እስራኤል እንደዛተችው የአልጃዚራን ቢሮ አጋየች!
እስራኤል በጋዛ ከተማ በፈፀመችው የአየር ላይ ጥቃት አልጃዚራን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን መቀመጫቸውን ያደረጉበትን ህንፃ አጋየች።
የአልጃዚራ ዘጋቢ የሆነው ሳፋዋት ካልኧውት ለ11 ዓመታት የሰራሁበት ህንፃ ወደ ፍርስራሽነት ተቀይሯል።ብዙ ያሳለፍንበት በርካታ ዘገባዎችን ያስተላለፍንበት ይህ ህንፃ ወደ ፍርስራሽነት ተቀይሯል ሲል ተናግሯል።
የእስራኤል ጦር የአንድ ሰዓት ማስጠንቀቂያ በመስጠት የአልጃዚራን ህንፃ አውድሟል።ካሳለፍነው ሰኞ አንስቶ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ እየወሰደች ባለው ጥቃት 140 ያህል ሰዎች ተገድለዋል።
Via #ዳጉ_ጆርናል
@Yenetube @Fikerassefa

ከ100 በላይ ሰዎች ከሞሮኮ በዉሃ ዋና ወደ ስፔን የወደብ ከተማ ሲዉታ መግባታቸዉ ተሰማ
የስፔን መንግስት እንዳስታወቀዉ ከ100 በላይ የሆኑ ስደተኞች በአንድ ሌሊት ከሞሮኮ ወደ ስፔን ሲውታ አከባቢ በባህር ዳርቻ ተንሳፋፊ አካል በመጠቀም እና በዋና መግባታቸዉን ይፋ አድርጓል፡፡
የስፔን የመገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ከሆነ የሞሮኮ ድንበር ጠባቂዎች ይህ ሁኔታ ሲፈጠር በአጠገባቸው ቆመው ስደተኞቹ ራሳቸውን ለአደጋ ሲያጋልጡ እየተመለከቱ ነበር ሲሉ ዘግበዋል፡፡
አብዛኛዎቹ ስደተኞች የመጡት በሰሜናዊው የቤንዙ ዳርቻ አካባቢ ሲሆን የተወሰኑት በስተደቡብ በኩል ታራላል በተባለዉ የባህር ዳርቻ ነወ፡፡
በትላንትናዉ እለት ብቻ 5000 ያህል ስደተኞች ወደ ስፔን መግባታቸዉን ተከትሎ የስፔን መንግስት ወታደራዊ ሀይሉን ድንበሩን እንዲጠብቅ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡
#ዳጉ_ጆርናል