረስ ምርመራ እድርገው ነጻ የመሆናቸውን ማስረጃ ለሚንስቴሩ እንዲልኩ ያዛል። ጋዜጠኞች እና የመስተንግዶ ሠራተኞች ወደ ኅብረቱ ቅጥር ግቢ ለመግባት ከ48 ሰዓታት በፊት በተደረገ ምርመራ ከቫይረሱ ነጻ ስለመሆናቸው የፒሲአር ምርመራ ውጤት ማቅረብ እና የጉባዔው ተሳታፊዎችም የፊትና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ አለባቸው።

@YeneTube @FikerAssefa
የኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የተጋድሎ ታሪክን የሚዘክር ሀውልት በትውልድ አከባቢው በደቡብ ክልል ሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ እንዲቆም ተደርጓል።

ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባል ሆኖ በተሰማራባቸው በኢትዮ- ሶማሊያ እና ኢትዮ-ኤርትራ አውደ ውጊያ ከፍተኛ ጀብዱ የፈፀመ የሀገር ባለውለታ ነው።በሆሳዕና መሐል ከተማ ላይ በክብር የቆመው የኮሎኔሉ ሐውልት 17.5 ሜትር ቁመት ያለው ሲሆን በ5 መቶ 30 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያረፈ ነው።

ለአጠቃላይ ግንባታው 45.5 ሚሊዮን ወጪ ተደረጎበት በሀዲያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የተሰራ ነው።የደቡብ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር ርስቱ ይርዳው ፣ የኢፌዴሪ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ፣ የኮሎኔሉ ቤተሰቦች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የቀድሞ የስራ ባልደረቦቹን ጨምሮ የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ተመርቋል።

Via EBC
@YeneTube @FikerAssefa
ሁሌም ወደተሻለ ሰው የመለወጥ ምርጫ በእጃችን ላይ ነው📈

.
.
.
The choice to be a better person is always in our hands 📈

JOIN our channel Telegram

https://tttttt.me/+qtDDnplBq9UzZGRk
ላለፉት አምስት አመታት በከተማችን የ ሴትና የወንድ ሠዓቶች ቦርሳዎች ሽቶዎች እና ቀበቶና ዋሌት ቦርሣዎችን በማስመጣት የሚታወቀው brand watch and bag shop .. በ አዲስ መልክ ከ አዳዲስ እቃዎች ጋር እነሆ

አድራሻችን 22 ጎላጎል አጠገብ ሀናን ኬ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0993014846/ 0938042570
እዚህ ይጎብኙን 👉 https://tttttt.me/+Q1fJRNqbpYxXr-Ga
#አስበህ_ሀብታም_ሁን!
THINK & GROW RICH

#በሶስት_የአሜሪካ_ፕሬዚዳንቶች_የተገመገመ_የዓለማችን_ብቸኛ_መጽሐፍ!!

መጽሐፍዎ በየትኛውም የሕይወት ዘርፍ ላለ ማንኛውም መሪ ማወቅ ያለበትን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ይዟል፡፡ በዚህ አስደናቂ የተፈጥሮ “እውቀት ፍልስፍና” ትምህርት ዝግጅትዎ ወቅት የተወሰነ ድጋፍ ለማድረግ ዕድሉን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ፡፡

#ፍራንክሊን_ሩዝቬልት
32ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ፍ/ቤት ዋና ዳኛ

በእርግጥ የጠየቅከውን መረጃ እሰጥሃለሁ፡፡ ይህ ግዴታ ብቻ ሳይሆን ደስታም እንደሆነ አስባለሁ፡፡ የውድቀት ወይም የስኬት ምክንያቶችን ለማወቅ ጊዜም፣ ፍላጎትም ለሌላቸው ሰዎች ተወካይ በመሆን እየደከምክ ነው፡፡
#ቴዎድር_ሩዝቬልት
26ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት

በትክክል በገለጡት “የላዕላይ አእምሮ” መርህ ትርጓሜዎ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ፡፡
#ውድሮው_ዊልሰን
28ተኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት

የስኬት ሕግን ዋናውን ረቂቅ ጽሁፍ በመላክ ስለ ሰጡኝ ምስጋና አድናቆቴን እንድገልፅ ይፍቀዱልኝ፡፡ በዝግጅቱ ብዙ ጊዜ እና ጉልበት እንዳሳለፉ እረዳለሁ፡፡ ፍልስፍናዎ ትክክል ነው፡፡ በስራው ለረጅም አመታት ስለደከሙ ሊመሰገኑ ይገባል፡፡
#ቶማስ_ኤድሰን
የዓለም እጅግ ታላቁ የፈጠራ ባለቤት

አራተኛው ዕትም በገበያ ላይ።

https://tttttt.me/teklu_tilahun